‹‹ወደ አማራ ክልል የሚመጡ የየትኛውም አካባቢ ተማሪዎች የአማራ ልጆች ናቸው፡፡›› ‹‹የግለሰቦችን ችግር በግለሰብ ደረጃ መጨረስ ሲገባ ለጋ ወጣቶችን መጠቀሚያ ማድረግ ተቀባይነት የለውም፡፡›› አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

ሃገራችን በለውጥ እንቅስቃሴ በምትገኝበት በዚህ ወቅት አልፎ አልፎ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በተፈጠረው ችግር ተማሪዎች የህይዎት እና የአካል ጎዳት ደርሶባቸዋል፡፡ በዚህም የክልሉ መንግስት የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን የገለፁት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ... Read more »

የምርጫ ቦርድ አባላት ቋሚ አለመሆናቸው የአሰራር ክፍተት ፈጥሯል • በኮሚሽን መደራጀት እንዳለበት ሃሳብ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ጽህፈት ቤት የሚመሩት የቦርድ አባላት ቋሚ ባለመሆናቸው የአሰራር ክፍተት እንዳለበት በቦርዱ አሰራር ዙሪያ የተካሄደ ጥናት አመለከተ። በሲቪል ሰርቪስ ተደራጅቶ ኮሚሽን መሆን እንዳለበትም ሀሳብ ቀርቧል፡፡ በኢፌዴሪ ጠቅላይ አቃቤ... Read more »

«ለህግ የበላይነት መከበር ባሳዩት ፅናት የተሰጣቸው ሹመት ተገቢ ነው» የምክር ቤት አባላት

ባለፉት ሰባት ወራት በአገሪቱ የመጣውን ለውጥ ተከትሎ የኢትዮጵያን የዴሞክራሲ ባህል ለማጎልበት የተጀመረው የአስተሳሰብ ለውጥ እውን እንዲሆን አስፈፃሚውን አካል በአዲስ መልክ የማደራጀት ሥራ ሲከናወን ቆይቷል፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎችን እንደ አዲስ... Read more »

የደረሱ ሰብሎች በፍጥነት እንዲሰበሰቡ ሚኒስቴሩ ጥሪ አቀረበ

የደረሱ ሰብሎች በፍጥነት እንዲሰበሰቡ ሚኒስቴሩ ጥሪ አቀረበ አዲስ አበባ፡- በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በመኸር እርሻ ወቅት የደረሱ ሰብሎችን በአግባቡ በመሰብሰብና ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ የሚያስከትለውን ጉዳት በመቀነስ ምርታማነትን ለመጨመር ርብርብ እንዲደረግ የግብርናና እንስሳት ሀብት... Read more »