የአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት ጉልህ የጤና ችግሮች ላይ አተኩሯል

– በ526 ሚሊዮን ብር የራሱንና ህንፃና ላብራቶሪ እያስገነባ ነው አዲስ አበባ፡– የአገሪቱን አንኳር የጤና ችግሮች ሳይንሳዊ እልባት እንዲሰጣቸውና አገሪቱ በጤና የተሻለ እምርታ እንድታስመዘግብ ትኩረት ማድረጉን የአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት አስታወቀ። 526 ሚሊዮን... Read more »

የልማት ድርጅቱ እና ገንዘብ ሚኒስቴር 1ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በሚጠጋ ክፍያ ላይ አልተስማሙም

አዲስ አበባ፡- ለማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ግብዓት ለማቅረብ ሊውል የሚችል አንድ ነጥብ አራት ቢሊዮን ብር ከመንግስት እንዳልተከፈለው የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት አስታወቀ።የገንዘብ ሚኒስቴር በበኩሉ ድርጅቱ በቅድሚያ በቂ የኦዲት ሪፖርት ማቅረብ እና መጠየቅ እንዳለበት... Read more »

በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች

– በዓባይ ተፋሰስ ዙሪያ ለወጣቶች ገቢ የሚሆኑ ችግኞች ይተከላሉ – 20 ሚሊዮን የአፕል፣ ማንጎ፣ ፓፓያ፣ ጌሾ እና ሌሎችም ችግኞች ተዘጋጅተዋል አዲስ አበባ፡– በአማራ ክልል እና በኦሮሚያ ክልል በአባይ ተፋሰስ ዙሪያ 20 ሚሊዮን... Read more »

3 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር የተያዘለት የላይኛው ጉደር መስኖ ፕሮጀክት ተጀመረ

አምቦ፡- የግብርና ሥራን ለማዘመን ተስፋ የተጣለበት የላይኛው ጉደር የመስኖ ፕሮጀክት በጉደርና ጥቁር እንጭኒ አካባቢ ተጀመረ። ፕሮጀክቱን ለማስጀመር ትናንት በስፍራው ተገኝተው የመሰረት ድንጋይ ያስቀመጡት የውሃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ እንደተናገሩት፤ ፕሮጀክቱ... Read more »

የጸረ ጥላቻ ንግግርና የሃሰት መረጃ ረቂቅ አዋጅ ስጋት ሊሆን እንደማይገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ:- የፌዴራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ ባዘጋጀው የጸረ ጥላቻ ንግግርና የሃሰት መረጃ ረቂቅ አዋጅ ላይ በተደረገው ውይይት ረቂቅ አዋጁ የዜጎችን ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት ይገድባል በሚል የሚቀርቡ ስጋቶች ተገቢ እንዳልሆኑና የማንንም መብትና... Read more »

በአክሱም የቱሪስት ቆይታ ጊዜን ከፍ ለማድረግ እየተሠራ ነው

መቐለ:- በአክሱም ተጨማሪ የቱሪስት መዳረሻዎችን በማስተዋወቅ የጉብኝት ቆይታ ጊዜን እስከ አምስት ቀን ከፍ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የአክሱም ዩኒቨርሲቲ የአርኪዮሎጂና ቱሪዝም ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ የአርኪ ዮሎጂና ቱሪዝም ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር አቶ ተክለብርሀን ለገሠ... Read more »

የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመቆጣጠር የወጣ ረቂቅ አዋጅ ላይ ውይይት ተደረገ

ከንግግርና የሃሳብ ነፃነት ጋር እንዳይጋጭ ተደርጐ እንደተዘጋጀ የተነገረለት የጥላቻና የሐሰት መረጃ ስርጭት ለመቆጣጠር የወጣው ረቂቅ አዋጅ ላይ ዛሬ ውይይት ተደረገ። በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው የምክክር መድረክ ላይ በረቂቅ አዋጁ ላይ ወንጀል ተብለው... Read more »

”መንግስት ለቅርሶች እንክብካቤ ትኩረት አልሰጠም”- ጥናት

. በአክሱም ሀዉልት ስር ዉሀ እየመነጨ በመሆኑ ቅርሱ የመውደቅ አደጋ ተጋርጦበታል። የሀገሪቱን የቱሪዝም ዘርፍ በማሳደግ ረገድ ትልቅ ድርሻ ላላቸው ቅርሶች መንግስት ተገቢውን ትኩረት እየሰጠ አለመሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ። በመቀሌ እየተካሄደ ባለው ሶስተኛው... Read more »

ስደተኛ ተማሪዎች ከትምህርት ቤት እንዲባረሩ የጠየቀችው መምህርት ተባረረች

በልዕለ ሐያሏ አሜሪካ በቴክሳስ ግዛት አንዲት የሁለተኛ ደረጃ መምህርት ህገወጥ ስደተኛ ተማሪ ዎች ከትምህርት ቤት እንዲባረሩ የዶናልድ ትራም ፕን እርዳታ በትዊተር ገጿ መጠየቋን ተከትሎ፤ ትምህርት ቤቱ በምላሹ መምህሯን ከስራ አሰናብቷታል። ቢቢሲ በድረገጹ... Read more »

የሱዳን ባለስልጣናት 46 ተቃዋሚ ሰልፈኞች መሞታቸውን አመኑ

በሱዳን ባለፉት ወራት በዳቦ የዋጋ ጭማሬ የተቀሰቀሰው የተቃውሞ ሰልፍ እስከ መፈንቅለ መንግስት የዘለቀ ሲሆን፤ በመፈንቅለ መንግስት ስልጣን የያዘው የአገሪቱ ከፍተኛ የጦር መሪ ስልጣናቸውን ለሲቪል አስተዳደር አስረክቡ በሚል የሲቪል አስተዳደር በሚፈልጉ ዜጎች ከፍተኛ... Read more »