አዲስ አበባ፡– ለጋ ወጣቶች የአልኮል መጠጥ ተፅዕኖ ውስጥ እንዳይወድቁ ዓለም አቀፍ ፕሮግራም ነድፎ እየሠራ መሆኑን ዲያጆ ሜታ የመጠጥ አምራች ኩባንያ አስታወቀ። ዲያጆ ሜታ የመጠጥ አምራች ኩባንያ ከ ”ኩልንግውድ ለርኒንግ” ጋር በመተባበር ፕሮግራሙን... Read more »
የቀድሞ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ በጀርመን አገር በህክምና ሲረዱ ቆይተው ትናንት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ከ1987 ዓ.ም ጀምሮ ለሰባት ዓመታት አገራቸውን በፕሬዚዳንትነት አገልግለዋል፡፡ ከፕሬዚዳንትነት ከወረዱ በኋላ በ1997 ዓ.ም... Read more »
ላለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት በአገራችን የነበረው የፕሬስ ነፃነት ከምልክት ያለፈ አልነበረም።የወጡ ህጎችም ቢሆኑ ፕሬስ ነፃነቱ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ የሚያሳድሩ ነበሩ።ኢህአዴግ በገባበት በ1983 ዓ.ም አካባቢ በአንጻራዊነት ሚዲያው በነፃነት እንዲንቀሳቀስ ተደርጎ ነበር። ከተወሰነ ቆይታ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የክርስትና እምነቱ ተከታዮች የትንሳኤ በዓል ሲያከብሩ ከጥላቻና ግጭት በመራቅ ፣ለሰላም፣ ሀገር አንድነት በጋራ ለመስራት በማሰብ፣የተቸገሩ ወገኖችን በማገዝ መሆን እንዳለበት የሃይማኖት አባቶች አሳሰቡ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ ወቅዱስ... Read more »
አዲስ አበባ፦ ኢትዮጵያ በሚገኙ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ከሚሰሩ 193 ፕሮፌሰሮች መካከል አራቱ ብቻ ሴቶች መሆናቸውን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ከ193ቱ ፕሮፌሰሮቸ መካከል ደግሞ 104 የሚገኙት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ነው።... Read more »
አዲስ አበባ፡- ባለፈው አንድ ዓመት በኢትዮጵያ ውስጥ የፕሬስ ነፃነት ቢታይም የሕትመት ዋጋ መወደድ ለፕሬስ ውጤቶች ማነቆ እንደሆነ ተገለጸ። የአዲስ ዘይቤ ጋዜጣ ማኔጂንግ ኤዲተር አቶ አቤል ዋቤላ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፣ መንግሥት የፕሬስ... Read more »
አዲስ አበባ፦ ከቻይናው የ«ቤልትና ሮድ» ጉባኤ ጎን ለጎን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከተለያዩ የቻይና ኩባንያዎች ጋር አራት የመግባቢያ ሰነዶችን በመፈራረሙ ፋብሪካቹ በኢትዮጵያ እንደሚሠሩ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። እንደ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአንድ አብራክ ክፋይ የሆኑት ሦስቱ ሕፃናት በዓለም ዝነኛ የፎቶግራፍ ባለሙያ (ፎቶ ግራፈር) ለመሆን የጀመሩት ጥረት አንድ ቀን ዓለምን አጃዒብ ሊያሰኝ እንደሚችል ከወዲሁ ተስፋ አድርገዋል። ሕፃን ኤሊያታ ዳንኤል የ10 ዓመት ታዳጊ... Read more »
ሁለቱን ወራት በጾምጸሎት ያሳለፈው ህዝበ ክርስቲያን የፋሲካን በዓል ለመቀበል ዝግጅቱን ከወዲሁ ጀምሯል። በዛሬዋ የቅዳም ሹር ዕለት ደግሞ የበዓሉ ድባብ ይበልጥ ይደምቃል። ከትላንትናው የስነስቅለትና የስግደት ውሎ በኋላም ዛሬን ለነገው ፋሲካ የሚያውሉት በርካቶች ዓውደ... Read more »
በተለያዩ ከተሞች የሚስተዋለው የውጭ ሀገራት ገንዘብ ህገወጥ ምንዛሬ በትላልቅ አስመጪዎች እና በባንክ ማናጀሮች ዋነኛ ተዋናይነት የሚመራ መሆኑን የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ ገለጸ። በፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ የፋይናንስ ወንጀሎች ምርመራ ምክትል... Read more »