የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን እና የሩስያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሁለቱን ሀገሮች የሁለትዮሽ ግንኙነትታቸውን ከማጠናከር ባለፈ ስለ ኮርያ ስርጥ ጉዳይ ለመምከር በትናንትናው ዕለት በሩስያ ምሥራቃዊት ከተማ ቭላዲቮስቶክ አቅራቢያ በሚገኝ ረስኪ በተባለ... Read more »
ሁለተኛውን ዓለም አቀፍ <<ቤልት ኤንድ ሮድ ፎረም>> ለመሳተፍ ቻይና የገቡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ትናንት የቻይናዋን ሀንዡ ከተማ መጎብኘታቸውን ኤፍ.ቢ.ሲ ዘግቧል፡፡ ብዙ የቴክኖሎጂ ተቋማትን በውስጧ በመያዝ በኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ማዕከልነቷ የምትታወቀዋን... Read more »
የመንገድ ፈንድ ጽህፈት ቤት የመንገዶች የጥገናና ደኅንነቶች ወጪዎችን ለመሸፈን የሚያስችለውን ሥራ በትክክል ለማሳካት በጀቱን ከ 2 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ወደ አምስት ቢሊዮን ብር ሊያሳድግ መሆኑን አስታወቀ:: የኢትዮጵያ መንገድ ፈንድ ጽህፈት ቤት... Read more »
አዲስ አበባ:- በኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በተደረገ የሁለት ነጥብ ሰባት ሚሊዮን ብር ድጋፍ እየተባዛ የሚገኝው አንዴ ተዘርቶ ለዓመታት ያለዘር ምርት የሚሰጥ የማሽላ ዘር በቅርቡ ለአርሶ አደሩ ሊሰራጭ መሆኑ ተገለፀ። ተመራማሪው አቶ ታለጌታ... Read more »
አዲስ አበባ፡– አዲሱ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ አዋጅ አገር በቀል ድርጅቶች ፖለቲካ ፓርቲዎች ላይ ግፊት የማድረግ መብት እንዳላቸው በሕጉ ማካተቱን የኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበረሰብ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው የተሻሻለውን አዲስ አዋጅና ከአዋጁ ጋር ተያይዘው... Read more »
አዲስ አበባ፡– የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እና የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ባለሥልጣን የትንሣኤ በዓል ከፀጥታ ችግርና ከአደጋ ነፃ ሆኖ በሠላም እንዲከበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረጋቸውን አስታወቁ:: በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የኢንዶክትሬሽንና... Read more »
ኢህአዲግ ወደ ሥልጣን ከመጣ በኋላ በወሰደው እርምጃ ቀደም ሲል የነበረውን ሳንሱር የሚባለውን በሕግ እንዲነሳ ማድረግ ነው። ሳንሱሩ ከተነሳ በኋላ በሽግግሩ ወቅት ቻርተር የሚባለው ሲወጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በርካታ ጋዜጦች መውጣት ጀምረው ነበር... Read more »
አዲስ አበባ፡- ሥልጣኑ፣ ቢሮክራሲው፣ መከላከያው፣ ደህንነቱ፣ ሀብቱ በተወሰኑ ቡድኖችና ግለሰቦች በሞኖፖል ተይዞ በነበረበት ሁኔታ ለውጡ ካለምንም እንቅፋት ይጓዛል ብሎ መጠበቅ የዋህነት ቢሆንም፤ የተከሰቱት ችግሮች ያጋጥማሉ ተብለው ከተገመቱት በታች እንደሆኑ ፕሮፌሰር ተስፋዬ ታፈሰ... Read more »
አውድ ዓመት ሲመጣ የገበያ ግርግር የበዓሉ አንዱ ለየት ያለ ገጽታ ነው። የአውዳመት ገበያ በእርግጥ የተለየ ከመሆኑም በላይ በግና ዶሮው እንዲሁም በሬው፤ እነዚህን ለማጣፈጥ የሚያስፈልጉ እንደ ቅቤና ሌሎች ቅመማ ቅመሞች ብቻ ሁሉም በዓልን... Read more »
አዲስ አበባ፡– የኦሮሚያና የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልሎች በመጠለያዎች ውስጥ የሚገኙ 528 ሺ761 ተፈናቃዮችን ወደ ቀዬያቸው መመለሳቸው አስታወቁ:: ከምዕራብ ጉጂ ተፈናቅለው በጌዲኦ ዞን ከተጠለሉ ተፈናቃዮች ውስጥ 15ሺህ የሚሆኑት በትናንትናው ዕለት ወደ ቀዬያቸው... Read more »