በቱኒዚያ ታሪክ ራሱን የደገመው ህዝባዊ ተቃውሞ ወዴት ያመራ ይሆን ?

እኤአ ህዳር 17 ቀን 2010 በቱኒዚያ አንድ አስገራሚ ድርጊት ተፈጸመ። ይህም ቱኒዚያዊው የ27 ዓመት ወጣት ራሱን በእሳት አቃጥሎ የገደለበት ታሪክ ነው። በጎዳና ላይ ንግድ ህይወቱን ይመራ የነበረው ወጣቱ ሞሀመድ ቦአዚዝ፣ ራሱን በአሰቃቂ... Read more »

በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡-  በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችሉ እንቅስቃሴዎች መጀመራቸውን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ ትናንት በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የሚታዩ ችግሮችና በቀጣይ ሊወሰዱ የሚገቡ የመፍትሔ አቅጣጫዎችን... Read more »

መአሕድ እና አሕኢአድ በጋራ ለመሥራት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፡- የመላው አማራ ህዝብ ድርጅት (መአሕድ) ከአማራ ሕልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (አሕኢአድ) ጋር ለመሥራት የሚያስችል ስምምነት መፈራረሙ ተገለፀ፡፡ ሁለቱም ድርጅቶች ትናንት በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ የተፈራረሙት በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ሲሆን፣... Read more »

ከተማዋን የማይመጥነው መናኸሪያ

ተሽከርካሪው እና ተሳፋሪው እጅግ በርካታ ነው፡፡ የቢሾፍቱ፣ የዱከም፣ የሞጆ፣ አዳማ፣  ዝዋይ፣ ሻሸመኔ፣ ሀዋሳ.ወዘተ  የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ማስተናገጃ እንደመሆኑ ከፍተኛ እና መካከለኛ አውቶብሶች እንዲሁም ሚኒባሶች በአይነት በአይነት ይስተናገዱበታል፡፡ መናኸሪያውን ላለፉት አራት ዓመታት በሚገባ... Read more »

የምግብ ዋስትና ተጠቃሚዎች 145 ሚሊዮን ብር ቆጠቡ

አዲስ አበባ ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ሁለት ዓመታት በተካሄደ የከተማ የምግብ ዋስትና መርሀ ግብር የታቀፉ ነዋሪዎች ከ145 ሚሊዮን ብር በላይ መቆጠባቸውን የከተማዋ የሥራ ዕድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ በመርሀ ግብሩ... Read more »

«አንድ ዶላር ከአንድ ማኪያቶ»  ዛሬ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር በላይ እንደሚደርስ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፡- ከማኪያቶው ላይ እየተቀነሰ ገቢ የሚደረገው የዳያስፖራ ትረስት ፈንድ የፈረንጆቹን 2019  አዲስ ዓመት መግቢያ ምክንያት በማድረግ  በዛሬው ዕለት ከአንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን ዶላር በላይ ይደርሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገለፀ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር... Read more »

የሀብት ማሸሹ ማርከሻ

ባለፉት 27 ዓመታት በ36 ቢሊዮን ዶላር በላይ የሚቆጠር ገንዘብ ወደ ውጭ ሀገሮች እንዲሸሽ መደረጉን መረጃዎች ያመለክታሉ። ይህ አይነቱ ሀብት ማሸሽ እንዳይቀጥል ለማድረግ  የመንግሥትና የሥራ ኃላፊዎች ንጽህና ወሳኝ መሆኑን የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች ያስገነዝባሉ።... Read more »

ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ወደ ሱዳን አቀኑ

የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ሱዳን ካርቱም ተጉዘዋል ዶ/ር ወርቅነህ ካርቱም አለም አቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ ሲደርሱ በሱዳን ምክትል የውጪ ጉዳይና አለማቀፍ ትብብር ሚኒስትር ኡስማን ፈይሰል አቀባበል... Read more »

የዳኞች የሙያ ማህበር ተመሰረተ

የአማራ ክልል ፍ/ቤት ዳኞች የሙያ ማህበር በባ/ዳር ከተማ ተመስርቷል፡፡ የማህበሩ ዋና ዓላማ በክልሉ የሚገኙ ፍ/ቤቶችን እና ባለሙያዎችን አቅም በማጠናከርና በማሳደግ የባለሙያዎችን ጥቅምና ደህንነት በማስከበር ህዝቡን ተጠቃሚ ማድረግ እንዲሁም ነፃና ጠንካራ የዳኝነት ስርዓት... Read more »

የኦዲት ግኝት እርምት ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የገቢዎች ሚኒስቴር ገለጸ

የገቢዎች ሚኒስቴር በፌደራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የተሰጡ የኦዲት ግኝት አስተያየቶችን የእርምት እርምጃ ለመውሰድ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን አስታወቀ። የሚኒስቴሩ የውስጥ ኦዲት ዳይሬክተር አቶ ደሳለኝ ገመቹ እንዳሳወቁት፤ የገቢዎች ሚኒስቴር ከ2004 እስከ 2009 ዓ.ም. በዋና... Read more »