ማህበሩ ለወጣቶች የሥራ እድል መፍጠሩን አስታወቀ

አዲስ አበባ፡ -የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር ከአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ጋር በመተባበር ከሁለት መቶ አርባ በላይ ለሆኑ ወጣቶች የሥራ እድል መፍጠሩን አስታወቀ፡፡ የማህበር ፕሬዚዳንት አቶ ሰለሞን ገብሩ ትናንት በግሎባል ሆቴል በተደረገው ውይይት... Read more »

ምግብን ከባዕድ ነገር መቀላቀል ቅጣቱ ከፍተኛ ቢሆንም ተግባራዊ አልተደረገም

አዲስ አበባ፡- ከምግብ ጋር ባዕድ ነገር በሚቀላቅሉ አካላት ላይ አስተማሪ የሆነ ቅጣት እንደሚወሰድባቸው በአዋጅ ቢቀመጥም በአስፈጻሚው አካል ተግባራዊ እየተደረገ እንዳልሆነ የህግ ምሁራን አስታወቁ። በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የህግ አማካሪና ጠበቃ አቶ ዝናቡ ይርጋ... Read more »

ኢትዮጵያ የ500 ሚሊዮን ዶላር እርዳታ አገኘች

አዲስ አበባ:- ኢትዮጵያ በደጋማው የአገሪቱ ክፍል የአካባቢ እንክብካቤና የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ስራዎችን በዘላቂነት ለማከናወን የሚያስችላትን የ500 ሚሊዮን ዶላር የእርዳታ ስምምነት ትናንት ከዓለም ባንክ ጋር ተፈራረመች። የኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስቴር ከዓለም ባንክ ጋር የእርዳታ... Read more »

ተፈናቃዮችን በቀያቸው የማቋቋም ሥራ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፡- በአማራና በደቡብ ክልል በተለያዩ ግጭቶች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃዮችን ወደ ቀያቸው በመመለስ የማቋቋም ሥራ እየተሠራ ነው። በመጠለያ የሚገኙት ደግሞ እስከ ሰኔ አስራ አምስት ሙሉ ለሙሉ ወደ ቀድሞ... Read more »

ሀይ ባይ ያጣው ድለላ

 በአማኑኤል እህል በረንዳ እንደ ወትሮው ሁሉ ግርግሩ ደርቷል። በጠዋቱ ተነስተው ከመኪና ላይ እህል የሚያወርዱ ወዝአደሮችም ሥራቸውን ተያይዘውታል። ኩንታል የጫኑ መኪኖችም መስመር መስመራቸውን ይዘው ተራቸውን ይጠባበቃሉ።ከመኪና የሚወርደው እህል በዕድሜ ጠገብ መጋዘኖች እንደከዚህ ቀደሙ... Read more »

ስምንት ተቋማት

* መሰረተ ልማትን በፍትሐዊነት በማከፋፈል ረገድ ችግር ነበረባቸው * የፍትሐዊነት ቁጥጥር መስፈርት አውጥተው እንዲሰሩም አቅጣጫ ተቀምጧል  አዲስ አበባ፤ ኢትዮ ቴሌኮምን ጨምሮ ስምንት የፌዴራል ተቋማት በተደረገባቸው ግምገማ እስከአሁን መሰረተልማትን ለክልሎች በፍትሐዊነት በማከፋፈል ረገድ... Read more »

የደረቅ ወደቦች ማስፋፊያ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ የባህር ትራ ንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የሎጅስቲክስ አገልግሎትን ፈጣንና ዘመናዊ ለማድረግ የደረቅ ወደብ ማስፋፊያዎችን እየሠራ ነው። ለወደብ ማስፋፊያዎችም ከዓለም ባንክ ጋር በመተባበር በጀት መያዙን አመልክቷል። የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ... Read more »

150 ቀናት የተያዘላቸው 1ሺ170 ቤቶች ግንባታ በሐምሌ መጨረሻ ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ፤ በቦሌ አራብሳ በ150 ቀናት እንዲጠናቀቁ ታቅዶ የተጀመሩ 15 የኮንዶሚኒየም ህንጻዎች ጥራታቸውን ጠብቀው በፍጥነት እየተገነቡ መሆኑን እና በሐምሌ ወር መጨረሻ ቀለም ተቀብተው እንደሚጠናቀቁ የልደታ ቤቶች ግንባታ ጽህፈት ቤት አሳውቋል። በአዲስ አበባ... Read more »

የአንጋፋው የሚዲያ ተቋም ችግኝ ተከላ

ተማሪ ሕይወት አላምረው የሦስተኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን በመርሐ ግብሩ ላይ ተሳታፊ ነበረች። እርሷ በአበቦች ውበትና ፍካት ትደሰታለች። ታዲያ ነገን ለማየት ለምትጓጓው ውበት ዛሬ ተጨንቃ ችግኝ ተክላለች። በትምህርቷም የነገ ህይወቷ እንደ አበባ የፈካ... Read more »

የብሔርተኝነት ጥያቄ በጥቂት የማንነት መለያ ጉዳዮች መወሰኑ ችግር ፈጥሯል

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ የብሔ ርተኝነት ጥያቄዎች የቋንቋ መሰረተ- ታሪካዊ ማንነቶችን በሚጠቁሙት ጥቂት የማንነት መለያዎች መካከል በመሆኑ የአሁኑን ኢኮኖሚያዊ፣ማህበረ-ቋንቋዊ ማህበረሰቦች በጋራ የመፍጠር ዋነኛ ችግር መሆኑን ምሁራን ገለጹ፡፡አዲስ ወግ አንድ ጉዳይ ‹‹ብሔርተኝነት በኢትዮጵያ›› በሚል... Read more »