በኢትዮጵያ አገራዊ የመጠጥ ውሃ ሽፋንን 72ነጥብ7 በመቶ ማድረስ መቻሉን ሚኒስቴሩ ገለጸ።

ሚኒስቴሩ በስምንት ወር ውስጥ፡- • የንጹህ መጠጥ ውሃ ሽፋንን 72ነጥብ7 በመቶ አድርሷል፤ • ከ248ነጥብ46 ሚሊዮን ኪ.ዋ.ሰ በላይ ኃይል ከብክነት ታድጓል፣ • ከኃይል ሽያጭ ከ43ነጥብ17 ሚሊዮን ዶላር በላይ አግኝቷል፤ አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ አገራዊ... Read more »

ለአደጋ አጋላጭ በሆኑ ስፍራዎች የመብራት ፖል እየተተከለ ነው

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ወጣት ወንዶች ክርስቲያናዊ ማኅበር ‹‹ወ.ወ.ክ.ማ›› ከፕላን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ለአደጋ አጋላጭ ናቸው ተብለው በተመረጡ ሶስቱ ወረዳዎች የመብራት አገልግሎት እንዲሰጥ ፖል እየተተከለ መሆኑን አስታወቀ። በኢትዮጵያ ወጣት ወንዶች... Read more »

107 ፓርቲ ለአሰራርም ለምርጫም ምቹ አለመሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ:- የፓርቲዎቹ ቁጥር 107 መድረስ ህዝቡ ምን አይነት ርዕዮት ዓለም ያለውን ፓርቲ መምረጥ እንዳለበት እንዳይለይ ከማድረጉም ባሻገር ለአሰራር ምቹ አለመሆኑ ተገለጸ።  በፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ ጎልተው ሲታዩ የነበሩ አሁን ግን ከፓርቲ ተሳትፎ... Read more »

አዴፓ እና ኦዴፓ ስማቸው በምርጫ ቦርድ እንደማይታወቅ ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ኦህዴድ) እና ብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ን በአዲሱ የፓርቲ ስያሜያቸው እንደማያውቃቸው ገልጿል።  ምንም እንኳ በጉባኤያቸው ስማቸውን ወደ የኦሮሚያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) እና... Read more »

በአቡዳቢ እና በኢትዮጵያ መካከል በሚኖረው ግንኙነት ላይ ውይይት ተካሄደ

በአቡዳቢ እና በኢትዮጵያ መካከል በጋራ ጉዳይ ላይ ውይይት መካሄዱን ከአቡዳቢ የተለቀቀው መረጃ ያመለክታል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና በአቡዳቢ አልጋ ወራሽ ሼህ ሙሃመድ ቢን ዛይድ አል ናይን መካከል ከትናንት በስቲያ ውይይት... Read more »

«የኃይል ስርቆት ፈጽማችኋል በሚል በነፍስ ወከፍ እስከ 45 ሺ ብር ድረስ ክፈሉ ተብለናል» – ኤሌክትሪክ የተቋረጠባቸው የሰንጋ ተራ 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት ነዋሪዎች

«መብራት ኃይል ቆጣሪዎቹን ሲተክል በፈጸመው ስህተት ምክንያት የተፈጠረ ችግር ነው» – ህንጻው ሲገነባ በኤሌክትሪክ ዝርጋታ የተሳተፉ ባለሙያዎች «እርምጃ እንወስዳለን፤ቆጣሪዎቹ ሲገጠሙ ለተፈጠረው ክፍተትም ኃላፊነት ወስደን ቆጣሪዎቹን እናስተካክላለን» -የምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት የ40/60 የጋራ... Read more »

«የቦርድ አባላት ባለመሟላታቸው የአዲስ አበባ ምርጫ የሚካሄድበት ጊዜ አይታወቅም» – ምርጫ ቦርድ «ምክር ቤቱ የሚያውቀው የቦርድ አባላት እንደተሟሉ ነው» – በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ ፍትህና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ

አዲስ አበባ፡- ለፓርላማ የተመራው የምርጫ ቦርድ ማቋቋሚያ አዋጅ ህግ ካልጸደቀና የቦርዱ አባላት ካልተሟሉ የአዲስ አበባ ምርጫ መቼ እንደሚካሄድ ማወቅ እንደማይቻል የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።  የምርጫ ቦርዱ የኮሙኒኬሽን አማካሪ የሆኑት ወይዘሪት ሶሊያና... Read more »

የእስራኤልና ግብፅ ሰላም ሲፈተሽ

እስራኤል እንደ አገር ከቆመች ወዲህ ከአረብ አገሮች ጋር የተለያዩ ጦርነቶችን ተፋልማለች። በተለይም እ.ኤ.አ በ1967 የተካሄደው የስድስቱ ቀን ጦርነት ተብሎ የሚታወቀው ውጊያ በታላቅነቱ ይነሳል። በዚህ ጦርነት እስራኤል የጎላንን ኮረብታ ከሶሪያ ከመረከብ አንስቶ ጋዛ... Read more »

በህዳሴው ግድብ ግንባታ ዙሪያ ዘገባዎች መቀዛቀዛቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፤ የታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ በገጠሙት የመዘግየትና ተያያዥ ችግሮች ምክንያት በመገናኛ ብዙሀን ይሰሩ የነበሩ ዘገባዎች መቀዛቀዛቸውን የታላቁ ህዳሴ ግደብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ጽህፈት ቤቱ “የሀገራችን ሚዲያ... Read more »

መርፌ ዓይናማ ናት ባለ ስለት

ችግሩ የፊቷን እንጂ የሚከተላትን አታይም፤ እናም ጨርቅ ላይ እሷ አለፍኩ ብላ የክርና የገመድ መዓት ታስገባበታለች፡፡ የእኛ ሀገር አንዳንድ የማኅበራዊ ሚዲያ ጦማሪዎችም ልክ እንደ መርፌዋ ናቸው። እነርሱ ሀገር በሚወጋ መርፌያቸው እየወጉን ሲጓዙ እንደ... Read more »