የህግ የበላይነትን ማስከበር የመንግሥት ቀዳሚ ኃላፊነቱ ነው ::ለዚህም ቅድሚያና ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ ሲያረጋግጥ ቆይቷል ::ይሁንና እየደረሰ ካለው ጥፋት ጋር ሲመዛዘን እየወሰደ ያለው እርምጃ ፈጣን አይደለም የሚል ቅሬታን አስከትሏል ::ትዕግስት መልካም ቢሆንም በሀገሪቱ... Read more »
አዲስ አበባ፦ እየተመናመነ የመጣውን የደን ሀብት ለመጠበቅና የደን ልማቱን ለማስፋፋት 2ነጥብ5 ቢሊዮን ብር በሚጠጋ ወጪ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የደን ልማት ሥራዎች እየተካሄዱ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለደን ልማቱ የሰጡት ትኩረት በአካባቢ ደንና... Read more »
አዲስ አበባ፡- ለ2011/ 2012 የመኸር እርሻ የሚያስፈልገው የማዳበሪያ አቅርቦት ከውጭ ተገዝቶ እየተጓጓዘ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።ለምርት ዘመኑ ከአንድ ሚሊዮን 160 ሺ በላይ ኩንታል የዘር ፍላጎት መቅረቡንም ገልጿል፡፡ በሚኒስቴሩ የግብርና ግብዓት ግብይት ዳይሬክቶሬት... Read more »
ወይዘሮ ነስራ ብርሃኔ ከአፋር ክልል ኢጬቶ ከተማ ለኩላሊት ህክምና አዲስ አበባ መጥተው ዲያሌሲስ ማድረግ ከጀመሩ አምስት ዓመት ሆኗቸዋል። ያሳለፉትንም የጭንቅ ጊዜ እንዲህ ያስታውሱታል ለዲያሌሲስ የሚከፈለው ውድ ነው ‹‹በሳምንት እስከ 5ሺ ብር ለህክምና... Read more »
አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ባለፈው ቅዳሜ እና እሁድ ባካሄደው ኦፕሬሽን በመዲናዋ የተለያዩ ወንጀሎችን በተደራጀ መልኩ ሲፈፅሙ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን እና ለወንጀል ተግባር ሲውሉ የነበሩ ተሽከርካሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገለፀ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል... Read more »
አዲስ አበባ:- ወጣቶችን ስካውት ማድረግ አገር ወዳድ፣ ህዝብ አክባሪና ባለ ራዕይ ወጣቶችን ለማፍራ ትልቅ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው የኢትዮጵያ ስካውት ማህበር ገለፀ፡፡ የማህበሩ ስራ አስፈፃሚ ኮሚሽን እና የጽሕፈት ቤት ኃላፊ ረዳት ሻምበል ጳውሎስ ወልደ... Read more »
ባሳለፍነው የፈረንጆቹ ወር ላይ የ22 ዓመቷ የኢንጅነሪንግ ተማሪ አሊያ ሳላህ ሰልፍ በወጡ ሰዎች መካከል ሆና እየዘፈነች የተነሳችው ፎቶግራፍ ሴቶች በተቃውሞው ላይ ያላቸውን ተሳትፎ አጉልቶ በማሳየቱ የአለምን መገናኛ ብዙሀን ቀልብ ስቦ ከርሟል፡፡ የአለም... Read more »
አዲስ አበባ፡- ሲፒዩ ኮሌጅ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ ለሚካሄደው የምርምር ስራ ውጤታማ የሰው ሃይል ለማፍራት እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ ገለፀ፡፡ በምርምር ስራዎች ላይ ከዓለም አቀፍ የእውቀት ልውውጥ ትስስር ድርጅት (ጂኬን) ጋር በትብብር እየሰራ እንደሚገኝም አመልክቷል፡፡... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ የትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ ሚኒባስ ታክሲዎች ያለአግባብ ታሪፍ ስለሚጨምሩ ተገልጋዮች እየተጎዱና ህገወጥነት እየተንሰራፋ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የታክሲ ትራንስፖርት ተጠቃሚ የሆነው ወጣት ሰለሞን የማታው ለጋዜጣው ሪፖርተር እንደተናገረው፤ በስራ ምክንያት... Read more »
አዲስ አበባ፡- በያዝነው ዓመት መንግስት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ያለው ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ዜጎች የሰብአዊ መብት አያያዝ ላይ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ምክትል ዋና ኮሚሽነር አቶ... Read more »