ማራቶን ሞተርስ በዓመት እስከ 5 ሺህ መኪናዎች መገጣጠም የሚችል ፋብሪካ ገነባ

ማራቶን ሞተርስ ኢንጀኒነሪንግ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ   በዓመት እስከ 5 ሺህ የሚደርስ መኪናዎችን የመገጣጠም አቅም ያለው ፋብሪካው  በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ቱሉ ዲምቱ አካባቢ ገነባ። ግማሽ ቢሊየን ብር የሚጠጋ ገንዘብ... Read more »

ንግድ ባንክ በይቀበሉ ይሸለሙ መርሀ ግብሩ ከሁለት ቢሊዮን ዶላር በላይ ማግኘቱን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ በይቀበሉ ይሸለሙ በሚለው መርሀ ግብሩ ከሁለት ቢልዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ማግኘቱን አስታወቀ። የባንኩ  የባንኩ የኮርፖሬት ኮሙዩኒኬሽን ዳይሪክተር አቶ በልሁ ታከለ ዛሬ በብሄራዊ ሎተሪ አዳራሽ... Read more »

የቀድሞ ኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ታሪክ

የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል 1955 (እኤአ) ተመስርቶ እስከ 1996 (እኤአ) ቆይቷል። 3500 የሰው ኃይል 26 መርከቦች ነበሩት። የኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል አካል ነበር። ከ1955 (እኤአ) እስከ 1990 (እኤአ) ዋና መስሪያ ቤቱ ምጽዋ ነበር። ከ1990... Read more »

የኬኒያ ድፍድፍ ነዳጅ መጠን አነስተኛነት ማጣሪያውን ለመገንባት አላስቻለም

እ.ኤ.አ በ2012  በኬኒያ  የተገኘው ጥቂት የነዳጅ ድፍድፍ ክምችት ማጣሪያውን ለመገንባት የሚያስችል ተስፋ ሰጪ ውጤት እንደሌለው የኬኒያ ነዳጅ ሚኒስትሩ በሰጡት መግለጫ ማስታወቃቸውን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ ፡፡ በኬኒያ ሎክቸር  በሚባለው ሸለቋማ አካባቢ እ.ኤ.አ 2012 ተገኝቶ... Read more »

በህገወጥ የዝሆን ጥርስ ንግድ ለ15 ዓመት እስር የተዳረገችው ቻይናዊት

የታንዛኒያ ፍርድ ቤት በቅጽል ስሟ ‹‹የዝሆን ጥርስ ንግሥት›› በመባል የምትታወቀውን የ65 ዓመቷን ቻይናዊት ህገ ወጥ የዝሆን ጥርስ ነጋዴ ያንግ ፈንግ  ላይ  የ15  ዓመት እስር እንደፈረደባት  የተለያዩ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ፡፡  ... Read more »

ዘመናዊ የደረቅ ወደብ ማሽኖቹ የሎጂስቲክስ አገልግሎት አሰራሩን በዘጠኝ እጥፍ እንደሚያሳድጉት ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- በ150 ሚሊዮን ብር የተገዙት አዳዲሶቹ ዘመናዊ የደረቅ ወደብ ማሽኖች፤ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አሰራርን ከዘጠኝ እጥፍ በላይ እንደሚያሣድጉት የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ገለፀ፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ አቶ ሮባ መገርሣ በተለይ... Read more »

የምርምር ስራዎች የኅብረተሰቡን ተጠቃሚነት በሚያሳድግ መልኩ ሊተገበሩ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ትብብር እየተከናወኑ ያሉ የምርምር ስራዎች የኅብረተሰቡን ተጠቃሚነት በሚያሳድግ መልኩ መተግበር እንዳለባቸው ተገለፀ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በሰሜን ሸዋ ዞን፣... Read more »

የታክስ ሥርዓት ማሻሻያውን በሙያ የሚደግፍ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ተከፈተ

አዲስ አበባ፡- የታክስ ሥርዓት ማሻሻያውን በታሰበው ልክ ውጤታማ ለማድረግ ማሻሻያውን በሙያ የሚደግፍ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ተከፈተ፡፡ “የግብር ፍትሃዊነት ትብብር ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት” በሚል ስያሜ ዋና ተጠሪነቱን ለገቢዎች ሚኒስቴር ሆኖ በትናንትናው ዕለት በይፋ... Read more »

በኦሮሚያና በቤንሻንጉል ያሉ ተፈናቃዮችን መልሶ የማቋቋሙ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል

አዲስ አበባ:- በኦሮሚያና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ዜጎችን ለማቋቋም እየተደረገ ያለው እንቅስቃሴ ጥሩ ደረጃ ላይ መድረሱን የኦሮሚያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽነሩ አቶ መኮንን ሌንጂሳ ትላንት ለጋዜጠኞች በሰጡት... Read more »

የአስር ዓመት ልማት መሪ ፕላን፤

• አፈናቃይ ሳይሆን አካታች የልማት አቅጣጫን ይከተላል፤  • ፕሮጀክቶች በተጽዕኖ ሚዛናቸው መሰረት እንዲተገበሩ ያደርጋል፤ ጅግጅጋ፡- የቀጣይ አስር ዓመታት የልማት መሪ ፕላን ሁሉም የእኔ ብሎ በሚቀበለው፣አፈናቃይ ሳይሆን አካታች የልማት አቅጣጫን የሚያስቀምጥ፣ በከተሞች የሚተገበሩ... Read more »