መንግሥት የሠራተኛውን ሕገ-መንግሥታዊ መብት እንዲያስከብር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፡- መንግሥት የሠራተኛውን ሕገ- መንግሥታዊ መብት እንዲያስከብር እና የተረጋጋ የኢንዱስትሪ ሰላም ተፈጥሮ ምርትና ምርታማነት አድጎ የጋራ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) ጠየቀ። የኮንፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ የዓለም የሠራተኞች... Read more »

ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና

ኢትዮጵያን ለ7 ዓመታት በፕሬዚዳንትነት ያገለገሉት የቀድሞው ርዕሰ ብሔር ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ በ75 ዓመታቸው ህይወታቸው ማለፉ ተሰምቷል። ከዚህ ጋር ተያይዞ ዶክተር መረራ ጉዲና ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፤ ከእሳቸው ጋር መቀራረብ የጀመሩት የገዥው ፓርቲ አባልነታቸውን... Read more »

የፖለቲካ ሴራ ያሻከረው ልብ በይቅርታ ሲሽር 

አዳማ ገልማ አባ ገዳ አዳራሽ “ድሮም አንድ ነበር፤ አሁንም አንድነን” እያሉ የቢፍቱ ኦሮሚያ አባላት ጣዕመ ዜማ ያሰማሉ። ከኦሮሚያና ከኢት ዮጵያ ሱማሌ የመጡ የሃይማኖት አባቶች፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ ከፍተኛ የሁለቱ ክልል ባለስልጣናትን የጣዕመ ዜማው... Read more »

የለውጡ ማግስት የፕሬስ ነጻነት ተስፋና ተግዳሮቶች

‹ሪፖርተርስ ዊዘአውት ቦርደርስ› የተሰኘ ዓለም አቀፍ ተቋም በቅርቡ ባወጣው የ2019 የዓለም የፕሬስ ሪፖርት እንዳስታወቀው ኢትዮጵያ የፕሬስ ነፃነት ረገድ 40 ደረጃዎችን አሻሽላለች። ይህ በአገሪቱ ታሪክ ትልቅ መሻሻል ቢሆንም ከለውጡ ማግስት ያለው የፕሬስ ነጻነት... Read more »

‹‹ጠንካራ የሙስሊም ማኅበረሰብ ለኢትዮጵያ አንድነት መሠረት ነው›› – ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ

 • የኢትዮጵያ የሙስሊም ጉዳዮች መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ የጥናት ሪፖርቱን አቀረበ አዲስ አበባ፡- ‹‹ጠንካራ የሙስሊም ኡማ / ማህበረሰብ/ ለኢትዮጵያ አንድነት መሰረት ነው ብለን በጽኑ እናምናለን። በመሆኑም ስብሰባው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች አንድ ሁነው ሥለ ሰላም፣ሥለ... Read more »

የአሜሪካ ምክትል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የሥልጣን መልቀቂያ ጥያቄ አቀረቡ

የአሜሪካ ምክትል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ሮድ ሮዝንስቴይን የሥልጣን መልቀቂያ ጥያቄ ማቅረባቸው ተዘግቧል።ከሁለት ዓመታት በፊት ሩስያ በ2016ቱ የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ጣልቃ ገብታለች የተባለውን ጉዳይ እንዲያጣሩ ልዩ መርማሪ ሮበርት ሙለርን የሾሙት ሮዘንስቴይን፤ የሥልጣን መልቀቂያቸውን... Read more »

ጥምር መንግሥት ተስፋ ያደረገችው ስፔን

በስፔን በተካሄደው አገራዊ ምርጫ «የስፔን የሠራተኞች ሶሻሊስት ፓርቲ» (Spanish So­cialist Workers’ Party – PSOE) በመባል የሚታወቀውና ገዢው የጠቅላይ ሚኒስትር ፔድሮ ሳንቼዝ ፓርቲ የፖለቲካ ቡድን አብላጫውን (30 በመቶ) ድምፅ በማግኘት አሸንፏል።ፓርቲው ከአገሪቱ ምክር... Read more »

የኢኮኖሚ ዕድገቱ በቂ የስራ ዕድል አልፈጠረም ተባለ

አዲስ አበባ፦ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ በየዓመቱ መሻሻል እያሳየ የመጣና ዓለም የመሰከረለት ቢሆንም፤ ዕድገቱ እያንዳንዱን ዜጋ ተደራሽ ያላደረገና በቂ የስራ ዕድልም መፍጠር ያልቻለ መሆኑ ተገለፀ። የፕላንና ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር ክብርት ዶክተር ፍፁም አሰፋ፤ ትናንት... Read more »

የዓለም የቡና ገበያ ዋጋ ዕለት ከዕለት እየቀነሰ ነው

አዲስ አበባ፦ የቡና ዋጋ በዓለም ገበያ ዕለት ከዕለት ቅናሽ እያሳየ በመሆኑ በኤክስፖርቱ ላይ ተፅዕኖ አሳድሯል ተባለ። አቶ ትዕዛዙ ኢዶሳ፤ በቡናና ሻይ ባለስልጣን የገበያ መረጃና ቁጥጥር ተወካይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለፁት፣ ከአሥራ አንድ... Read more »

ኮሚሽኑ ችግሮችን ከምንጫቸው በማድረቅ ላይ አተኩሮ እንደሚሰራ ገለፀ

አዲስ አበባ፦ የእርቀ ሰላም ኮሚሽን እሳት በማጥፋት ስራ ላይ ከማተኮር ይልቅ በመረጃ ላይ የተመሰረተ ስልት በመከተል ችግሮችን ከምንጫቸው ማድረቅን ትኩረት አድርጎ እንደሚሰራ አስታወቀ። የኮሚሽኑ ሰብሳቢ ብፁዕ ካርዲናል ብርሀነ ኢየሱስ የኮሚሽኑን የእስካሁን የስራ... Read more »