አዲስ አበባ፡- የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤቶች በየክልሉ መቋቋም እንዳለባቸው በህገ መንግሥቱ ቢቀመጥም ይህንን ማድረግ ባለመቻሉ የፌዴራል ጉዳዮች በተገቢው መልኩ በክልሉም ሆነ በፌዴራል ደረጃ እንዳይታዩ ከማድረጉም በላይ በክልሎች ላይ የተለያዩ ችግሮች እንዲፈጠር እያደረገ... Read more »
አዲስ አበባ:- የጥምቀት በዓል አከባበርን፣ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሳይንስ የትምህርትና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የማይዳሰስ ባህላዊ የዓለም አቀፍ ቅርስነት በወቅቱ እንዲመዘግበው የተጀመረው ጥረት መጠናከር እንዳለበት የበዓሉ ተሳታፊዎች ገልጸዋል። በአዲስ አበባ ጃንሜዳ በተከበረው የጥምቀት... Read more »
የዓመቱ ‹‹ምራት›› (ባለተረኞች መዘምራን ወይም ተረኛ አድባር) የነበረው የመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል መዘምራን የቅዱስ ያሬድን ‹‹አጫብር›› ዜማ እያሰሙ ናቸው። የ‹‹ምራት›› ባለተረኞቹ በዓመቱ የጥምቀት ቀን ለማሸብሸብና ማህሌት ለመቆም፣ ቅዳሴ ለመቀደስና ሌላውንም የቤተክርስቲያን... Read more »
“የአርብቶ አደሩ የላቀ ተጠቃሚነት ለአገራዊ አንድነት” በሚል መልዕክት ዘንድሮ ለ17ኛው ጊዜ የኦሮሚያ አርብቶ አደሮች ቀን ከጥር 11 ቀን እስከ 13/2011 በቦረና ዞን ያቤሎ ከተማ በመከበር ላይ ነው። በመርሃ ግብሩ ላይ የኦሮሚያ ክልላዊ... Read more »
የእርስ በእርስ ጦርነት ህዝቦቿን እና ህንፃዎቿን የጨረሰባት የመን የተረፉት ህዝቦቿ እጅግ በአስከፊ የተላላፊ በሽታና ረሀብ አደጋ አንዣብቦባቸዋል። የፀደይ ወራት አብዮት የሚባለው የምስራቁ ዓለም አብዮት ከየመን ተነስቶ ሶሪያ፣ ሊቢያ እና ግብፅን አካሏል፡፡ ግብፅ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ የሚታዩትን ግጭቶች ለማስቆም ወጣቱ በውይይት የሚያምንና በምክንያት ላይ የተመሰረተ ሥራ ሊያከናውን እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ በሃይማኖት በዓላት ላይ የሚታየውን አንድነትም ግጭቶችን ለመፍታት መጠቀም እንደሚገባም ተመልክቷል፡፡ በወልድያ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ... Read more »
* የመሬት ወረራ ችግሩ አሁንም እንደቀጠለ ነው አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ታጥሮ የተያዘና ለረጅም ጊዜ ሳይለማ የቆየ 1 ሚሊዮን 383 ሺህ 223 ካሬ ሜትር ቦታ ማስመለሱን የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ... Read more »
. በህዝብ ተሳትፎ ውጤታማ የሰላምና ፀጥታ ሥራ ተከናውኗል አዳማ፡- በአዳማ ከተማ የህጻናት ስርቆት እየተፈጸመ እንደሆነ ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያዎችና አንዳንድ አካላት ሲነገር የነበረው ወሬ መሰረተ ቢስ መሆኑንና አንድም ህጻን አለመሰረቁን የአዳማ ከተማ የፀጥታ... Read more »
የአዲስ አበባ ጎዳናዎች አልፎ አልፎ ሽው ሲሉ ከሚታዩት ተሽከርካሪዎች ውጪ በእግረኞች ተሞልተዋል፡፡ ገና ከረፋዱ ከቤታቸው የሚወጡት እናቶች ነጠላቸውን ትከሻቸው ላይ ጣል አድርገው በጥበብ ልብስ ይታያሉ፡፡ ህፃናት በየመንገዱ ይቦርቃሉ፡፡ ወጣቶች በተለየ ሁኔታ ከፀጉር... Read more »
‹‹በጊዜሁ ኀለፈ ክረምት ቆመ በረከት ናሁ ጸገዩ ጽጌያት››! ይህ ሃሳብ በመፀው ወቅት እንደተወለደ የሚነገረው የስድስተኛው ክፍለ ዘመን ሊቅ ቅዱስ ያሬድ በድጓው ያሰፈረው ነው፡፡ ትርጓሜውም ክረምቱ በጊዜው አለፈ፣ አሁን የበረከት ጊዜ ይሆናል፣ አበቦችም... Read more »