የተቋረጠውን ትምህርት ለማስጀመር በሁለት ቀናት ውስጥ ውሳኔ ይሰጣል

አዲስ አበባ፡- በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር ሂደቱ ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ መቋረጡንና ላለፉት ዘጠኝ ቀናትም በግልጽ ባልታወቀ ምክንያት ተማሪዎች ወደክፍል አለመግባታቸውን ዩኒቨርሲቲው ገለጸ፡፡ የዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት በሁለት ቀናት ውስጥ በሚደርሰው ውሳኔ መሰረትም... Read more »

ኢህአዴግ የድርጊት አቅጣጫዎችን አስቀመጠ

አዲስ አበባ:- የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታዎችን በዝርዝር ገምግሞ የድርጊት አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ መደበኛ ስብሰባውን አጠናቀቀ፡፡ የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ማጠናቀቁን አስመልክቶ ትናንት ባወጣው መግለጫ ፣ከጥር 07/2011 ዓ.ም ጀምሮ... Read more »

በእነ አቶ አብዲ መሀመድ ዑመር ላይ ክስ ሊመሰረት ነው

አዲስ አበባ፡- በሐምሌ ወር 2010 ዓ.ም በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማና አካባቢው በተከሰተው ሁከትና ብጥብጥ በወንጀሉ ጠንሳሽነትና ተሳታፊነት በተጠረጠሩት የቀድሞው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እነ አቶ አብዲ መሐመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ) አራት ተጠርጣሪዎች... Read more »

መልዕክተ ጥምቀት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ

* ኢየሱስ ክርስቶስ ዘጠና ዘጠኙን ነገደ መላእክት ትቶ በባሕር መካከል ተገኘ እንላለን፡፡ ዝቅ ያለው ከፍ ሊያደርገን፣ የወረደውም ሊያወጣን ነው፡፡ ሕዝባችን ወደ ሥልጣኔ ሠገነት ከፍ እንዲል ከፈለግን፣ እኛ ዝቅ ማለትና መውረድ አለብን። ሳይወርዱ... Read more »

በዓለ ከተራ በጃንሜዳ

ከሰላሳ አምስት በላይ  ነጫጭ ድንኳኖች የደመቀው ጃንሜዳ ትናንት ከቀትር በኋላ ክብ  ክብ ሰርተው ዝማሬ በሚያሰሙ ምዕመናንና የተለያዩ ጨዋታዎችን በሚጫወቱ ወጣቶች  ተሞልቷል። ፀሐይ ማዘቅዘቅ ስትጀምር ደግሞ ስፍር ቁጥር የሌለው ህዝበ ክርስቲያን በአምስቱ በሮች... Read more »

የአል-ሸባብ ተደጋጋሚ ጥቃቶች ያቆሰሏት ኬንያ

አሸባሪው አል-ሸባብ ሰሞኑን በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ውስጥ በሚገኝ አንድ ሆቴል ላይ በፈፀመው ጥቃት 21 ሰዎች ተገድለዋል፡፡ የኬንያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሟቾች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል ትንበያውን አስቀምጧል፡፡ የቡድኑ ታጣቂዎች በሆቴሉ ላይ ጥቃት... Read more »

መልካም አጋጣሚውን ለሰላም ጠንቆች አሳልፈን መስጠት የለብንም

ለቀኑ ውሎአቸው ሰላም የሚመኙ ሰዎች ጠዋት ከእንቅልፋቸው ተነስተው «በሰላም አውለኝ»፤ ማታ ሲተኙም «በሰላም ያዋልከኝ በሰላም አሳድረኝ» በማለት ፈጣሪያቸውን ይማፀናሉ፡፡ይህንን የሚያደርጉትም የሰላምን ትልቅነት በመረዳታቸው ነው፡፡ ነገር ግን ብዙዎች ስለ ሰላም ያስቡ እንጂ ጥቂቶች... Read more »

ለአጋርነት-ደም መለገስ

«ለእናቶች ተብሎ በተዘጋጀ ልዩ የደም ልገሳ ላይ ተገኝቼ ደም ስለግስ የመጀመሪያዬ ነው፡፡ ከወሊድ ጋር በተያያዘ በደም መፍሰስ ምክንያት እናቶች እንደሚሞቱ ስሰማ ልቤ በጣም ስለተነካ እኔም የበኩሌን ለማድረግ ተነሳሳሁ፡፡ «በእኔ ደም ህይወት ማትረፍ... Read more »

ሚኒስቴሩ ለ51 ሆቴሎች የደረጃ ምደባ ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል

አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ ከተሞች ተገንብተው ለአገልግሎት ለተዘጋጁ 51አዳዲስ ሆቴሎች የኮከብ ደረጃ ምደባ ለመስጠት አስፈላጊውን የዝግጅት ስራ ማጠናቀቁን የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ከፍተኛ ባለሙያ አቶ ታደለ ጀማል ለአዲስ... Read more »

ኤጀንሲው የፋይናንስ አገልግሎቱን ደንበኛ ተኮር ለማድረግ እየሰራ መሆኑን ገለጸ

. ወለድ አልባ የፋይናንስ አገልግሎት ሊጀምር ነው አዳማ፡- የፌዴራል ህብረት ሥራ ኤጀንሲ ለህብረተሰቡ የሚሰጠውን የፋይናንስ አገልግሎት ሁሉን አቀፍና ደንበኛ ተኮር ለማድረግ እየሰራ መሆኑን ገለፀ፡፡ ወለድ አልባ የፋይናንስ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን ሰነድ አዘጋጅቶ... Read more »