በጢስ ዓባይ ፏፏቴ ኃይል ማመንጫ ምክንያት ቱሪዝም መዳከሙ እንደጎዳቸው ነዋሪዎቹ ገለጹ

አዲስ አበባ፤ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ቱሪስቶች ይጎርፉበት የነበረው የጢስ ዓባይ ፏፏቴ የቱሪዝም መዳረሻ በፏፏቴው አቅራቢያ በተገነባው ኃይል ማመንጫ አማካኝነት የቀድሞ ዝናው እንደሌለና የአካባቢው አስጎብኚዎች እና ኅብረተሰቡ ገቢ መዳከሙ ተገልጿል። በጉዳዩ ላይ የጢስ ዓባይ... Read more »

‹‹በልማት እየበለፀግን በአንድነታችንም እየጠነከርን እንሄዳለን›› – አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት

ሮቤ፡- ‹‹በልማት እየበለፀግን በአንድነታችንም እየጠነከርን እንሄዳለን›› ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ። ምክትል ፕሬዚዳንቱ ትናንት በባሌ ዞን ሮቤ ከተማ በተካሄደው ውይይት፤ ኦሮሞ ለአንድነቱ እና ለብልፅግናው ሌት ተቀን ሊሰራ እንደሚገባ... Read more »

ዲ.ኤች.ኤል እና ሠራተኞቹ በትርፍ ሰዓት ክፍያ እየተወዛገቡ ነው

አዲስ አበባ፡- መልዕክት የመላክና የመቀበል አገልግሎት የሚሰጠው ዲ.ኤች.ኤል የተባለው ዓለም አቀፍ ተቋም ሠራተኞች ያለ ክፍያ ትርፍ ሰዓትና የእረፍት ቀን እንዲሰሩ ያስገደዳቸው መሆኑን አስታወቁ። ዲ.ኤች.ኤል በበኩሉ የሠራተኞች ትርፍ ሰዓት ክፍያ ሠራተኛውን ለመጥቀም ሲባል... Read more »

ስልጠናው ኑሮን ለማሻሻልና ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ እንደሚያግዝ ተጠቆመ

አዲስ አበባ:- የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኑሮን ለማሻሻልና ልማትን ለማረጋገጥ ቁልፍ ሚና እንዳለው የሳይንስና ከፍተኛ ትምርት ሚኒስቴር አስታወቀ። አገር አቀፍ የቴክኒክና ሙያ የክህሎትና ቴክኖሎጂ ውድድር በመካሄድ ላይ ይገኛል። «በክህሎትና በስነ- ምግባር የታነጸ... Read more »

በወንጀል ተግባር የተሳተፉ በቁጥጥር ሥር እየዋሉ ነው

አዲስ አበባ፡- የፌዴራል ፖሊስ እና የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ በሁሉም ችግር በተፈጠረባቸው ክልሎችና አካባቢዎች የምርመራ እና የዓቃቤ ህግ ቡድን በማደራጀት የምርመራ ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ አሳወቀ። በፌዴራል ዓቃቤ ህግ የህግ... Read more »

ምክር ቤቱ

የምርጫ ቦርድ አባላት ሹመት የፍርድ ቤት እጩ ዳኞችና ፕሬዚዳንቶች ሹመት የ30 ሚሊዮን ዩሮ የብድር ስምምነት አጽድቋል የባንክ ሥራ አዋጅን ለቋሚ ኮሚቴው መርቷል  የህዝብ እንደራሴዎቹ ትናንት ባካሄዱት አምስተኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አራተኛ... Read more »

ባሕር ትራንስፖርት ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት

• ካጓጓዘው የገቢ ጭነት የድርጅቱ መርከቦች ድርሻ 20 በመቶ ብቻ ነው • 3 ሚሊዮን ቶን ጭነት በማጓጓዝ 1. 3 ቢሊዮን ብር አትርፏል አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርት ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ላለፉት አምስት... Read more »

«ኢኖቬተሮች ችግር የሚቀርፉ መፍትሄዎችን ማፍለቅ አለባቸው» – ጠ/ሚር ዶከተር አብይ አሕመድ

አዲስ አበባ፡- የሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢኖቬተ ሮች የማኅበረሰብን ችግር የሚቀርፉ ወሳኝ መፍትሄዎችን የማፍለቅ ኃላፊነት እንዳለባቸው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሳሰቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ዘጠነኛውን ዓመታዊ ብሄራዊ የሳ ይንስ፣ ቴክኖሎጂና... Read more »

ኳታር አሜሪካና ኢራን ውዝግባቸውን እንዲያረግቡ ጥሪ አቀረበች

 ኳታር ባላንጣዎቹ አሜሪካና ኢራን የገቡበትን ውዝግብ እንዲያረግቡና ለልዩነቶቻቸውም ሰላማዊ የመፍትሄ አማራጮችን እንዲመለከቱ ጥሪ አቅርባለች። የኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሸህ መሐመድ ቢን አብዱራህማን አል ታሃኒ ሁለቱ ወገኖች ፊት ለፊት ተገናኝተው እንዲመካከሩና ልዩነቶቻቸውን በሰላማዊ... Read more »

አሳሳቢው የሕፃናት ጉልበት ብዝበዛ

ዛሬ፣ ሰኔ 5 ቀን (June 12) “ዓለም አቀፍ የፀረ-ሕፃናት ጉልበት ብዝበዛ ቀን” (World Day Against Child Labor) ነው።የዓለም የሥራ ድርጅት ( International Labor Organization – ILO) በዓለም አቀፍ ደረጃ በሕፃናት ላይ የሚደርሰው... Read more »