የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚቀጥለው ማግሰኞ ጀምሮ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል

የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከማግሰኞ ጥር 7 ቀን 2011 ዓም ጀምሮ መደበኛ ስብሰባውን እንደሚያካሂድ የኢህአዴግ ምክር ቤት ጽ/ቤት ገልጿል፡፡ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴው በ11ኛው ድርጅታዊ ጉባዔ የተቀመጡ አቅጣጫዎች አፈጻጸም፤ በሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ እና... Read more »

በበዓሉ አከባበር ለሌሎች አካባቢዎች አርአያ የሚሆኑ ተግባራት ተከናውነዋል

አዲስ አበባ፡- በላሊበላ ከተማ የነበረው የዘንድሮው የገና በዓል አከባበር ለሌሎች አካባቢዎች አርአያ የሚሆኑ ተግባራት የተከናወኑበት እንደነበር የላሊበላ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የከተማው ባሕልና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ስጠው ኃይሉ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »

   ወጣቶች በጥምቀት በዓል

ጥምቀት የአደባባይ በዓል በመሆኑ ከውጭ ሀገር የሚመጡ እንግዶችን ሳይቀር ሁሉንም ያሳትፋል፡፡ ከጥር 10 የከተራ ቀን ጀምሮ የበዓሉ አክባሪዎች በየአጥቢያቸው  ታቦታትን አጅቦ ወደማደሪያቸው በመሸኘትና ጥር 11ቀንም ታቦታቱን ወደየደብራቸው በመመለስ  በደማቅ ስነስርአት ያከብሩታል፡፡ ከአካባቢ... Read more »

በሜጀር ጀነራል  ክንፈ ዳኘውና በሌሎች ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፦ ፌዴራል ጠቅላይ  ዐቃቤ ህግ ፖሊስ ምርመራውን ባጠናቀቀባቸው በእነ ሜጀር ጀኔራል ክንፈ ዳኘው እና ሌሎች ሰባት ተጠርጣሪዎች ላይ ትናንት በፌዴራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 15ኛ  ወንጀል ችሎት  ክስ መሰረተ፡፡ በከባድ... Read more »

መንግሥት ነፃነቱን ሰጥቷል፤ ቀሪው ሥራ የተፎካካሪ ፓርቲዎች ነው

በሚቀጥለው አመት ለሚካሄደው ሀገራዊ ምርጫ መንግሥት የፖለቲካ ምህዳሩን በማስፋት፣ የምርጫና የተለያዩ የህግ  የማሻሻል እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ ይገኛል፡፡ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎችም ሰብሰብ ብለው ጠንካራ ተፎካካሪ እንዲሆኑ እንደሚያግዛቸው ቃል ተገብቶላቸዋል፡፡ መንግሥት እየፈጠረ ያለውን ምቹ... Read more »

ግንባታቸው እንደፈረሰባቸው ነጋዴዎች ገለጹ

አካባቢው በርከት ባሉ ሰዎች ተጨናንቋል፡፡ አብዛኞቹ ኀዘንና ትካዜ ይነበብባቸዋል። ጥቂት የማይባሉትም  ስሜታቸውን መቆጣጠር ተስኗቸው ይጮሀሉ። በርከት ከሚሉት ገሚሶቹ  በሰፊው መስክ ላይ የተሠራውን ግንባታ በማፍረስ  እንጨቱን ይከምራሉ። ከእነርሱ መካከልም የውስጣቸውን ኀዘን አውጥተው የሚያለቅሱና... Read more »

«ከኦነግ ጋር 16 ጊዜ ሽምግልና ቢካሄድም ውጤት አልተገኘም» – ኦዴፓ  «በቅርቡ የተሻለ ሁኔታ እንደሚመጣና ሰላም እንደሚሰፍን ተስፋ አለኝ» – ኦነግ

አዲስ አበባ፡-  የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ(ኦዴፓ) ከኦነግ ጋር 16 ግዜ ሽምግልና ቢካሄድም ውጤት አልተገኘም ሲል ፤ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) በቅርቡ የተሻለ ሁኔታ እንደሚመጣና ሰላምም እንደሚሰፍን ተስፋ አለኝ ብሏል፡፡የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ(ኦፌኮ) በበኩሉ በኦሮሚያ... Read more »

ውጥረትን የጋበዘው ይፋ ያልሆነ የምርጫ ውጤት በኮንጎ

እንደ አልጀዚራ ዘገባ እአአ ታኅሣሥ 30 ቀን 2018 በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ተጭበርብሯል መባሉና ውጤቱም ይፋ ሳይደረግ መዘግየቱ ኮንጎን ውጥረት ውስጥ አስገብቷታል፡፡ በተለይም የካቶሊክ ቤተክርስቲያን የምርጫውን ውጤት መተንበዩን ተከትሎ በመንግሥትም... Read more »

በ6 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ሊጠናቀቁ የታቀዱት የመስኖ ፕሮጀክቶች 20 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር ፈጅተዋል

አዲስ አበባ፡- በ6 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ሊጠናቀቁ የታቀዱት የዛሬማ ሜይዴይ እና የመገጭ የመስኖ ፕሮጀክቶች 20 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር መፍጀታቸውን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የኦዲት ግኝት አመለከተ፡፡ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች... Read more »

ሥራ ማስቀጠር ወይስ ዜጋን ማማረር?

ሥራ ፈላጊን ሥራ ለማስቀጠር የሚከናወን ማንኛውም ተግባር፤  የቃል ወይም የጽሑፍ ማስታወቂያ፣ የምዝገባ፣ የምልመላና የምደባን ተግባራት የሚያጠቃልል ሁሉ ‹‹ሥራና ሠራተኛን ማገናኘት›› ተብሎ እንደሚጠራ አዋጅ ቁጥር 632/2001 በግልጽ አስቀምጧል፡፡ ሥራና ሠራተኛ አገናኝ  ድርጅቶች ፈላጊን... Read more »