የኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን ለሜቄዶንያ የበዓል ስጦታ አበረከተ

የኢትዮጵያ  ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን በመጪው እሁድ የሚከበረውን የትንሳሰኤ በአል ምክንያት በማድረግ ለሜቄዶንያ የበአል ስጦታ አበረከተ። የኮርፖሬሽኑ የበላይ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ዛሬ (ሚያዚያ 17) በሜቄዶንያ አረጋዊያንና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል  በመገኘት  የ100 ኩንታል ስንዴ... Read more »

ጁሊያን አሳንጄ- አወዛጋቢው “የመረጃ ነፃነት አርበኛ”

በልደት ስሙ ጁሊያን ፖል ሆውኪንስ በመባል የሚታወቀው አውስትራሊያዊው የኮምፒዩተር ፕሮግራመር፣ ጋዜጠኛና የታዋቂው የመረጃ ግልፅነት አቀንቃኝ ድረ ገጽ መስራች “ጁሊያን አሳንጄ” በሚለው ስሙ ነው ዓለም ሁሉ የሚያውቀው። እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2006 ዊኪሊክስን ከመሰረተበት... Read more »

ሰላምና በዓል- የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ

ሰላም በእምነት ጥላ ስር ላሉ ብቻ ሳይሆን እንደ ሀገር ተስማምቶ ለመኖር ጭምር ወሳኝ ነው። በቀላል ነገር ሁሉ የሚከፋን፣ በጥቂት ሆድ የሚብሰን ከሆነ ሰላማችን ይደፈርሳል። ወጥተን መግባት፣ ተኝተን መነሣት አንችልም። በአሁኑ ጊዜ ስለ... Read more »

የፕሬስ ቀን በፕሬስ ሰዎች

ከተወሰነ ቆይታ በኋላ ግን የፕሬስ ነጻነትን የሚገፉ አሰራሮች ተከስተው የፕሬስ ነጻነት ብቻ ሳይሆን ፕሬሱ እራሱ አለምም የለምም በሚባል ደረጃ ላይ ሆኖ ቆይቷል። የፕሬስ ነጻነት ህግም ከወረቀት በዘለለ በተግባር ሳይተገበር ቀርቷል። እናም የፕሬስ... Read more »

የሱዳን ፖለቲከኞች ችግራቸውን በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፡- የሱዳን ፖለቲከኞች የሀገራቸውን ችግር በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጥሪ አቅርበዋል። በካይሮ ከትናንት በስቲያ በተካሄደ የአፍሪካ ህብረት የምክክር ጉባኤ ላይ ንግግር ያደረጉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ... Read more »

ተፈናቃዮች ፋሲካን በመጠለያ 

አዲስ አበባ፡- የ54 ዓመት ጎልማሳው አቶ ግርማ ጎዳና የሰባት ዓመት ልጅ እያሉ ከአባታቸው ጋር ወደ ምዕራብ ጉጂ ዞን ቀርጫ ወረዳ እንደሄዱና እዚያው አድገው አግብተው 12 ልጆችን አፍርተው ለወግ ማዕረግ ማብቃታቸውን ይናገራሉ። ባለፈው... Read more »

የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ስኬታማ የቻይና ጉብኝት

አዲስ አበባ፡- ደቡብ ምስራቅ አውሮፓን እስያን አፍሪካን ያካትታል የቻይናው ቤልት ኤንድ ሮድ ፕሮጀክት ማዕቀፍ። በዚህ የፕሮጀክት ማዕቀፍ ውስጥ ከ60 በላይ የሚደርሱ አገራት ተሳታፊ ናቸው። እነዚህ አገራት ጠቅላላ አገራዊ ምርታቸው የዓለም ኢኮኖሚን ሲሶ... Read more »

ስሪ ላንካን ለከባድ ኀዘን የዳረጓት የሽብር ጥቃቶች

ባለፈው እሁድ በአብያተ ክርስቲያናትና በሆቴሎች ላይ በተፈፀሙ የቦምብ ጥቃቶች እስካሁን ድረስ ከ320 በላይ ሰዎች የተገደሉባትና ከ500 የሚበልጡት ደግሞ የቆሰሉባት የደቡብ ምሥራቅ እስያዋ አገር ስሪ ላንካ በከባድ የኀዘን ድባብ ተውጣለች። በጥቃቶቹ ዒላማ የተደረጉት... Read more »

የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን አገልግሎትን ለሁሉም ለማዳረስ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፦ በዘላቂ የልማት ግቦች የተካተተው ንፁህ የመጠጥ ውሃና የሳኒቴሽን አገልግሎትን እ.አ.አ 2030 በሁሉም የገጠርና የከተማ ቀበሌዎች ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ። የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ደኤታ ዶክተር ነጋሽ ዋጌሾ፤ ትናንት ሚኒስቴሩ... Read more »

የከተማ አስተዳደሩ በዘጠኝ ወራት ከ600 ሄክታር በላይ መሬት አዘጋጅቷል

አዲስ አበባ:- የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና ከተማ ማደስ ኤንጀንሲ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ከ600 ሄክታር መሬት በላይ ማዘጋጀቱን አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ተሾመ ለታ፤ በተለይም ለአዲስ ዘመን... Read more »