70 ሚሊዮን ዩሮ ብድር የተገኘለት አዲስ አበባ ቄራ ግንባታ አልተጀመረም

– በቴክኖሎጂ እጥረት በዓመት 7 ነጥብ 3 ሚሊዮን ሊትር ደም ይባክናል – የዶሮ ቄራ ለሚገነቡ ድጋፍ ይደረጋልአዲስ አበባ፡- በአሁኑ ወቅት አገልግሎት እየሰጠ ያለውን የአዲስ አበባ ቄራዎች ደርጅትን የሚተካ ዘመናዊ ቄራ ለመገንባት ታስቦ 70... Read more »

አንድነትን እንጂ ልዩነትን ማጉላት አይመጥነንም!

የኢትዮጵያዊያን እንግዳና ስደተኛን በክብር የመቀበል ባህል ዘመናትን ያስቆጠረ ነው። ጉቦ መቀበል ነውር መሆኑንም በተግባር ያሳዩ ቀደምት ኢትዮጵያውያን ነበሩ። ይህ የሆነው የነብዩ መሃመድ ተከታዮች ከመካ ተሰደው ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ እምነታቸው የተለየ ነው ተብለው... Read more »

ለቻይና ባለሀብቶች የኦን ላይን ምዝገባ ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለሚደርጉ የቻይና ባለሀብቶች ጊዜና ወጪን ለመቆጠብ የሚያስችል የኦን ላይን ምዝገባ ሊደረግ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ለኦን ላይን ኢንቨስትመንት ምዝገባ አገልግሎት የሚውለውን ድረ ገፅ ከትናንት ጀምሮ ክፍት አድርጓል፡፡... Read more »

ሴቶች ለእርቅና ሰላም የበኩላቸውን ሚና እንደሚወጡ አስታወቁ

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያውያን ሴቶች ለእርቅና ለሰላም የበኩላቸውን ሚና በመወጣት ለአገር አንድነት እንደሚሠሩ ተገለጸ፡፡ «እናት ለእርቅና ለሰላም» በሚል መርህ ትላንት በኢሊሊ ሆቴል በተካሄደው መርሐግብር ላይ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትሯ ዶክተር ሂሩት ካሳው እንደገለጹት፤ ሴቶች... Read more »

ባለስልጣኑ ለድንበር ተሻጋሪ የሞሪንጋ ምርት ፈቃድ እየሰጠ መሆኑን ቢገልጽም አምራቾች ግን መቸገራቸውን አመለከቱ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን መስፈርቱን ለሚያሟሉ ድንበር ተሻጋሪ የሞሪንጋ አምራቾች ፈቃድ እየሰጠ መሆኑን ገለጸ። አምራቾች ምርታቸውን ወደ ውጭ ለመላክ እና ለተጠቃሚ ድርጅቶች ለማቅረብ ‹‹ምርቱ ለሥራችን አዲስ ነው›› በሚሉ የባለስልጣኑ... Read more »

ለተጠርጣሪዎቹ በቀድሞው ትዕዛዝ መሰረት መጥሪያ እንዲደርስ ታዘዘ

አዲስ አበባ፡- ፌዴራል ፖሊስ መጥሪያ ላልደረሳቸው ተከሳሾች በግንቦት 08 ቀን 2011 ዓ.ም እንዲያደርስ ቀድሞ በተሰጠው ትዕዛዝ መሰረት ለተጠርጣሪዎቹ መጥሪያው እንዲያደርስ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ ወንጀል ችሎት ለሦስተኛ ጊዜ አዘዘ፡፡... Read more »

በመብራት ፈረቃ ምክንያት ነዋሪዎች መቸገራቸውን አመለከቱ

አዲስ አበባ፡- በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በአዲሱ የመብራት ፈረቃ አሠራር ምክንያት እየተቸገሩ መሆናቸውን አመለከቱ። ነዋሪዎቹ ችግሩን አስመልክተው ሰሞኑን ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤ በግድቦች ላይ ያጋጠመውን የውሃ እጥረት ተከትሎ ከመንግሥት... Read more »

የኦሮሞ እና የአፋር ህዝቦች አብሮነት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዳማ፡- የኦሮሞና የአፋር ህዝቦች ለዘመናት የዘለቀው አብሮነታቸውና ሰፊ ትስስራቸው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ፡፡ የሁለቱ ህዝቦች የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት መድረክ ትናንት በአዳማ ከተማ አባ ገዳ አዳራሽ ተካሂዷል፡፡ መድረኩን በንግግር የከፈቱት የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ምክትል... Read more »

በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች የምግብ ዋስትናቸው እንዲረጋገጥ በትኩረት እየተሰራ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች የምግብ ዋስትናቸው እንዲረጋገጥ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የከተማዋ ምግብ ዋስትናና ልማት ሴፍቲኔት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ዘላለም ወጋየሁ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት... Read more »

ኢትዮጵያ ለአዲሶቹ ኮከብና ፕላኔት ስም እንድታወጣ ዕድል ተሰጣት

አዲስ አበባ:- ኢትዮጵያ ባለፉት 15 ዓመታት በህዋ ሳይንስ ያስመዘገበችውን ስኬት እንዲሁም እያደረገች ላለው ጥረት የዓለም አቀፍ አስትሮኖሚ ህብረት እውቅና በመስጠት አዲስ ለተገኙ አንድ ኮከብና አንድ ፕላኔት ኢትዮጵያ የሯሷን ስያሜ እንድትሰጣቸው ዕድል ተሰጣት።... Read more »