አዲስ አበባ፦ በበጋ ወቅት የሚያጋጥመውን የእንስሳት መኖ እጥረት ለመፍታት አንድ ሺህ 605 ሄክታር መሬት ላይ መኖ ለማልማት እንቅስቃሴ መጀመሩን የአፋር ክልል እንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ... Read more »
አዲስ አበባ፦ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የ2009 ዓ.ም የቀን ገቢ ግምትን በተመለከተ ቅሬታ ላቀረቡ ግብር ከፋዮች ውሳኔ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሺሰማ ገብረ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚኖረውን ግንኙነት እና በተናጠል የሚያደርጓቸውን እንቅስቃሴዎች የሚገዛ የአሰራር ሥርዓት የቃልኪዳን ሰነድ ተዘጋጀ፡፡ በፖለቲካ ፓርቲዎችና በምርጫ ቦርድ መካከል የተካሄደውን ውይይቱን የመሩት የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ኃላፊ ወይዘሪት ብርቱካን ሚዴቅሣ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የህብረት ሥራ ማህበራት በተቀናጀ የአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ገብተው እንዲሠሩ አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የፌዴራል ህብረት ሥራ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አስታወቁ፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ አቶ ኡስማን ሱሩር በተለይ ከአዲስ ዘመን ጋር... Read more »
አዲስ አበባ፡- 6ኛው ሀገር አቀፍ የኅብረት ሥራ ማህበራት ኢግዚቢሽንና ባዛር ዛሬ እንደሚጀመር የፌዴራል ህብረት ስራ ማህበር የግብይት ዳይሬክተር ወይዘሮ ይርጋዓለም እንየው አስታወቁ። ዳይሬክተሯ፣ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንደተናገሩት፤ ዘንድሮ... Read more »
በኢትዮጵያ የህብረት ሥራ ማህበራት የህብረተሰቡ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮች በመፍታት ጉልህ ሚና እየተጫወቱ እንደሚገኙ ይታወቃል፡፡ ማህበራቱ እየተስፋፉ ያሉበት ሁኔታ፤ የአባሎቻቸው መጠን ፣የሚያንቀሳቅሱት ካፒታልና የሚሰጡት አገልግሎት እየጨመረ መምጣትም ይህን ያመለክታል፡፡ ይሁንና ማህበራቱ የማህበረሰቡንና የአገሪቱን... Read more »
▰አሜሪካ በተለይ በቻይና ላይ የጣለችው ታሪፍ 250 ቢሊዮን ዶላር ፤ ▰ቻይና በተለይ በአሜሪካ ላይ የጣለችው ታሪፍ 110 ቢሊዮን ዶላር ፤ መግቢያ እንደ ፖለቲካው ሁሉ የዓለምን ኢኮኖሚ፣ በተለይ ላለፉት 100 ዓመታት በመምራት ረገድ... Read more »
አዲስ አበባ፦ ከ70 ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ተደራሽነቱን ለማስፋት እየሠራ መሆኑን ገለጸ። የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ በቀለ ሙለታ ትናንት ተቋሙ ባዘጋጀው ፎረም ላይ እንዳስታወቁት፤ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ... Read more »
አዲስ አበባ፦ የፌዴራል ከተሞች የሥራ ዕድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ በስድስት ወር ውስጥ ለ63 ሺ 89 ዜጎች በቋሚና በጊዜያዊ የሥራ ዕድል መፈጠሩን አስታወቀ። ከተፈጠረው የሥራ ዕድል 1‚147 አካል ጉዳተኞች፣ 2‚000 ከስደት ተመላሾች፣... Read more »
ኢትዮጵያ በዓመት 3 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ለወረቀት ግዢ እንደምታወጣ የኬሚካልና ኮንስትራክሽን ግብዐቶች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ። በኢንስቲትዩቱ የወረቀት የፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ዳይሬክተር አቶ አንዷለም ለገሰ የሀገሪቱ የወረቀት ፍላጎት በዓመት ከ200 ሺህ ቶን... Read more »