የሠራተኞች ቀን መንግሥት ሰላምን እንዲያስከበር በመጠየቅ ይከበራል

አዲስ አበባ፡- የዘንድሮው አለም አቀፍ የሰራተኛች ቀን መንግስት ሰላምን እንዲያስከብር በመጠየቅ የሚከበር መሆኑን የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ኮንፌዴሬሽኑ ዘንድሮ በኢትዮጵያ ለ44ኛ፤ በአለም አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ130ኛ ጊዜ ነገ  የሚከበረውን አለም አቀፍ... Read more »

የፕሬስ ቀን በፕሬስ ሰዎች

የሪፖርተር ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ አቶ ዘካርያስ ስንታየሁ ዛሬም ድረስ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚዲያ ነፃነት አለ ለማለት የሚያስደፍር ነገር የለም ፤አንጻራዊ በሆነ መልኩ ግን መሻሻሎች እየታዩ ናቸው። በንጉሱ ዘመን የነበሩት ሚዲያዎች የንጉሰ ነገስቱን ሀሳብ... Read more »

በመተከል ዞን ግጭቱ እንዳይስፋፋየክልሎቹ አመራሮች እየሰሩ ናቸው

አዲስ አበባ፡- በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ የተከሰተው ግጭት እንዳይስፋፋና የስጋት ቀጣናዎችን ከስጋት ውጭ ለማድረግ የአማራና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች አመራሮች እየሰሩ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ የአማራ ክልል መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት... Read more »

ሚዲያው በስነ ምግባርና በማህበራዊ ኃላፊነት መሥራት ይጠበቅበታል

በሀገሪቱ እየተፈጠሩ ያሉ አለመግባባቶችንና ግጭቶችን በማባባስ በኩል አንዳንድ የግልም ሆነ የመንግስት ሚዲያዎች ሚና አላቸው፡፡ የሚያስተላልፏቸው መልእክቶች የሚዲያ ስነ ምግባር የጎደላቸውና ማህበራዊ ኃላፊነትን ከግምት ውስጥ ያላስገቡ በመሆናቸው የቁጥጥር ስርአት መዘርጋት አስፈላጊነት መሆኑን ባለሙያዎች... Read more »

ሠላምን ለመመለስ ጥያቄን መመለስ

በዕኩለ ቀን ላይ ከተማዋን እየዞርኩ ስለነበር የሰውን የመንገድ ላይ እንቅስቃሴ በሚገባ ለማስተዋል አልከበደኝም። ውስጤን ፈትሾ ልዩ ስሜት በሚሰጠኝ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ነዋሪዎችን ለማውጋት ወደ አንዱ መንደር ጎራ አልኩ። ቦታው ነቀምቴ ከተማ 03... Read more »

በአልጄሪያ በወታደሩና በሲቪል ባለሥልጣናት መካከል የተፈጠረ የሥልጣን ሽኩቻ

በአልጄሪያ እ.ኤ.አ 2019 ሐምሌ 4 ቀን አጠቃላይ ምርጫ እንደሚደረግ ባሳለፍነው ሳምንት ነበር የተገለፀው፡፡ ምርጫው እንዲካሄድ የተወሰነው ለወራት ያክል ሲደረግ በነበረው ህዝባዊ ተቃውሞ ምክንያት ነው፡፡ እ.ኤ.አ 2019 የካቲት ወር ላይ የአልጄሪያ ፕሬዚዳንት የነበሩት... Read more »

ጅምር የሚዲያ ነፃነቱ ዘላቂ እንዲሆን መስራት ይገባል

አዲስ አበባ፡- ለውጡን ተከትሎ በኢትዮጵያ እየታየ ያለው ጅምር የሚዲያዎች የነፃነትና አሳታፊነት ጉዞ ዘላቂነት እንዲኖረው መሥራት እንደሚገባ ተገለጸ። አሁን ላይ በተለያየ መልኩ የተቋቋሙ ሚዲያዎች የአግላይነት አካሄድም ሊታረም እንደሚገባው ተጠቁሟል። አዲስ ዘመን ጋዜጣ ያነጋገራቸው... Read more »

ትምህርትና ምርምር ለአገር ግንባታ ተገቢውን አስተዋፅኦ አላበረከቱም

በአገሪቱ ከሃምሳ በላይ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትና ሌሎች በርካታ የምርምር ተቋማት ይገኛሉ። እነዚህ የትምህርትና የምርምር ተቋማት ግን ለአገር ግንባታ የሚፈለገውን ያክል አስተዋፅኦ እያደረጉ አለመሆኑን በጉዳዩ ላይ ጥናት ያደረጉ ባለሙያዎች ይገልጻሉ። በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ መምህር... Read more »

የፕሬስ ቀን በፕሬስ ሰዎች

መገናኛ ብዙሃን ከለውጡ በፊት የታፈኑ ነበሩ ማለት ይቻላል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ስለመንግሥት ብቻ የሚዘግቡ ይበዙ ነበር፡፡ ብዙ ጊዜ ከመንግሥት በኩል ያለው ነገር ብቻ ነበር የሚሰማው፡፡ የህዝቡን የመልካም አስተዳደር ችግሮች ነቅሰው አውጥተው የሚሰማበት... Read more »

የፕሬሱ ዳግም ልደት

አራት ኪሎ ጆሊ ባር ፊት ለፊት በርካታ የህትመት ውጤቶች ለሽያጭ ከሚቀርቡባቸው አካባቢዎች አንዱ ነው። በአካባቢው አልፎ ሂያጁም ሆነ ሥራ ፈላጊው በዚህ ስፍራ የሚሸጡ ጋዜጦችና መፅሔቶችን ሳያገላብጥ ማለፍ አይሆንለትም። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ... Read more »