‘‘ሚዲያው ለሀገሩ ቀናኢ የሆነነና ተግቶ የሚሰራ ማህበረሰብ ለመፍጠር መሥራት ይጠበቅበታል’’ ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል

የሰላም ሚኒስቴር “ሚዲያ ለሰላም” በሚል መሪ መልእክት ዛሬ በካፒታል ሆቴል ከጋዜጠኞች፣ የሚዲያ አመራሮችና አክቲቪስቶች ጋር ውይይት እያካሄደ ይገኛል፡፡ በመድረኩ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚልና የተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች፣ የጀስቲስ ፎር ኦል ፕሪዚን... Read more »

የሚኒስትሮች ም/ቤት የተለያዩ ዉሳኔዎች አሳለፈ

የሚኒስትሮች ም/ቤት ህዳር 14 ቀን 2011 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ የሚከተሉትን ዉሳኔዎች አሳልፏል፡፡ ም/ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው ስለምግብ እና መድሃኒት አስተዳደር በተዘጋጀ ረቂቅ አዋጅ ላይ ሲሆን፣ ደህንነቱ ባልተጠበቀ ምግብ... Read more »

የፍትህ ሥርዓትን ለማዘመን ትኩረት ተደርጓል

አዲስ አበባ፡- በአገር አቀፍ ደረጃ ወጥነት ያለው የአፈፃፀም መለኪያ እና የፍትህ ሥርዓት ለመዘርጋት የማሻሻያ እና ማጠናከሪያ የሆኑ በርካታ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን የፌዴራል የፍትህና የህግ ምርምርና ስልጠና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ፍትህ አካላት የአፈፃፀም መለኪያ... Read more »

የእቅዱ ቁልፍ ጉዳይ የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ ነው

  አዲስ አበባ፡- ባለ አንድ ገጹና ከህዳር ወር ጀምሮ ስራ ላይ የዋለው የመቶ ቀን እቅድ ዋና ትኩረቱ የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ መሆኑን የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ አስታወቀ፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ የኮሙኒኬሽንና የህዝብ... Read more »

የቅባት እህል ላኪዎች እሴት መጨመር እንዳለባቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- የጥራጥሬ፣ የቅባት እህሎች እና ቅመማ ቅመም ለውጭ ገበያ የሚያቀርቡ አካላት በጥሬው ከመላክ ይልቅ እሴት ጨምሮ መላክ እንደሚጠበቅባቸው ተገለፀ፡፡ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ጥራጥሬ፣ ቅባት እህሎች እና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች... Read more »

በኩታገጠም ውጤታማ ትግበራ

  በኩታገጠም የአስተራረስ ዘዴ የተመረተው የስንዴ ምርት አሽቶ መሬቱን ሸፍኖታል፡፡ የስንዴው ቡቃያ ጎንበስ ቀና እያለ ምቾቱን በተሸከመው ፍሬ አስመስክሯል፡፡ ቀዝቃዛ አየር የሚወደው ይህ ሰብል ፍሬ ተሸክሞ በነፋስ እየተወዛወዘ አካባቢውን አስውቦታል፡፡ ነፋሻማው አየር... Read more »

ክልሉ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ክሶች ላይ ውሳኔ ሰጥቷል

አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ክልል በ2010 በጀት ዓመት ከቀረቡ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ የክስ መዝገቦች 92 ከመቶ የሚሆኑት ውሳኔ ማግኘታቸውን የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ፡፡ የፍርድ ቤት ጉዳዮችንም በተንቀሳቃሽ የእጅ ስልክ አጭር የፅሁፍ መልዕክት... Read more »

በሹመቱ – የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች እይታ

  በአገራችን አምስት ሀገራዊ ምርጫዎች ተካሂደዋል፡፡ ይሁን እንጂ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በቅድመና ድህረ ምርጫ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ነፃና ገለልተኛ ሆኖ በፍትሐዊነት እንደማያገለግልና ከአሿሿም ጋር ተያይዞም ወቀሳና ቅሬታ ሲቀርብበት ከርሟል፡፡ ሰሞኑን ደግሞ... Read more »

ያልተገራው የቁጠባ ባህል

  በኢንቨስትመንትና በቁጠባ መካከል ያለውን የሀብት ክፍተት በዘላቂነት ለማጥበብ የሀገር ውስጥ ቁጠባን አጠናክሮ ማስቀጠልና የሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንትን ማበረታታት እንደሚያስፈልግ በተደጋጋሚ ሲገለጽ ቆይቷል። ቀጣይነት ላለው የቁጠባ ሥርዓት አለመዳበር ምክንያቱ ምንድነው? መፍትሄውስ? በአዲስ አበባ... Read more »

የህዳሴ ግድብን በተመለከተ የቀረበው መረጃ መሰረተ ቢስ መሆኑ ተገለጸ

  አዲስ አበባ፦ የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ ሰሞኑን በግብፅ የመገናኛ ብዙሃን የቀረቡ መረጃዎች መሰረተ ቢስ መሆናቸውን የግድቡ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ ገለጹ። ሥራ አስኪያጁ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ በኢትዮጵያ ፕሬስ... Read more »