የሴቶችን ኢኮኖሚ ለማሳደግ በትኩረት ይሰራል

ጅግጅጋ፡- የሴቶችን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ከማረጋገጥ አኳያ የሚከናወኑ ተግባራት በሴቶች ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ላይ ሊመሰረቱ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የሴቶችን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ሚና ለማጎልበት እንዲያስችል የወጣው የፖሊሲና ስትራቴጂ ሰነድ ተፈጻሚ ያልሆኑ ቃሎች የበዙበት እንደነበርም አንድ... Read more »

ለአርሶ አደሮች እውቅና ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፤ የኦሮሚያ ክልል ከዚህ ቀደም ከነበረው በተለየ መስፈርት ለመረጣቸውና በ2010/ 2011 የምርት ዘመን ከግብርና ጋር ተያያዥነት ባላቸው ዘርፎች ብቻ ውጤታማ በመሆን ሃብት ማፍራት ለቻሉ 717 አርሶ አደሮች የሽልማትና እውቅና መርሃ ግብር... Read more »

ግጭት ቀርቶ ዜማው የሰላም ሆኗል

እስከ 11ኛ ክፍል ድረስ በአዲስ አበባ ዳግማዊ ሚኒልክ ትምህርት ቤት ሲማር የቆየ ቢሆንም፤ የሁለቱ አገራት ወደ ግጭት መግባት ሠላም ነስቶት ኖረ፡፡ በተለይ ደግሞ በ1991 ዓ.ም የነበረው አስከፊ ጦርነት ጭራሹን ከሚወዳት ኢትዮጵያ ለይቶት... Read more »

የሰማዕታት ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ:- ፋሽስቶች ኢትዮጵያዊያንን በግፍ የጨፈጨፉበት የሰማዕታት ቀን ትላንት ስድስት ኪሎ በሚገኘው የሰማዕታት ሀውልት ተከበረ። የአዲስ አበባ መስተዳድር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር እንዳወቅ አብቴ በክብር እንግድነት ተገኝተው የአበባ ጉንጉን ያስቀመጡ ሲሆን ጥሪ የተደረገላቸው... Read more »

ርምጃ ባለመወሰዱ የዋና ኦዲተር ልፋት በሚፈለገው ደረጃ ለውጥ አላመጣም አዲስ አበባ፦ መንግሥት ተገቢውን እርምጃ የኦዲት መጓደልን ተከትሎ ተጠያቂ ባለማድረጉ ዋና ኦዲተር ላለፉት ዓመታት ቢጮህም በሚፈ ለገው ደረጃ ለውጥ አለመምጣቱን የዋና ኦዲተር መስሪያ... Read more »

ጥፋት በጥፋት አይታረምም

በኢትዮጵያ በተለያየ ጊዜ የተለያዩ እምነት ተከታዮች እርስ በእርስ እንዲጋጩ የተለያዩ ሴራዎች ተካሂደዋል። የዕምነት ተቋማት ተቃጥለዋል። የተለያዩ አማኞች እርስ በእርስ እንዲጠራጠሩ ሴራ ተሸርቧል። ሆኖም ለዘመናት የኖረው የሃይማኖት መቻቻልና የሕዝቦች መተሳሰብ ሁሉንም አክሽፎታል። የሃይማኖት... Read more »

የጣሊያንና ፈረንሳይ ፍልሚያ

ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ ጣሊያንና ፈረንሳይ በወረት ሳይሆን በእውነተኛ ፍቅር የታሰረ አንድነት መስርተው ያለፉትን ስምንት አስርት ዓመታት ዘልቀዋል። የአውሮፓ ህብረት መስራች፤ የሰሜን አትላንቲክ ቃል ኪዳን ወይም ኔቶ እንዲሁም የቡድን ሰባት አባል አገር... Read more »

ከልማትም በላይ ትርጉም የተሰጠው የመሰረት ድንጋይ

ለከተሞች ፎረም ጅግጅጋ የሚገኘው የጋዜጠኞች ቡድን የተሰማራበት ተግባር ሊያከናውን ነበር ትናንት ማልዶ የተነሳው፡፡ ሆኖም ድንገት አንድ መረጃ ደረሰ፤ ይሄም፣ ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጅግጅጋ በመምጣት በጅግጅጋ ከተማ ትምህርት ቤት ለማስገንባት የመሰረት ድንጋይ... Read more »

የማዕከላዊና ምዕራብ ጎንደር ዞኖችን ሰላም ለማስጠበቅ በቅንጅት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

ጎንደር (ኢዜአ)፡- በማዕከላዊና ምዕራብ ጎንደር ዞኖች በጸረ-ሰላም ኃይሎች የደረሰውን የዜጎች ሞትና መፈናቀል በማያዳግም ሁኔታ ለማስቆም እየሰሩ መሆናቸውን የመከላከያ ሰራዊት 33ኛ ክፍለ ጦርና የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቁ። የክፍለ ጦሩ ዋና አዛዥና የክልሉ ፖሊስ... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ከምዕራብ ወለጋ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ

 አዲስ አበባ፣ (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ በምዕራብ ወለጋ ከነዋሪዎች ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ ጋር በምዕራብ ወለጋ የቄለም ወለጋ ዞን... Read more »