የፍርድ ቤቶች ማስረጃ አቀባበል በሰው ምስክር ላይ ብቻ የተንጠለጠለ መሆኑ ፍርድ እያዘገየ ነው

አዲስ አበባ፦ በኢትዮጵያ ያለው የፍትሕ ሥርዓት በተለይም የፍርድ ቤቶች ማስረጃ አቀባበል በሰው ምስክር ላይ ብቻ የተንጠለጠለ በመሆኑ ፍርድን እያዘገየ መሆኑን የሕግ ባለሙያዎች ገለጹ።  በፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ የይቅርታ ቦርድ አቃቤ ሕግ ሀብታሙ... Read more »

መንግስት ከአቅሙ በላይ በርካታ ፕሮጀችቶች የያዘ በመሆኑ የግል ድርጅቶችን ማሳተፍ ይኖርበታል ተባለ

መንግስት  ከአቅሙ በላይ በርካታ ፕሮጀችቶች የያዘ በመሆኑ በስራ ላይ ጫና የፈጠረ በመሆኑ ባለሃብቶች ፕሮጀክቶችን   በማስተዳደርና  በመገንባት ማሳተፍ ያስፈልጋል  ሲሉ የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስቴር ዴኤታ ዶክተር እዮብ ተካልኝ  ተናገሩ፡፡ ዶክተር እዮብ  ይህን ያሉት  የስኳር... Read more »

የ102 ባለሀብቶች የእርሻ መሬት ተቀምቶ ወደ መሬት ባንክ እንዲገባ ተደርጓል

አሶሳ፡- በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 102 ባለሀብቶች ለሰብል ልማት የወሰዱት መሬት ተቀምቶ ወደ መሬት ባንክ እንዲገባ መደረጉን የክልሉ የኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ማበረታታት ዳይሬክቶሬት አስታወቀ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ማበረታታት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ክብረወሰን... Read more »

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና አባል መሆን ተስፋም ስጋትም አለው

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና አባል ለመሆን የሚያስችላትን ስምምነት አፅድቃ ሰሞኑን ለአፍሪካ ህብረት ማስረከቧን ተከትሎ የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ስምምነቱ ለአገሪቱ ኢኮኖሚ ተስፋም፤ ስጋትም ያለው መሆኑን ለአዲስ ዘመን ተናግረዋል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ... Read more »

በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 59 የስራ ሃላፊዎችና ግብረአበሮቻቸው በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፤ በሶስት የመንግስት ተቋማት እና ፕሮጀክቶች ላይ የተፈጸመ ከባድ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 59 የቀድሞ የስራ ሃላፊዎች እና ግብረ አበሮቻቸውን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ገለጸ፡፡ ጠቅላይ ዐቃቤ ህጉ አቶ... Read more »

25ኛው መላው የኦሮሚያ ስፖርት ሻምፒዮና እሁድ ይጀመራል

ነቀምት፡- 25ኛው መላ የኦሮሚያ ስፖርት ሻምፒዮና ከሚያዝያ 6 ቀን 2011ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት በነቀምት ከተማ አስተናጋጅነት እንደሚካሄድ የኦሮሚያ ክልል ስፖርት ከሚሽን አስታወቀ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ናስር ሁሴን... Read more »

የደቡብ ኮሪያ የውርጃ ሕግ ተቃውሞ አስነሳ

በኮሪያ ህገመንግስት እ.እ.አ ከ1953 ጀምሮ የጸደቀው የውርጃ ህግ የሴቶችን ጤና አደጋ ላይ የሚጥልና መብታቸውን የማያከብር ነው በሚል የሰባዊ መብት ተሟጋቾችና የተለያዩ ኮርያውያን ቅሬታቸውን ለማሰማት አደባባይ ወጡ። የቢቢሲ ሪፖርተር ላውራ ብቸከር በአገሪቱ በፍርድ... Read more »

በእጅ መሳሪያዎች አንድ ነጥብ አምስት ኪሎ ሜትር መንገድ የሰራው የኬንያ ‹‹ጀግና››

የመንደሩ ነዋሪዎች በመንገድ ዕጦት በመሰቃየታቸው ካለምንም ትልልቅ ማሽኖች ዶማ፣ አካፋ እና መፍለጫን ብቻ ተጠቅሞ እየቆፈረ አንድ ግለሰብ ብቻውን አንድ ነጥብ አምስት ኪሎ ሜትር መንገድ መገንባቱን ቢቢሲ አስነብቧል። ኬኒያዊው ሚስተር ኒኮላስ ሙቻሚ መንገዱን... Read more »

በመጨረሻም ፕሬዚዳንት አልበሽር እና ሱዳን ተለያይተዋል

ለሁለት ወራት የዘለቀው እና ከአምስት ቀን በፊት ጫፍ መድረሱ ሲነገርለት የቆየው የሱዳን ተቃውሞ እ.አ.አ በ1989 በወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ስልጣን የያዙትን ፕሬዚዳንት ኡመር አልበሽርን ከስልጣናቸው አስወግዷል። ሱዳናዊያን አልበሽርን በቃዎት በማለት ላለፉት ሁለት ወራት... Read more »

ድርጅቱ የህሙማን መርጃ ማእከል ለማቋቋም ድጋፍ እንዲደረግለት ጠየቀ

አዲስ አበባ፡- የህሙማን መርጃና እንክብካቤ ማእከል ለማቋቋም ይረዳው ዘንድ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ድጋፍን እንዲቸረው «የፓርኪንሰን ፔሸንት ሰፖርት ኦርጋናይዜሽን ኢትዮጵያ» ጠየቀ። የድርጅቱ መስራችና ስራ አስኪያጅ ወይዘሮ ክብራ ከበደ በኢትዮጵያ ለ9ኛ በዓለም አቀፍ ደረጃ... Read more »