የጋራ ኮሚሽኑ ስብሰባ ዋና ትኩረት የዜጎች መብትና ደህንነት እንደነበር  ተጠቆመ

. የቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ መታሰቢያ ሐውልት የካቲት 3 ይመረቃል አዲስ አበባ፡- 15ኛው የኢትዮ-ጅቡቲ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ ለዜጎች መብትና ደህንነት ጉዳይ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ መምከሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ... Read more »

የሬስ ኢንጂነሪንግ ሠራተኞች በድርጅቱ ብልሹ አሰራር መማረራቸውን ተናገሩ

አዲስ አበባ፡- የሬስ ኢንጂነሪንግ ሠራተኞች በተቋሙ ብልሹ አሰራር መንገሱንና የኅብረት ስምምነት ጥሰት እየተፈጸመ መሆኑን ገለጹ፡፡   የሬስ ኢንጂነሪንግ ሠራተኞች በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፤ በተቋሙ አምባገነንነትና ማናለብኝነት ነግሷል፡፡ የኅብረት ስምምነት ጥሰቶች እየደረሱ ናቸው፡፡ በኅብረት ስምምነቱ... Read more »

በአዲስ አበባ የሚገኙ የጎዳና ተዳዳሪዎችን ወደ መጠለያ ማጓጓዙ ዛሬ ይጀመራል

አዲስ አበባ:- በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የጎዳና ተዳዳሪዎችን ወደመጠለያ የማጓጓዙ ዝግጅት ተጠናቅቆ በዛሬው እለት የመጀመሪያው ዙር ጉዞውን እንደሚጀምር ተገለፀ። በአዲስ አበባ መስተዳድር የማህበራዊ ጥበቃ ፈንድና ልማታዊ ሴፍቲኔት ኤጀንሲ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው አስፈላጊው... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ እንዳሉት

@ የቀረበው የሠላም ጥሪ የሠላም መርህን የተከተለ ነው @ የለውጥ ጉዟችን ማዳን እንጂ ማከም አይደለም @ በኢትዮጵያ ውስጥ ያልታሰረ በመንግስት የሚፈለግ ወንጀለኛ የለም አዲስ አበባ፡- ለውጡን ተከትሎ የተለያዩ እርምጃዎችን በመውሰድ በተለያየ ምክንያት... Read more »

ሆድና ጀርባ የሆኑት ፕሬዚዳንት ትራምፕና የደህንነት ባለስልጣናት

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከደህንነትና ስለላ ባለስልጣኖቻቸው ጋር ያላቸው አለመግባባት እየከረረ መጥቷል፡፡ የአሜሪካ የደህንነትና የስለላ መስሪያ ቤቶች ባለስልጣናት ቻይናና ሩስያ የአሜሪካን ብሔራዊ ደህንነት አደጋ ላይ ለመጣል ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ተባብረው እየሠሩ ይገኛሉ... Read more »

ከውጭ የሚገቡ መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎችን ለማስቀረት እየተሰራ ነው 

አዲስ አበባ፡-ኢትዮጵያ ከውጭ የምታስገባቸውን መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች በአገር ውስጥ በመተካት የውጭ ምንዛሪ ወጭን ለመታደግ  እየተሰራ መሆኑን የፌዴራል ኅብረት ሥራ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ስድስተኛው አገር አቀፍ የህብረት ሥራ ማህበራት የኤግዚቢሽን፥ ባዛርና ሲምፖዚየም ከጥር 30... Read more »

መሬት ወስደው ባላለሙ 122 ኢንተርፕራይዞች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ በተለያየ ጊዜ ለልማት መሬት ወስደው ወደ ስራ ያልገቡ122ኢንተርፕራይዞች  ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ፡፡ በበጀት አመቱ ስድስት ወራት  ለ72ሺ ወጣቶችና ሴቶች የሥራ... Read more »

በአራተኛው የህዝብና ቤት ቆጠራ

* የመረጃ አሰባሰቡ ስርዓት በሙሉ በዲጂታል  ቴክኖሎጂ  ይከናወናል * መጠይቆች በአምስት ቋንቋዎች  ይዘጋጃሉ አዲስ አበባ፡- አራተኛው የኢትዮጵያ የሕዝብና ቤት ቆጠራ በዲጂታል ቴክኖሎጂ እንደሚከናወንና የመረጃ መጠይቆቹም በአምስት የክልል የሥራ ቋንቋዎች እንደሚዘጋጁ የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ... Read more »

ዶክተር አቢይ አህመድ የ300 ቀናት ሥራ በአዲስ አበባ ነዋሪዎች አንደበት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ በበዓለ ሲመታቸው  ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር የሚያስችሉ ውጥኖቻቸውን ለህዝብ ተወካዮች ምክርቤትና በተለያዩ መድረኮች መናገራቸው ይታወሳል ፡፡ በዚሁ ጊዜም ኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲና ነጻነት እንደሚያስፈልጓቸው፣የሀብት ብክነትንና የተደራጀ ሙስናን መላውን... Read more »

300 ቀናት ከፓርላማ እስከ ፓርላማ

አዲስ አበባ፡- ዶክተር አብይ አህመድ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም የዛሬ አሥር ወር የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ፡፡ ልክ ዛሬ 300 ቀናት ሞላቸው፡፡ በበዓለ ሲመታቸው  «ዕለቱ ለሀገራችን ታሪካዊ ቀን ነው፤ በታሪካችን በተለያዩ... Read more »