የአባ ገዳዎች እና ሀደ ሲንቄዎች የሰላም ጥረት ውጤት

የኦሮሞ አባ ገዳ እና ሀደ ሲንቄ በኦሮሞ ህዝብ ውስጥ ከፍተኛ ክብርና ቦታ የሚሰጣቸው ናቸው፡፡ የገዳ ሥርዓት የዴሞክራሲ መሰረት፣ የሰላምና አንድነት መድረክ ሆኖም ዓመታትን አስቆጥሯል፡፡ የገዳ አባቶችም ይሄንኑ በተግባር ሲገልጹ ኖረዋል፡፡ ሀደ ሲንቄዎችም... Read more »

«ከዛሬ ጀምሮ ትጥቃችንን ለኦሮሞ ህዝብና ለአባ ገዳዎቻች አስረክበናል» ኦቦ ዳውድ ኢብሳ

ከዛሬ ጀምሮ ትጥቃችንን ለኦሮሞ ህዝብና ለአባ ገዳዎች አስረክበናል ሲሉ የኦነግ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ዛሬ በኦሮሞ በህል ማዕከል በተደረገ የዕርቀ ሰላም መድረክ ላይ ተናገሩ። በዕርቀ ሰላም መድረኩ ላይ በአባገዳዎች፣ ሃደ ሲንቄዎች፣ የተለያዩ... Read more »

አሜሪካን ከቱርክ ያፋጠጠው የሰሜን ምስራቅ ሶሪያ ቀጣና

በፈረንጆቹ አዲስ አመት መገባደጃ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሰሜን ምስራቅ ሶሪያ ፅንፈኛውን የአይ ኤስ አይ ኤስ ቡድን እየወጋ ያለው 2ሺ የሚጠጋ የአሜሪካ ወታደር ድል በመጎናፀፉ ከቀጣናው ለቆ መውጣት እንዳለበት ውሳኔ ማስተላለፋቸው ይታወቃል፡፡... Read more »

‹‹በጫካ ያለው የኦነግ ታጣቂ ሃይል ወደ ካምፕ እንዲገባ እንፈልጋለን›› – የኦነግ ም/ሊቀመንበር አቶ አራርሶ ቢቂላ

አዲስ አበባ፣ (ኤፍ.ቢ.ሲ)‹‹የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ወደ ሀገር የተመለሰው ጦርነት ለመክፈት አይደለም ፤ አሁን የትግል ምእራፍ ተዘግቷል፤ በጫካ ያለ የኦነግ ሃይል ወደ ካምፕ እንዲገባ እንፈልጋለን ሲሉ የኦነግ ምክትል ሊቀመንበር አስታወቁ። ምክትል ሊቀመንበሩ አቶ... Read more »

ሰላማዊ ትግል አማራጭ  እንደሌለው ተፎካካሪ ፓርቲዎች አስታወቁ

አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፓለቲካ ፓርቲዎች ሰላማዊ የትግል አማራጭን መጠቀም እንዳለበቻው የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች አስታወቁ። የመድረክ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ  ጴጥሮስ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ  እንዳሉት፤ ሰላማዊ የትግል መንገድ አዋጭ ነው፤... Read more »

የጫካ ቡና ምርታማነት የመቀነስ ስጋትን መከላከል ይቻላል

አዲስ አበባ:- በእንግሊዙ የሮያል ቦታኒክ ጋርደን ሳይንቲስቶች በዓለም የቡና ዝርያዎች ላይ በተካሄደ ጥናት ይፋ የተደረገውን የጫካ ቡና (ኮፊ አረቢካ) ምርታማነት ይቀንሳል የሚለውን ስጋት መከላከል እንደሚቻል ተገለጸ፡፡ መንግስት ደን ክልሎ ማስተዳደር እንዳለበትም ተጠቆመ፡፡... Read more »

በእነ ኮማንደር አለማየሁ ላይ  የተጨማሪ ዘጠኝ ቀናት  የቅድመ ምርመራ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ:- በእነ ጎሀ አጽብህ መዝገብ በከባድ የሰብአዊ መብት ጥሰት ተጠርጥረው ጉዳያቸው በፖሊስ እየተጣራባቸው ከሚገኙት 41 ግለሰቦች መካከል ትናንት በአምስት ተጠርጣሪዎች ላይ ዐቃቤ ህግ ለቅድመ ምርመራ ከጠየቀው 15 ቀናት ውስጥ ፍርድ ቤቱ... Read more »

ልዩ ማበረታቻ – የግሉን ዘርፍ ለመሳብ

ለአገር ምጣኔ ሀብታዊ ዕድገት የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪው ዘርፍ ጉልህ ሚና እንዲጫወት ለማድረግ ልዩና ሳቢ ማበረታቻዎች ማድረግ ያስፈልጋል ሲሉ የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎቹ ያስገነዝባሉ። በወለጋ ዩኒቨርሲቲ መምህርና የምጣኔ ሀብት ባለሙያው ዶክተር ዘላለም እጅጉ የግሉ ዘርፍ... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጣሊያን ቆይታቸው ውጤታማ መሆኑን አስታወቁ

. ጣሊያን ከምጽዋ አዲስ አበባ የሚዘረጋውን የባቡር መስመር ጥናት ወጪ ትሸፍናለች . ከኤምባሲዋ ግቢ የተወሰነውን ለአረንጓዴ ስፍራ ለመስጠት ወስናለች አዲስ አበባ:- የጣሊያን ጉብኝታቸው የሁለቱን አገራት ጠንካራ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግርና የተሳካ... Read more »

ሚኒስቴሩ ወጣቶችን የሚመለከቱ እቅዶችን አልተገበረም

አዲስ አበባ፡- የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ከ100 ቀናት ዕቅዱ ውስጥ ወጣቶችን የተመለከቱ እቅዶቹን አለመተግበሩ ተገለጸ፡፡ የሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነት ረዳት ኃላፊ አቶ አለማየሁ ማሞ ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፤ ሚኒስቴሩ በ100 ቀናት እቅዱ ካካተታቸው መካከል... Read more »