ዩኒቨርሲቲዎች በሀገሪቱ ሰላምና አንድነት ላይ ተጨማሪ እሴት የሚያበረክት ትውልድ ሊያፈሩ እንደሚገባ ተገለፀ

ዩኒቨርሲቲዎች ከማንኛውም የፖለቲካ ተልዕኮ ማራመጃነት ርቀው በሀገሪቱ ሰላምና አንድነት ላይ ተጨማሪ እሴት የሚያበረክት ትውልድ ሊያፈሩ እንደሚገባ የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ገለፀ። ዩኒቨርሲቲው በሰላማዊ የመማር ማስተማር ስራው ላይ ችግር በሚፈጥሩ ጉዳዮች ላይ ከዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብና ከአካባቢው... Read more »

ፆታን መሰረት አድርገው በሴቶች ላይ እየደረሱ ያሉ በደሎችና ጥቃቶች አሁንም አልተወገዱም ተባለ

ፆታን መሰረት አድርገው በሴቶች ላይ እየደረሱ ያሉ በደሎችና ጥቃቶች አሁንም እንዳልተወገዱ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ም/አፈጉባኤ ወ/ሮ ሽታዬ ምናለ ተናገሩ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ሰራተኞች ዛሬ በምክር ቤቱ አደራሽ የነጭ ሪቫን ቀንን አክብረዋል፡፡ በበዓሉ... Read more »

የዜጎች ተቻችሎ የመኖር ባህል እንደገና ሊያብብ እንደሚገባው ተገለጸ

ለዘመናት የዘለቀው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ተቻችሎ የመኖር ባህል እንደገና ሊያብብ እንደሚገባው ተገለጸ። የኦሮሚያ ክልል የዘርፍ መስሪያ ቤት ሰራተኞች፣ ከፍተኛ ኃላፊዎችና አባ ገዳዎች የተገኙበት ሲፖዚየም በኦሮሚያ ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት የተካሄደ ሲሆን፥ የዜጎች... Read more »

ዶ/ር አብይ ከሴባስቲያን ከርዝ ጋር ተወያዩ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኦስትሪያ መራሄ መንግስት ሴባስቲያን ከርዝ ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያዩ። የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት እንደገለፀው መሪዎቹ በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት እና በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። ሴባስቲያን... Read more »

ኢትዮ አውሮፓ የተሰኘ አለም አቀፍ የቢዝነስ ትምህርት ቤት ሊከፈት ነው

የኢትዮጵያ አየር መንገድና የአውሮፓ ህብረት ኢትዮ አውሮፓ የተሰኘ አለም አቀፍ የቢዝነስ ትምህርት ቤት ለመክፈት ተስማማሙ። አለም አቀፍ የንግድ ትምህርት ቤቱን ለመክፈት አየር መንገዱና የአውሮፓ ህብረት የስምምነት ፊርማ በትናትናው ዕለት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የተፈራረሙት... Read more »

10 ሺህ ሰዎች የታደሙበት የቡና ጠጡ ስነ ስርዓት በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ነው

በአዲስ አበባ የሚከበረውን 13ኛው የብሄር ብሄረሰቦች በዓልን በማስመልከት በመስቀል አደባባይ የቡና ጠጡ ስነ ስርዓት እየተከናወነ ይገኛል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሀብት የሆነውን ቡናን ለማስተዋወቅ ዓላማ ባደረው የቡና ጠጡ ስነ ስርዓቱ ላይም 10 ሺህ ሰዎች... Read more »

የአልሸባብ መረብ ያጠመዳቸው የኬንያ ሥራ አጥ ሴቶች

በኬንያ የተንሰራፋው ሥራ አጥነት ለመንግሥትና ለአካባቢው ሠላም የፀጥታ ሥጋት ፈጥሯል፡፡ በተለይ የኬንያ ሥራ አጥ ሴቶች የአልሸባብ መረብ ውስጥ መግባታቸውን የአልጀዚራ ዘገባ ያትታል፡፡ እንደ ዘገባው የምሥራቅ አፍሪካን አካባቢ ፀጥታ እያናጋ የሚገኘው ፅንፈኛው አሸባሪ... Read more »

ተቋማቱ ለምን መናበብ ተሳናቸው?

በአዲስ አበባ ስሟንና ደረጃዋን የሚመጥኑ መሰረተ ልማቶች ለማስፋፋት ጥረቶች እየተደረጉ ነው፡፡ ከአምና ጀምሮ አንድ መቶ ስድስት ሚሊዮን ተመድቦለት በከተማዋ ዋና ዋና አውራ ጎዳናዎች እየተሠራ የሚገኘው የእግረኛ መንገድ ለዚህ አንድ ማሳያ ይሆናል፡፡ ይሁንና... Read more »

ብሄረሰባዊ እና ኢትዮጵያዊ ማንነትን ለማጣጣም

የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በአዲስ አበባበ ከተማ ‹‹በብዝሃነት የደመቀ ኢትዮጵያዊ አንድነት›› በሚል መሪ መልዕክት የፊታችን ቅዳሜ ለአስራ ሦስተኛ ጊዜ ይከበራል፡፡ ይሁን እንጂ አሁን አሁን ብሄረሰባዊ እና ኢትዮጵያዊ ማንነትን አጣጥሞ በመሄድ ረገድ ክፍተቶች እየተስተዋሉ... Read more »

ሶርያዊያኑ እኛን ለማስተማር ይሆን የተላኩት ?

በማህበራዊ ድረ ገጾች ሰሞኑን ከሚሰራጩት ምስሎች መካከል በስደት መጥተው በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ምጽዋት የሚጠይቁት ሶርያዊያን የብዙዎች መነጋገሪያ ሆነዋል፡፡ ለዓመታት በእርስ በርስ ግጭት የቆየችው አገር ዜጎች ለስደት ተዳርገው ይህን አስከፊ ጽዋ መጎንጨታቸውን የሚያሳዩትን... Read more »