አዲስ አበባ:- ወጣቶችን ስካውት ማድረግ አገር ወዳድ፣ ህዝብ አክባሪና ባለ ራዕይ ወጣቶችን ለማፍራ ትልቅ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው የኢትዮጵያ ስካውት ማህበር ገለፀ፡፡
የማህበሩ ስራ አስፈፃሚ ኮሚሽን እና የጽሕፈት ቤት ኃላፊ ረዳት ሻምበል ጳውሎስ ወልደ ገብርኤል ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት ስካውት መልካም ነገርን፣ ሰብአዊነትን፣ በጎነትንና ሌሎች መልካም እሴቶችን ለማጎለብት የተመሰረተ ተቋም እንደመሆኑ የእነዚህ መሰረት በትምህርት ቤቶች ላይ መጣል አለበት፡፡ ይህ በየትምህርት ቤቱ የሚገኘው የስካውቶቹ ስብስብም የየአገራችንን ባህል በመግለጽና በማስተዋወቅ በኩል የሚኖረው ድርሻ ከፍተኛ ነው፡፡
ማህበሩ ለአገር ሉአላዊነት ከፍተኛ መስዋእትነት ሲከፍል የቆየ መሆኑን የሚገልፁት ሃላፊው በማይጨው ጦርነት 120 ወጣቶች ዘምተው 60ዎቹ እዛው ማይጨው ላይ በጦርነቱ ህይወታቸው ማለፉን ይናገራሉ። እንደ እሳቸው ማብራሪያ ማህበሩ ከተመሰረተባቸው ቀዳሚ መርሆች አንዱ አገርን መውደድና አገርን ከማንኛውም ጠላት መከላከል በመሆኑ የአሁኑ ወጣቶችም ይህን ሊያደርጉ ይገባል። በአሁኑ ሰአት ማህበሩ ከ75 ሺህ በላይ (30 በመቶ ሴቶች) አባላት አሉት የሚሉት ሻምበል ጳውሎስ በሁሉም ያገራችን ክልሎች እየተንቀሳቀሰ የሚገኝ መሆኑን፤ ሁሉም አባላቱ በከፍተኛ ስነ- ምግባር የታነፁ ከመሆናቸውም በላይ በአመራር ብቁ እየሆኑ እንዲያድጉ እየተሰራ መሆኑንም ያስረዳሉ።
ደርግ ይከተለው የነበረው ፈጣሪን የመካድ አላማ እኛንም እንደሱ እንድንሆን በመጠየቁና እኛም ፍቃደኛ ባለመሆናችን ምክንያት የማህበሩ እንቅስቃሴው ተቋርጦ እንዲቆይ ምክንያት ሆኗል ያሉት ሃላፊው የስካውት የመጀመሪያ ደረጃ መርህ ሁሉም እንደየሃይማኖቱ መኖር ወይም በተፈጥሮ ማመን ያለበት መሆኑ ነው። ይህ የሌለው ሰው ለሌላው ሰው ርህራሄም ሆነ ሀዘኔታ ሊኖረው ስለማይችል ማህበሩ መሰረቱን እነዚህ ላይ አድርጎ ስራውን እንደሚያከናውንም አብራርተዋል።
የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ዘላለም ሙላቱ ለተማሪዎች ከመደበኛ የቀለም ትምህርት በተጨማሪ የተጓዳኝ አደረጃጀቶች ጠቀሜታ ላቅ ያለ በመሆኑ ዜጎች ሙሉ ስብዕና እንዲላበሱም ስካውት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው በመጠቆም ለማህበሩ ከሰው ቁጥር ይልቅ የሰው ሃይላቸውን በቴክኒክም ሆነ በእውቀት በማነጻቸው አንድ ሰው የሁለት ሰው ስራ መስራት የሚችሉበት ደረጃ ላይ ደርሰዋል፤ አሁን ላሉበት እድገትም በቅተዋል፡፡
ይህ እውነት እንደ ኢትዮጵያ ባሉ በማደግ ላይ ለሚገኙ አገራትም የሚሰራ ነው፡፡ ይሁን እንጂ ባደጉት አገራት የተገነባው የሰው ሃይልና አሁን በኢትዮጵያ ያለው የሰው ሃይል መካከል ልዩነት አለ፡፡ ባደጉት አገራት ከቁጥር ባለፈ የሰው አቅም ላይ ተሰርቷል፡፡ በኢትዮጵያ ግን ይህ አልተደረገም፡፡ ምክንያቱም በኢትዮጵያ የህዝብ ቁጥሩ እያደገ ቢሆንም ይህ ሃይል ግን አምራች ሳይሆን ተቀባይ ነው፡፡ በመሆኑም በአንድ አገር ኢኮኖሚ ውስጥ ለሚመረተው ምርት ገዢ እንዲፈጠር ከማድረግ አኳያ ብሎም ለኢኮኖሚው አምራች ከመሆን አንጻር የህዝብ ቁጥር ወሳኝ ነው፡፡ ነገር ግን የህዝብ ቁጥር የመብዛቱን ያክል አቅም ኖሮት ማምረት አልቻለም፡፡ በዚህ የተነሳ ተቀባይ ሆኗል፤ ለኢኮኖሚውም ሸክም እየሆነ ነው፡፡
የዓለም ባንክ እአአ ሚያዝያ 2019 በድረ ገጹ ባወጣው መረጃ እንዳመለከተው፤ ኢትዮጵያ በ2025 ዝቅተኛ መካከለኛ ገቢ ካላቸው አገራት መካከል አንዷ ለመሆን እየሰራች ነው፡፡ ለዚህ የሚሆን መልከዓ ምድራዊ አቀማመጥና ሌሎችም ምቹ ሁኔታዎች አሏት፡፡ ቀጥታ የውጭ ኢንቨስትመንትና የግል ባለሀብቶችን ተሳትፎም ለማሳደግም እየሰራች ትገኛል፡፡ ይሁን እንጂ በታክሲ የትራንስፖርት ዘርፍ ህገ-ወጥነት እየተንሰራፋ መሆኑ ተገለጸ ከልማቱ ጋር ያልተጓዘው… የነፍስ ወከፍ ገቢያቸው 783 ዶላር የሚገመት 105 ሚሊዮን ያህል ህዝብ ይዛ በሕዝብ ቁጥሯ ከናይጄሪያ ቀጥሎ በአፍሪካ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ያለችው ኢትዮጵያ፤ የአገር ውስጥ ጥቅል ምርቷ እየቀነሰ ነው፡፡
ለምሳሌ፣ እአአ ከ2006/07 እስከ 2017 በአማካይ 10 ነጥብ 3 በመቶ የነበረው ጠንካራ የኢኮኖሚ እድገቷ በ2017/18 ወደ 7 ነጥብ 7 በመቶ ወርዷል፡፡ እንደ ዶክተር ተኪኤ ገለጻ፤ አሁን ላይ በኢትዮጵያ ቁጥሩ እየጨመረ ያለው ህዝብ አቅሙ አብሮ እንዲያድግ ባለመደረጉ በሚፈለገው መጠን ኢኮኖሚውን እየደጎመ አይደለም፡፡ ለዚህ ደግሞ የተለያዩ ምክንያቶች አሉ፡፡ ለምሳሌ፣ በኢትዮጵያ በርካታ ወጣቶች በየዓመቱ ይመረቃሉ፡፡ በዛው ልክ ያለ ስራ ይቀመጣሉ፡፡ ይህ የሆነው ደግሞ ትውልዱ ከተግባርና ሙያ ይልቅ የንድፈ ሃሳብ እውቀትን ይዞ እንዲወጣ ስለሚደረግ ነው፡፡
እንደእነ ጋዜጠኛ ጳውሎስ ኞኞ ከአራተኛ ክፍል ባልዘለለ ቀለም ቆጠራ በአዎንታዊ አስተሳሰብ ለአገር የሚበጅ ድንቅ ስራ መስራት በተቻለባት አገር የዲግሪ ወረቀት ማስያዝ አቅም መፍጠር አለመሆኑን የሚናገሩት ዶክተር ተኪኤ፤ ለዚህም የመጀመሪያ፣ የማስተርስና ፒ.ኤች.ዲ ይዘው ለልማት ከመስራት ይልቅ አገርን ለማፍረስ የሚጥሩትን ማየቱ በቂ መሆኑን ይገልጻሉ፡፡ በአንድ አገር ኢኮኖሚ ውስጥ ደግሞ ወሳኙ እንደ ወርቅ፣ ነዳጅና መሰል የተፈጥሮ ሀብት ሳይሆን አቅም ያለው የሰው ሃይል መኖሩ እንደሆነም ያብራራሉ፡፡
በዚህም ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ አንድ ልብስ ሰፊ ቻይና ውስጥ ከሚሰራው ጋር እኩል እንደማያመርት በመጠቆምም፤ አንድ ሰው የሁለትና ሶስት ሰው ልክ በሚሰራበትና ለራሱ የማይበቃ ምርት በሚያመርትበት አገር የሚኖረው የኢኮኖሚ እድገት አንድ አለመሆኑን ይናገራሉ፡፡ በዚህም አቅም ያለው የሰው ሃይል ሲፈጠር ኢኮኖሚው በዛው ልክ እንደሚያድግ፤ አቅም ያልፈጠረ የሰው ሃይል ሲበዛ ደግሞ ለኢኮኖሚው ሸክም በመሆን እድገቱን እንደሚጎትተው ያስረዳሉ፡፡
ለአብነትም፣ ኢንቨስትመንቱ እያደገና የስራ እድል እየተፈጠረ ባለበት ሂደት ደመወዝ አነሰ የሚል ጥያቄ እየተነሳ መሆኑን በማንሳት፤ ማምረት የሚችል አቅም ከሌለ፣ ምርት እንደሚቀንስና በዛው ልክ የሚጨመር ደመወዝም እንደማይኖር ያብራራሉ፡፡ ይሄም ኢኮኖሚውን የማይደግፍ ሰው መብዛቱ ችግር እንዳለው እንደሚያስረዳ ይገልጻሉ፡፡ በመሆኑም አንደኛ፣ አቅም ያለው የሰው ሃይል ማፍራት እና እያሻቀበ ያለውን የውልደት ምጣኔም መቀነስ የሚያስችል ስራ መስራት፤ ሁለተኛም፣ መንግስት ብቻውንም ምንም ማድረግ ስለማይችል ቤተሰብም ልጅ መውለድ ብቻ ሳይሆን በወጉ የማሳደግ ሃላፊነቱን መወጣት ቀጣይ ስራዎች መሆን እንዳለባቸው ይመክራሉ፡፡
ዶክተር ተኪኤ እንደሚያስረዱት፤ ከአራትና አምስት መቶ ዓመት በፊት ጀምሮ የሞት ቁጥር እየቀነሰና የውልደት መጠንም በተመሳሳይ ሂደት እየጨመረ የተለያዩ አገሮች የተለያየ እድገት አሳይተዋል፡፡ በዚህም የህዝብ ቁጥር እየጨመረ የአገራት ኢኮኖሚም እያደገ ሲሄድ ነበር፡፡ በኋላ ላይ ግን እያደጉ በመጡት አገራት የሞት ምጣኔ ብቻ ሳይሆን የመውለድ ምጣኔም በመቀነሱ፤ የሰው ሃይላቸውን በቁጥር ሳይሆን በአቅም እያበለጸጉ ኢኮኖሚያቸውን ማሳደግ ችለዋል፡፡ ይህ ደግሞ አገራቱ የሰው ቁጥር ላይ ሳይሆን ጥራት (አቅም) ላይ ትኩረት እየሰጡ ለመሄዳቸው ማሳያ ነው፡፡
ሆኖም በኢትዮጵያ የሚታየው የህዝብ ቁጥር መጨመር ከአቅም ግንባታ ስራ ጋር ተጣጥሞ የማይሄድ ከሆነ ዛሬ ላይ የሚታየው የስራ አጥነት ችግር ክምችት መባባሱ፤ ከአምራች ይልቅ ተጠቃሚ፣ ከሰጪ ይልቅ ተቀባይ ህዝብ መብዛቱ፤ ኢኮኖሚውን ከሚደግፈው ይልቅ ለኢኮኖሚው ሸክም የሚሆን ትውልድ መበራከቱ አይቀርም፡፡ ይህ ደግሞ ኢኮኖሚውን ወደኋላ ይጎትታል፤ ጥያቄዎችን በማበራከትም የግጭትና ሰላም መደፍረስ መንስኤ ይሆናል፡፡ በመሆኑም ችግሩን ተገንዝቦ እያሻቀበ ያለውን የህዝብ ቁጥር ፈር የሚያስይዝ አሰራርን መፈተሽ ይገባል፡፡ ለዚህም እንደ ቻይና የአንድ ልጅ ፖሊሲ ማውጣት እንኳን ባይሆን የፈጠነውን የውልደት ምጣኔ ለማረጋጋት የሚያስችል ስራ ማከናወን፤ ፖሊሲውን ማጥናትና መፈተሽ ያስፈልጋል፡፡
ቤተሰብም ቢሆን ስራውን ለመንግስት ከመተው ባለፈ የራሱን ሃላፊነት መወጣት፤ ወልዶ ማሳደግና ለቁም ነገር ማድረስ እንደሚገባም መገንዘብ ይኖርበታል፡፡ የአቅም ግንባታ ስራዎችም በትኩረት ሊከናወኑ የግድ ይሆናል፡፡ ያላቸውን አድናቆት ገልፀዋል፡፡ ከስካውት ማህበሩ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው የስካውት ትምህርት በኢትዮጵያ የተጀመረው ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በ1911 ዓ.ም አልጋ ወራሽ በነበሩበት ጊዜ ሲሆን፣ ንጉሠ ነገሥት ከሆኑ በኋላ የማኅበሩ የበላይ ጠባቂ ሆነው በልጃቸው ልዑል መኮንን ኃይለ ሥላሴ እንዲመራ ተደርጓል።
በ1942 ዓ.ም በንጉሠ ነገሥቱ ትዕዛዝ የኢትዮጵያ ቦይ ስካውት ማኅበር ቻርተር በሚል ሕጋዊ ሰውነት ተሰጥቶት ሲቋቋም በ1961 ዓ.ም ደግሞ በዓለም ስካውት ድርጅት የተመዘገበ ማህበር ነው፡፡ እንደ ሃላፊ ረዳቱ ማብራሪያ በወቅቱ ንጉሱ ለጦሩ የጦር ትምህርት ቤት ሲከፍቱ ለወጣቱ ደግሞ ስካውት ማህበርን አቋቋሙ።
አዲስ ዘመን ግንቦት 5/2011
በግርማ መንግሥቴ