ያልተዘመረለት ወጣቱ የታክሲ አሽከርካሪ ዓርበኛ

 በአገራችን በልዩ ልዩ ምክንያት ታሪካቸው በተገቢው መዘግብ ካልተመዘገበላቸው የኢትዮጵያ ጀግኖች መካከል የአርበኛው ታክሲ አሽከርካሪ ስምኦን አደፍርስ ታሪክ አንዱ ነው።ወጣቱ ዓርበኛ በፋሲሽት ወረራ ወቅት የነበረውን የግፍ አገዛዝ በመቃወም ከትግል አጋሮቹ ጋር የካቲት 12... Read more »

የሥራ ፈላጊዎችም የመንግሥትም ጉዳይ

 ኢትዮጵያ ውስጥ በየዓመቱ ሁለት ሚሊዮን ሥራ ፈላጊ እንደሚፈጠር ከዚህም ውስጥ ሥራ የሚያገኘው ግማሽ ያህሉ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቅርቡ መግለጻቸው ይታወቃል፡ ፡የዘርፉ ባለሙያዎችም የሥራ አጥነት ችግር ሊፈታ የሚችለው በሥራ ፈላጊዎቹና... Read more »

‹‹ወጣቶች በመደመር ለሀገር አንድነት መቆም አለባቸው›› የኢትዮጵያ ጀግኖች ዓርበኞች ማኅበር ምክትል ፕሬዚዳንት አምባሳደር አለማየሁ ሸንቁጥ

 አዲስ አበባ ፡- ወጣቱ በመቃቃርና በመናቆር የሚያመጣው ለውጥ እንደሌለ ተገንዝቦ በመቻቻል፣ በፍቅር፣ በመተባበርና በመደመር መንፈስ ለሀገር አንድነት፤ሰላምና ልማት መቆም እንዳለበት የጥንታዊ ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ምክትል ፕሬዚዳንት አምባሳደር ዓለማየሁ ሸንቁጥ አስታወቁ።ፋሽስት ጣልያን... Read more »

ህብረቱ በተከሰቱ ሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ላይ ትኩረት አልሰጠም

ባሳለፍነው ሳምንት የአፍሪካ ህብረት አባል አገራት በአዲስ አበባ 32ኛውን መደበኛ ጉባኤ አካሂደው ነበር፡፡ ጉባኤው እየተካሄደ ባለበት ወቅት ሱዳን ሁለተኛ ወሩን ያስቆጠረ ብጥብጥ እያስተናደች ነበር፡፡ የአገሪቱ የደህንነት አባላት ከ45 ሰዎች በላይ የገደሉ ሲሆን... Read more »

ኢትዮጵያ የጤፍ ባለቤትነት መብቷን ለማስመለስ ክስ ልትመሰረት ነው

   • አገራችን የጤፍ ባለቤትነት መብት ክርክርን አሸነፈች የሚለው ዜናም የተሳሳተ መሆኑ ታውቋል አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ጽህፈት ቤት ጊዜያዊ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ብሩክ ወርቅነህ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት ኢትዮጵያ... Read more »

የምግብ ደህንነትን ለመጠበቅ የሚያስችል ጥናት ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፡- የምግብ ዋስትና ከማረጋገጥ በፊት የምግብ ደህንነትን ማስጠበቅ የሚያስችል ጥናት ሊጀመር መሆኑ ተገለፀ፡፡ ጥናቱ  ኢትዮጵያን ጨምሮ በሌሎች የአፍሪካ አገሮችም እንደሚሠራ ተመልክቷል፡፡ በእንግሊዝ መንግሥት ዓለም አቀፍ የልማት ትብብርና በቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን... Read more »

መሰረተ ልማቶች ተቀናጅተው እንዲሠሩ የሚያስገድድ ደንብ ሊፀድቅ ነው

አዲስ አበባ፡- የመንገድ ግንባታ፣ የውሃ መስመር ዝርጋታ፣  የኤሌክትሪክ ኃይል ማሰራጫ እና የቴሌኮም ሥራዎች አንዱ የሌላውን ሳያበላሽ እና ሳያፈርስ ተቀናጅተው እንዲሠሩ የሚያስገድድ ደንብ መዘጋጀቱ ተገለፀ፡፡ የተቀናጀ የመሰረተ ልማቶች ማስተባበሪያ ኤጀንሲ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር... Read more »

ስድስት መቶ ሚሊዮን ብር በሚጠጋ ወጪ የተሠሩት ፕሮጀክቶች በመጪው እሁድ ይመረቃሉ

አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአራዳ ክፍለ ከተማ በ591 ሚሊዮን 500 ሺህ ብር የተሠሩት 81 ፕሮጀክቶች በመጪው እሁድ እንደሚመረቁ ተገለፀ። ፕሮጀክቶቹ ከዚህ ቀደም ህብረተሰቡ ሲያነሳቸው የነበሩ በርካታ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ትርጉም... Read more »

ከሃሳብ ይልቅ ማንነት ላይ የተንጠለጠለው ፖለቲካ

ኢትዮጵያ በሺዎች የሚቆጠሩ ዓመታትን የዘለቀ የመንግሥት ሥርዓት ቢኖራትም፤ የስልጣን ጉዞው ግን ዛሬም ድረስ ከሃሳብ ይልቅ የሸፍጥ ፖለቲካ የበዛበት መሆኑን ምሑራን ይናገራሉ። ሂደቱ መቋጫ ካላገኘም ችግሩ እየከፋ ሊሄድ ይችላል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ... Read more »

በውጤት የተገለጸው የከተሞች ፎረም

ከትናንት በስቲያ ማልዶ በጅግጅጋ ስታዲዬም የነበረው የስምንተኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም የመክፈቻ መርሐ ግብር መቋጫ ማግኘቱን ተከትሎ፤ ዘጠኝ ኪሎ ሜትሮችን የፈጀ ጉዞ ተደርጎ ሌላ ትዕይንት የሚታይበት ስፍራ ተደርሷል፡ ፡ ያማሩ ቤቶችን በውስጡ በያዘው... Read more »