በብሔራዊ ፓርኮች ላይ የሚከሰትን እሳት አዳጋ ለመከላከል ስትራቴጂ እየተቀረፀ ነው

በብሔራዊ ፓርኮች ላይ የሚከሰትን እሳት አዳጋ ለመከላከል ስትራቴጂ እየተቀረፀ መሆኑን የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ። የባለሥልጣኑ የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ጌትነት ይግዛው እንደገለፁት፤ የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ እስካሁን ድረስ... Read more »

የሥነ-ምግባር ልኬታችን በሕግ አክባሪነት ሚዛን

በኢትዮጵያ እየተከሰቱ ያሉ የሕግ ጥሰቶችና ሥርዓት አልበኝነቶች ምንጫቸው የሥነ ምግባር ዝቅጠታችን ነው የሚሉ በርካታ ናቸው። ቤተሰብ፣ ትምህርት ቤቶች፣ የኃይማኖትና የፍትህ ተቋማት ሚናቸውን ባለመወጣታቸው ሕግ አክባሪ ማህበረሰብ መፍጠር ፈተና መሆኑም ይገለፃል። ከሀገራችን ህዝብ... Read more »

ፖለቲካዊ ግልፅነት የዜጎችን ደህንነት ለማስጠበቅ

ሰሞኑን በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደርና በክልሉ በሰሜን ሸዋ ዞን አንዳንድ ወረዳዎች የታጠቁ ኃይሎች በሠላማዊ ዜጎች ላይ ተኩስ ከፍተው የንፁሃንን ህይዎት ቀጥፈዋል። የታጠቁት ኃይሎች የንብረት ዝርፊያም ከመፈፀ ማቸው ባሻገር የዕምነት ቤቶችን እስከማቃጠልና... Read more »

የትራምፕ የአገር ውስጥ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር ስልጣናቸውን ለቀቁ

የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአገር ውስጥ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር ክሪስጀን ኒልሰን ስልጣናቸውን ለቀዋል፡፡ ሚኒስትሯ እጅግ አወዛጋቢ የሆኑትን የፕሬዚዳንቱን የኢምግሬሽን ፖሊሲዎችና ሕግጋት በበላይነት ሲመሩና ሲቆጣጠሩ የነበሩ ሰው ናቸው፡፡ የሚኒስትሯ ኃላፊነት መልቀቅ የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ... Read more »

ሩዋንዳ አሰቃቂውን የዘር ጭፍጨፋ 25ኛ ዓመት እየዘከረች ነው

ምሥራቅ አፍሪካዊቷ ሩዋንዳ ከ800 ሺህ በላይ የሚሆኑ ዜጎቿን ያጣችበትን የዘር ጭፍጨፋ 25ኛ ዓመት እያሰበች ትገኛለች:: የመታሰቢያ ዝግጅቱም ለ100 ቀናት ያህል ይቆያል ተብሏል፡፡ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ባለፈው ዕሁድ ኪጋሊ ከተማ በሚገኘው የዘር... Read more »

በብሄራዊ ፓርኮች ቃጠሎ ሁለት ሺህ ሄክታር በሚጠጋ ደን ላይ ጉዳት ደርሷል

᎐በሶስት ብሄራዊ ፓርኮች የእሳት ቁጥጥር፣ አያያዝ ጥናት ሊደረግ ነው ᎐የህግ የበላይነትን ለማስከበር በትኩረት ይሰራል አዲስ አበባ፡- ሰሞኑን በባሌ እና በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርኮች ላይ የደረሰው የደን ቃጠሎ አንድ ሺህ ዘጠኝ መቶ 99... Read more »

ሀገሪቱ የህብረቱን ሰንደቅ ዓላማ አታውለበልብም፤ መዝሙሩንም አታዘምርም

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት መስራችና የአፍሪካ የነፃነት ተምሳሌት ተደርጋ ብትቆጠርም የህብረቱን ሰንደቅ አላማ ከራሷ ሰንደቅ አላማ እኩል እንደማታውለበልብና ብሄራዊ መዝሙሯንም ከህብረቱ መዝሙር ጎን ለጎን እንደማታዘምር ተጠቆመ፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስና... Read more »

ኦዲፒ፤

 • በአማራ ክልል በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ሀዘን ገለጸ • አጥፊዎችን ለህግ ለማቅረብ የሚደረገውን ጥረት እንደሚ ደግፍ አስታወቀ፤ አዲስ አበባ፡- የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዲፒ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደርና በክልሉ በሰሜን ሸዋ ዞን... Read more »

ፋብሪካው ከስምንት ወራት በኋላ ስኳር ማምረት ይጀምራል

የጣና በለስ ቁጥር አንድ ስኳር ፋብሪካ ግንባታ በሚቀጥሉት ስምንት ወራት ጊዜ ውስጥ ተጠናቅቆ ወደማምረት ይሸጋገራል ተብሎ እንደሚጠበቅ የስኳር ኮርፖሬሽን አስታወቀ። ኮርፖሬሽኑ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ በላከው መግለጫ፤ በስኳር ኮርፖሬሽንና ካምስ (CAMC) በተባለ የቻይና... Read more »

የሰሜን ሸዋ ዋና አስተዳዳሪ

• የአካባቢው የጸጥታ ችግር በቁጥጥር ስር ውሏል • ድርጊቱ የአማራና ኦሮሞ ህዝቦች አጀንዳ አይደለም አዲስ አበባ፡- ሰሞኑን በሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬ አካባቢ ተከስቶ የነበረው የሰላምና ጸጥታ ችግር በቁጥጥር ስር መዋሉን የሰሜን ሸዋ... Read more »