አዲስ አበባ፡– በአሁኑ ጊዜ ተመሳሳይ የሆኑ የምግብ አይነቶች መዘወተራቸው ለሰዎች ጤና ስጋት እየሆነ መምጣቱን የኢትዮጵያ ብዝሃ ሕይወት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ፈለቀ ወልደየስ ‹‹ብዝሃ ሕይወታችን ምግባችን፣ ጤናችን›› በሚል መሪ... Read more »
አዲስ አበባ፡– በኮንስትራክሽን ማኑፋክቸሪንግና በሲሚንቶ ቴክኖሎጂ ዘርፍ የሰለጠነ የሰው ኃይል እጥረት መኖሩ ለሲሚንቶ ኢንዱስትሪዎች ቁልፍ ማነቆ መሆኑ ተገለጸ። የኬሚካልና ኮንስትራክሽን ግብዓቶች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ሳሙኤል ሃላላ በሸራተን ሆቴል የሲሚንቶ... Read more »
–ምርቱ የመጠቀሚያ ጊዜው ካለፈ ለማስወገድ ከፍተኛ ወጪ ይጠይቃል፤ አዲስ አበባ፡- 400 ሚሊዮን ብር ወጪ የተደረገበት 190 ሺህ ኩንታል ማዳበሪያ ጥቅም ላይ ሳይውል ከአራት ዓመት በላይ መቆየቱን የኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የኮርፖሬሽኑ... Read more »
-የማህበረሰብ አቀፍ የፖሊስ አገልግሎት ሊጠናከር ነው አዲስ አበባ፡– አዲስ አበባ ከተማ በጦር መሣሪያ በታጠቁ ኃይሎች ጭምር በመታገዝ ከባድ ወንጀሎች ሲፈጸሙባት እንደነበር የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ተቀዛቅዞ የነበረው የማህበረሰብ አቀፍ የፖሊስ አገልግሎትን... Read more »
አዲስ አበባ፡- ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ ዲፕሎማቲክ ማህበረሰቦች በኢትዮጵያ እየተካሄደ ላለው ለውጥ እያደረጉ ያለውን ድጋፍ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ተጠየቀ። የኢፌዴሪ 28ኛው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በመሆን በቅርቡ የተሾሙት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ... Read more »
በሀገሪቱ ውስጥ ከ108 በላይ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ቢኖሩም እንወክለዋለን ከሚሉት ሕዝብ ጋር ያላቸው ግንኙነት ደካማ መሆኑ ያለው ነባራዊ ሁኔታ ያሳያል። የኢትዮጵያን ፖለቲካ በቅርበት የሚያውቁ አካላትም የሚመሰክሩት ይህንኑ ሀቅ ነው። የዚህ ችግር መንስኤ ምንድነው?... Read more »
ዋና መቀመጫውን በብሪታኒያ ለንደን ያደረገውና በዓለም መድረክ ላይ አፍሪካ በትክክ ለኛው ገጽታዋ እንትገለጽ ለማስቻል በወሳኝ አፍሪካዊ ጉዳዮች ላይ ስፋትና ጥልቀት ያላቸው መረጃዎችን በመስጠት የሚታወቀው የአፍሪካ ቁጥር አንድ ተነባቢው ኒው አፍሪካ መጽሔት በዚህ... Read more »
ኢራን በአንድ ወገን፤ የባሕረ ሰላጤው አገራትና አሜሪካ ደግሞ በሌላ ወገን ሆነው የገቡበት አዲስ ፖለቲካዊ ፍጥጫ ወትሮውንም ቢሆን ሰላም ለራቀው የመካከለኛው ምስራቅ ቀጣና ተጨማሪ ስጋት ሆኗል። ከባሕረ ሰላጤው አገራት መካከል በተለይ ሳዑዲ አረቢያና... Read more »
አዲስ አበባ፡- የሥጋና ወተት ኤክስፖርት ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የሁለት ነጥብ 10 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ቅናሽ ማሳየቱን የኢትዮጵያ ሥጋና ወተት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የኢንስቲትዩቱ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ደበሌ ለማ... Read more »
የውጭ ምንዛሬ ያስገኛሉ ተብለው ተስፋ ከተጣለባቸው የግብርና ዘርፎች መካከል የቁም እንስሳት አንዱ ነው። ይሁን እንጂ፤ በተደጋጋሚ ሕገ ወጥ የቁም እንስሳት ንግድ ዘርፉን እየተፈታተነው ስለመሆኑ ይገለጻል። ሰሞኑንም ቢሆን ከግብርና ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ዘርፉን... Read more »