የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እና የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረ ሚካኤል ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሀብታሙ ሲሳይ፤ከኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ እርስቱ ይርዳ እና... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በመጪው ህዳር 18/2011 ከተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች ጋር ሊወያዩ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሀገራችን ስለተጀመረው የዲሞክራታይዜሽን ጉዞና በሚቀጥለው አመት የሚደረገውን አገራዊ ምርጫ ነፃና ፍትሀዊ ለማድረግ ሊወሰዱ ስለሚገባቸው አስፈላጊ... Read more »
ሃገራችን በለውጥ እንቅስቃሴ በምትገኝበት በዚህ ወቅት አልፎ አልፎ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በተፈጠረው ችግር ተማሪዎች የህይዎት እና የአካል ጎዳት ደርሶባቸዋል፡፡ በዚህም የክልሉ መንግስት የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን የገለፁት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ... Read more »
አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ጽህፈት ቤት የሚመሩት የቦርድ አባላት ቋሚ ባለመሆናቸው የአሰራር ክፍተት እንዳለበት በቦርዱ አሰራር ዙሪያ የተካሄደ ጥናት አመለከተ። በሲቪል ሰርቪስ ተደራጅቶ ኮሚሽን መሆን እንዳለበትም ሀሳብ ቀርቧል፡፡ በኢፌዴሪ ጠቅላይ አቃቤ... Read more »
ባለፉት ሰባት ወራት በአገሪቱ የመጣውን ለውጥ ተከትሎ የኢትዮጵያን የዴሞክራሲ ባህል ለማጎልበት የተጀመረው የአስተሳሰብ ለውጥ እውን እንዲሆን አስፈፃሚውን አካል በአዲስ መልክ የማደራጀት ሥራ ሲከናወን ቆይቷል፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎችን እንደ አዲስ... Read more »
የደረሱ ሰብሎች በፍጥነት እንዲሰበሰቡ ሚኒስቴሩ ጥሪ አቀረበ አዲስ አበባ፡- በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በመኸር እርሻ ወቅት የደረሱ ሰብሎችን በአግባቡ በመሰብሰብና ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ የሚያስከትለውን ጉዳት በመቀነስ ምርታማነትን ለመጨመር ርብርብ እንዲደረግ የግብርናና እንስሳት ሀብት... Read more »