የምርጫ ቦርድ አባላት በሙሉ ሰዓት እንዲሰሩ ታቅዷል

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የቦርድ አባላት በሙሉ ጊዜ እንዲያገለግሉ መታቀዱን የህግና ፍትህ ጉዳዮች አማካሪ ጉባኤ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የህግና ፍትህ ጉዳዮች አማካሪ ጉባኤ ጽህፈት ቤት የምርጫ... Read more »

‹‹የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈጽመው የተሸሸጉ ወንጀለኞች ለህግ እንዲቀርቡ ከመንግሥት ጎን እንቆማለን›› አቶ ኦባንግ ሜቶ – ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዳይሬክተርና የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪ

አዲስ አበባ፡- የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈጽመው የተሸሸጉ ወንጀለኞች ለህግ እንዲቀርቡ ከመንግሥት ጎን እንደሚቆሙ ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዳይሬክተርና የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪ አቶ ኦባንግ ሜቶ ተናገሩ፡፡ አቶ ኦባንግ ሜቶ በተለይ ከአዲስ ዘመን ጋር... Read more »

ሰብአዊ መብት፤ የጥሰት ጥጉ

ሁለተኛው የዓለም ጦርነት (1939–1945) የ80 ሚሊዮን ህዝብ እልቂት አስከተለ፡፡ እልቂቱም በዘግናኝነቱ እስካሁን ተጠቃሽ ነው፡፡ ይህ እልቂት እንዳይደገም አንድ ነገር ማድረግ እንደሚያስፈልግ ስምምነት ላይ ተደረሰ፡፡ ኃላፊነቱንም 48 አገራት ወሰዱ፡፡ በተወካዮቻቸው አማካኝነትም አንድ ገዢ... Read more »

ቢሮው በህገወጥ ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች ላይ ርምጃ እወስዳለሁ አለ

አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ሥራና ሠራተኛን በማገናኘት ተግባር ላይ በተሰማሩና ህጋዊ ፈቃድ በሌላቸው ኤጀንሲዎች ላይ ተገቢውን ርምጃ ለመውሰድ መዘጋጀቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ ። ቢሮው በዘርፉ... Read more »

የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች በ100 ቀናት ዕቅዱ፦

• ማቋቋሚያ አዋጁን ያሻሽላል • የሰብዓዊ መብት ጥሰትን መቶ በመቶ ለማስቆም ይሰራል አዲስ አበባ፡- የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች የተቋቋሙበትን አዋጅ ለማሻሻል በመቶ ቀናት ዕቅዱ ይዞ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ዋና ዳይሬክተር... Read more »

የመቄዶንያ መርጃ ማዕከል በቀድሞው ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ሞት ኀዘኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፡-  የመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል በቀድሞው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ ግርማ ወልደጊዮርጊስ ሞት የተሰማውን ጥልቅ ኀዘን ገለጸ፡፡ ማዕከሉ ለዝግጅት ክፍላችን በላከው መግለጫ፣ ክቡር አቶ ግርማ ወልደጊዮርጊስ በሕይወት ዘመናቸው ለሀገራቸው... Read more »

«ፕሮፌሰር አስመሮም ሁሌም የሚታወሱ ምሁር ናቸው» – አቶ ለማ መገርሳ

አዲስ አበባ፡- በኦሮሞ ታሪክ እና በገዳ ሥርዓት ላይ ለግማሽ ምዕተ ዓመት ጥናት ያደረጉት ኤርትራዊው ፕሮፌሰር አስመሮም ለገሰ በኢትዮጵያ የታሪክ መዝገብ እና በኦሮሞ ሕዝብ ልብ ሁሌም እንደሚታወሱ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ... Read more »

በሚድሮክ ይዞታ ስር የነበረው ቦታ የፓርኪንግ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህንፃ ፊት ለፊት ላለፉት በርካታ አመታት በሚድሮክ ይዞታ ስር የነበረውና ታጥሮ ያለ አገልግሎት የቆየው ቦታ የፓርኪንግ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የከንቲባ ፅ/ቤት አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በህገ-ወጥ መንገድ... Read more »

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሞስኮ የቀጥታ በረራ ጀመረ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሩሲያ ዋና ከተማ ሞስኮ የሚያደርገውን የበረራ አገልግሎት ትናንት ሌሊት ጀምሯል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለበርካታ ዓመታት ወደ ሩሲያ በረራ ሰያድርግ... Read more »

የነዳጅ ፖለቲካው ጡዘት

የባህረ ሰላጤዋ ሃገር ኳታር ከነዳጅ አምራችና ላኪ ሃገራት ማህበር (ኦፔክ) ራሷን ለማግለል መወሰኗን ሰሞኑን አስታውቃለች። ማህበሩን ከ57 ዓመት በፊት የተቀላቀለችው ኳታር ለመልቀቅ ከመወሰኗ ጀርባ ያለው ምክንያትም በርካታ የፖለቲካ ጉዳይ ተንታኞችንና መገናኛ ብዙሃንን... Read more »