አዲስ አበባ፡- የኢፌዴሪ መከላከያና የደህንነት ተቋማት አባላት ከማንኛውም የፖ ለቲካ ፓርቲ አባልነትና ተሳትፎ ሙሉ ለሙሉ ነፃ መሆናቸውን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ። በምክር ቤቱ የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሊቀመንበር አቶ... Read more »
ፍሊፒናዊቷ ጋዜጠኛና ደራሲ ማሪያ ሬሳ በስም ማጥፋት ወንጀል ታስራ በዋስ መፈታቷ የፕሬዚዳንት ሮድሪጎ ዱቴርቴ መንግሥት ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብትን ላለማክበር የሚያደርገው ትግል ማሳያ እንደሆነ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ገልጸዋል፡፡ ‹‹ራፕለር... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለማህበረሰብ ችግር ተጋላጭ የሆኑ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም የሚሠራውን ሥራ ውጤታማ ማድረግ የሚችለው ክልሎችም ኃላፊነታቸውን ሲወጡ እንደሆነ የአዲስ አበባ ከተማ ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ፡፡ አስተዳደሩ ባለፈው... Read more »
አዲስ አበባ:- የአፍሪካ ህብረት አባል ሀገራት መሪዎች በዓመታዊ ጉባኤያቸው ተወያይተው የሚያሳልፏቸውን ውሳኔዎች ሥራ ላይ በማዋል በኩል ክፍተት እንዳለባቸው የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ስትራቴጂ ጥናት ኢንስቲትዩት ተጠባባቂ ዳይሬክተር ገለፁ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ተጠባባቂ ዳይሬክተር አቶ መላኩ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢፌዴሪ የገቢዎች ሚኒስቴር በስድስት ወራት ውስጥ 600 ሚሊዮን ብር ጥሬ ገንዘብ ኮንትሮባንድ መያዙንና ከዘጠኝ ሚሊዮን ብር ፡፡ የኢፌዴሪ የገቢዎች ሚኒስቴር በስድስት ወራት ውስጥ የ600 ሚሊዮን ብር ኮንትሮባንድ መያዙንና ከዘጠኝ ሚሊዮን... Read more »
አዲስ አበባ፡- ከመጋቢት 29 እስከ ሚያዝያ 20 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ በሚካሄደው አራተኛው የህዝብና ቤት ቆጠራው ላይ የሚሳተፉ ባለሙያዎች ወደ ሥራው ከመግባታቸው በፊት ቃለ መሃላ እንደሚፈፅሙ የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ ገለፀ፡፡ ቆጠራውን በተመለከተ... Read more »
አንገታቸውን አስረዝመው ከተቀመጡበት በስተቀኝ አቅጣጫ የሚሰማውን ነጎድጓዳዊ ድምጽ ለማጣራት ሲማትሩ የሚታዩ በርካቶች ናቸው፡፡ ያ ነጎድጓዳዊ ድምጽ ቅርበቱ እየጨመረ ሲመጣ ደስታም ፍርሃትም ያከናንባል፡፡ አንዳች የሚንጥ ኃይልን የተጎናፀፉት ‹‹su-27 ኢንተርሴፕተር›› ተዋጊ ጄቶች የአየር ላይ... Read more »
አዲስ አበባ፦ በተለምዶ እሪ በከንቱ ተብሎ በሚጠራው የሸራተን ማስፋፊያ አካባቢ በህገወጥ መንገድ ላስቲክ ወጥረው ይኖሩ የነበሩና የደሀ ደሀ ተብለው የተለዩ 117 ዜጎች መጠለያ ማግኘታቸውን የአራዳ ክፍለ ከተማ አስታወቀ። የክፍለ ከተማው ምክትል ዋና... Read more »
እ.አ.አ የካቲት 16 ቀን 2019 ዓ.ም ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለማድረግ ዝግጅቴን አጠናቅቄያለሁ በምትለው ናይጄሪያ ከምርጫው ዋዜማ ጀምሮ እየታዩ ያሉት ግጭቶችና አለመግባባቶች ምርጫው በሰላማዊ መንገድ ላለመጠናቀቁ ፍንጭ ሰጪዎች መሆናቸውን አልጀዚራ ዘግቧል፡፡ የዴልታ ግዛት ፖሊስ... Read more »
መቼም ስለሬዲዮ ሲነሳ የተለያዩ ትዝታዎች ተግተልትለው የማይመጡበት ሰው አለ ቢባል ቁጥሩ በጣም ጥቂት ነው። ምነው ቢሉ ሬዲዮ ያልገባበት ቀዳዳ፣ ያልወጣው ዳገት፤ ያልወረደው ቁልቁለት፣ ያልቀዘፈው አየር፣ ያላቋረጠው ባህር፤ ያላነሳው ቁም ነገር፣ ያልተረከው ትርክት፣... Read more »