አዲስ አበባ ለብሔራዊ ፈተና ዝግጅቷን አጠናቅቃለች

አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ለአገር አቀፍ ብሔራዊ ፈተና ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ። የትምህርት ቢሮው በከተማው ከሚገኙ ሁሉም የፈተና ባለድርሻዎች ጋር ትናንት በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል የፈተና ንቅናቄ ማስፈፀሚያ ሰነድ ላይ ውይይት ባደረገበት... Read more »

ከመኸር እርሻ 406 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት ታቅዷል

አዲስ አበባ፡- ከ2011/2012 የመኸር እርሻ 406 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት ታቅዶ እየተሰራ እንደሆነ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነት ቢሮ ኃላፊ አቶ ዓለማየሁ ብርሃኑ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለፁት፣ በ2011/2012 የመኸር እርሻ 13... Read more »

ለጤና ሙያተኞች የደመወዝ እርከን ጭማሪ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፡- ለጤና ሙያተኞች በተሰጣ ቸው ላይ ሁለት እርከን ተጨምሮላቸው የተፈጠረው ልዩነት እንዲስተካከል መደረጉንና በሐምሌ ወር ሁለት ዓመት ለሚሞላቸው የጤና ሙያተኞችም በዕድገት ስም ሦስት ዕርከን እንዲሰጣቸው ውሳኔ ማግኘቱን ሲቪስ ሰርቪስ ኮሚሽን ገለጸ።... Read more »

ዘንድሮ በአዲስ አበባ 60,600 በላይ የ10ኛ እና ከ31,800 በላይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ብሄራዊ ፈተና ይወስዳሉ

የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ አገራዊና ክልላዊ የፈተና ማስፈፀሚያ በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር ዛሬ ግንቦት 13 ቀን 2011 ዓ.ም ውይይት አካሂዷል። ዘንድሮ አዲስ አበባ 60,619 ተማሪዎች ለ10ኛ ክፍል እንዲሁም 31,833 ተማሪዎች ደግሞ... Read more »

የአገልግሎት ጊዜያቸው ያለፉባቸው መድኃኒቶችንና የህክምና ተረፈ ምርቶችን ማስወገጃ ዘመናዊ መሳሪያ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

በአገሪቱ ስምንት አካባቢዎች የአገልግሎት ጊዜያቸው ያለፈባቸው የመድኃኒቶችንና የህክምና ተረፈ ምርቶችን የሚያስወግድ የዘመኑን ቴክኖሎጂን የሚጠቀም መሳሪያ ወይም ኢንሲኒሬተር እየገንባ መሆኑን የመደሃኒት አቅርቦት ኤጀንሲ ገለጸ። በአዳማ፣ ሃዋሳ፣ ባህር ዳር፣ መቀሌ፣ ጅማ፣ ነቀምት፣ ደሴና ድሬዳዋ... Read more »

“የኢኮኖሚ መቀዛቀዝ ተፈጥሯል” በተባለበት ዓመት የተሻለ የገቢ ግብር መሰብሰብ ተችሏል

“የኢኮኖሚ መቀዛቀዝ ተፈጥሯል” በተባለበት በተያዘው የበጀት ዓመት ካለፉት ዓመታት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ የገቢ ግብር መሰብሰብ ተችሏል። በአገር አቀፍ ደረጃ የተካሄደውን ለውጥ ተከትሎ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች አለመረጋጋቶች በመከሰታቸው በተለያዩ ጊዜያት አስተያየት... Read more »

ለ52 ዓመታት የዘለቀው የቤተሰብ ዙፋን

በምርጫ ውጤትን አምኖ ያለመቀበል አባዜና ከስልጣን ለመውረድ ፍላጎት ማጣት በአፍሪካ የሚካሄዱ ምርጫዎች መገለጫ ስለመሆኑ ብዙ ዋቢ መጥቅስ አያስፈልግም። የአፍሪካ የዴሞክራሲ ዕድገት ሥጋት ውስጥ የሚወደቀውም የስልጣን ዘመናቸውን የጨረሱ መሪዎች ለመውረድ ፍላጎት ባለማሳየታው ነው፡፡... Read more »

ከሰል በከሰል

 እንደ ሌሎች ሸቀጦችና ምርቶች አቅርቦቱ ዘምኗል፡፡ፊት በትልቅ ጆንያ ብቻ ይገኝ ነበር፤ አሁን ለራሱ በተዘጋጀ መሸጫ ቦታ በትንሽ ጆንያ እና በየሱቁ ደግሞ በፌስታልም ያገኙታል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ በየመንደሩ በመኪና ይቸረቸራል፡ ከሰል፡፡ ተክለሃይማኖት... Read more »

ኢንቨስትመንቱን ማነቃቃት

 በሙዚቃ በደመቀው ግቢ የኢንቨስትመንት ተቋማት ምርቶቻቸውን ይዘው ቀርበዋል፤ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እና የከተሞች የኢንቨስትመንት ቢሮዎችም የኤግዚ ቢሽኑ ታዳሚዎች ናቸው፡፡ ምርትና አገልግሎት ማስተዋወቅ እና ባለሀብቶችን ማማለልም ከኢግዚቢሽኑ ዓላማዎች መካከል ዋነኛው ነው፡፡ ለአንድ... Read more »

 ከዋጋ ግሽበቱ እንዴት ይወጣ?  ባለፈው ሚያዝያ ወር የተመዘገበው የዋጋ ግሽበት ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር ጭማሪ ማሳየቱ እና ይህም በኢኮኖሚክስ ሲታይ ግሽበቱ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ይገለጻል፡፡ የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች ችግሩን ለመፍታት... Read more »