በ2017 ዓ.ም የሴት ልጅ ግርዛትና የልጅነት ጋብቻን ሙሉ ለሙሉ ለማስቀረት እየተሰራ ነው

በ2017 ዓ.ም  የሴት ልጅ ግርዛትና የልጅነት  ጋብቻን  ሙሉ ለሙሉ ለማስቀረት እየተሰራ  መሆኑን የሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ የሚኒስቴሩ ሚኒስትር ወ/ሮ ያለም ፀጋዬ የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ የሴት ልጅ ግርዛትና የልጅነት ጋብቻን ለማስቀረት... Read more »

የብራዚል ሹማምንትና የሙስና ቅሌት

ከላቲን አሜሪካ አገራት መካከል በመሬት ስፋትም ሆነ በህዝብ ብዛት በቀዳሚነት በምትጠራው ብራዚል፤ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከሙስና ጋር በእጅጉ ተቆራኝታለች። በአሁን ወቅትም አገሪቱ በዓለም በዓቀፍ ደረጃ ስሟ የሚነሳው እንደወትሮ በእግር ኳስ ሃያልነቷ ሳይሆን... Read more »

አየር መንገዱ ከቦይንግ ጋር ያለውን አጋርነት እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ፡- ከአሜሪካው አውሮፕላን አምራች ቦይንግ ጋር የነበረውንና ለዓመታት የዘለቀውን አጋርነት በቀጣይም አጠናክሮ እንደሚያስቀጥል የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ። የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም ለዝግጅት ክፍላችን በላኩት መግለጫ፤ በቅርቡ የኢትዮጵያ... Read more »

ለውጡ – በሲቪክ ማህበራቱ አንደበት

በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ እየታየ ያለው ለውጥ ቀና የሆነና ምናልባትም ሀገሪቱ ባለፉት በርካታ ዓመታት ውስጥ ያላየችው አይነት እንደሆነ ይናገራሉ፡፡ ለውጡ በተግባር ደረጃም ሲፈተሽ የዴሞክራሲ ሥርዓትን መሰረት ለመጣል ጥረቶች የተደረጉበት መሆኑንም ያመለክታሉ – የኢትዮጵያ... Read more »

ከመጋቢት አስከ መጋቢት

የሚያዚያ 2010 ዓ.ም  ትውስታ  መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው ከቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣናቸውን የተረከቡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ቀጣዩን አንድ ወር ያሳለፉት በየክልሉ በመንቀሳቀስ ህብረተሰቡን በማረጋጋት... Read more »

ለህዳሴ ግድብ ግንባታ ሰባት ኮንትራክተሮች ወደ ስራ ገብተዋል

አዲስ አበባ፡- ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን ለማፋጠን ሰባት ኮንትራክተሮች ወደ ስራ መግባታቸው ተገለጸ፡፡ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፣ ከብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ብኢኮ) ጋር... Read more »

የለውጡ መሃንዲሶች በሚያከናውኑት ተግባራት ሁሉም ከጎናቸው እንዲቆም ተጠየቀ

አዲስ አበባ፡- የለውጡ መሃንዲሶችና መሪዎች ስራቸውን በማከናወን ላይ እንደመሆናቸው ሌላውም የህብረተሰብ ክፍል ከጎናቸው በመሆን የሚጠበቅበትን ኃላፊነት እንዲወጣ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ፣ ፍትህና የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ጠየቁ፡፡ የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዋ... Read more »

ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውርንለመግታት ፈጣን እርምጃ

ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ በሚያዘዋውሩ አካላት ላይ 19 የክስ መዝገቦች ተከፍተው በመሰራት ላይ መሆኑን የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ ይገልፃል፡፡ የህግ ምሁራን ደግሞ የተያዙ ተጠርጣሪዎች አፋጣኝ እርምጃ ተወስዶባቸው ለሌሎች መቀጣጫ ሲሆኑ አለመታየታቸውን ይጠቅሳሉ፡፡... Read more »

ከአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በየቀኑ 40 ሺህ ሜትር ኪዩብ ፍሳሽ ቆሻሻ መሰብሰብና ማጣራት ተጀምሯል

አዲስ አበባ:- አዲስ አበባ ከተማ የፍሳሽ ቆሻሻን በመሰብሰብና በማጣራት ላለፉት ዓመታት ከነበረችበት በቀን 7 ሺህ 500 ሜትር ኪዩብ አቅም በቅርቡ በተሰሩ አዳዲስ ፕሮጀክቶች ምክንያት እለታዊ አቅሟን ወደ 40ሺህ ሜትር ኪዩብ ማሳደጓ ተገለፀ።... Read more »

የለውጥ ጉዞውና ፈተናዎቹ

በአገሪቱ ሁለት ተጠባቂ ምርጫዎች አሉ። የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤትና አገር አቀፍ ምርጫ። ምርጫዎቹ መቼና እንዴት እንደሚካሄዱ እስካሁን የተባለ ነገር ባይኖርም ተፎካካሪ ፓርቲዎች እራሳቸውን እያዘጋጁ ይገኛሉ። ተፎካካሪ ፓርቲዎች ለመጪዎቹ ምርጫ አባላትን ከማደራጀት... Read more »