– ከ670 እስከ 700 ሚሊዮን ዶላር ያስፈልጋል – 400 አፈናቃዮች በቁጥጥር ሥር ውለዋል አዲስ አበባ፡- ህግና ስርዓትን ማስከበርና በህግ የሚጠየቅን አካል እንዲጠየቅ የማድረግ ሥራው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ። የህግ የበላይነትን ለማስከበር በተሰራው ሥራ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ለፕሬስ ነጻነት የምናደርገው ትግል ለጋዜጠኞች መብት ስንል የምናደርገው ሳይሆን ለራሳችን መብት ስንል የምናደርገው ትግል ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለጹ። ዓለም አቀፍ የፕሬስ ነጻነት ቀንን አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ትናንት... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ባለፉት 12 ወራት የፕሬስ ነጻነትን ለማረጋገጥ የተጀመሩ ተግባራት ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ በ26ኛው የፕሬስ ነጻነት ቀን ለመሳተፍ አዲስ አበባ የተገኙ የተለያዩ ሀገራት ጋዜጠኞች ጠቆሙ። ጋዜጠኞቹ ለአዲስ ዘመን በሰጡት አስተያየት ከአንድ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ያለህግ አስገዳጅነት በፈቃደኝነት የመክፈል ባህል በ32 በመቶ ዕድገት ማሳየቱን የአፍሪካ ልማት ባንክ ጥናት አመላከተ። በጥናቱ የተገኙ ምክር ሃሳቦች በፖሊሲ ማዕቀፍ ተካተው እንዲተገበሩ የሚደረግ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር ገለጸ። በአፍሪካ ልማት ባንክ... Read more »
– የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዛሬ አዲስ አበባ ይገባሉ አዲስ አበባ፡- ጃፓን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በአገር ውስጥ የሚሰሩትና በውጭ ሀገር በዲፕሎማሲው ረገድ የሚያደርጉትን ጥረት እንደምታደንቅ ተገለፀ። የጃፓን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር... Read more »
አዲስ አበባ፡- ባለፉት ዘጠኝ ወራት ብቻ ከሀገር ሲወጡ እና ሊገቡ ሲሉ የተያዙ የተለያዩ አገር ገንዘቦች 182 ሚሊዮን ስድስት መቶ ሺ ብር በላይ የምንዛሪ ዋጋ እንዳላቸው የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን... Read more »
ዓለም ዓቀፍ መገናኛ ብዙሃን ትናንት ካቀረቧቸው ዘገባዎች መካከል የታይላንዱ ንጉስ ዜና አንደኛው ነው፡፡ አልጀዚራ እና ቢቢሲ በድረገፃቸው እንዳስነበቡት ከወደ ታይላንድ የተሰማው አስደሳች ዜና እንደሚያመለክተው፤ የታይላንዱ የ66 ዓመቱ ንጉስ ማሃ ቫጂራሎንግኮርን የግል ጠባቂያቸውን... Read more »
በህንድ ምስራቃዊ የባህር ዳርቻ ኦሪሳ በተባለው የህንድ ግዛት ነፋስ የቀላቀለ ከፍተኛ ዝናብ ሊጥል መቃረቡን የሚትሮሎጂ ትንበያ ማመላከቱን ተከትሎ በሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች መኖሪያቸውን ለቀው እየወጡ ነው፡፡ ፋኒ ተብሎ የሚጠራው በዚሁ አውሎ ንፋስ ከህንድ... Read more »
ዩጋንዳ ጽንፈኝነትንና ስርዓት አልበኝነትን የሚቀሰቅሱ መልዕክቶችን አስተላልፈዋል ያለቻቸውን በ13 የሬዲዮና የቴሌቪዥን ጣቢያዎች የሚሰሩ ጋዜጠኞች ከስራ እንዲታገዱ ትዕዛዝ ሰጥታለች፡፡ የቢቢሲ ዘገባ እንደሚያመለክተው ትዕዛዙ የተሰጠው ለ13 የሬዲዮና ቴሌቪዥን ጣቢያዎች ሲሆን የኡጋንዳ ኮሚዩኒኬሽንስ ኮሚሽን የተሰኘው... Read more »
ገላን፡- በኦሮሚያ ክልል ገላን ከተማ በ10ሺ 500 ካሬ ሜትር ላይ የተገነባውና 12ሺ ቶን የኤሌክትሪክ ኬብል ማምረት የሚችለው ‹‹ዩሮ ኬብል›› ፋብሪካ የማምረት አቅሙን በሦስት እጥፍ ማሳደግ እንደሚያስችለው ተገለጸ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ገላን ከተማ የተገነባው... Read more »