‹‹ፓርኩ 1.5 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ ምርትወደ ውጭ ልኳል››-አቶ ጎይቶም ገብረኪዳን የመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሥራ አስኪያጅ 

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በጀመረ በአጭር ጊዜ ውስጥ 1.5 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ ምርት ወደ ውጭ ኤክስፖርት ማድረጉን የፓርኩ ሥራ አስኪያጅ አቶ ጎይቶም ገብረኪዳን ገለጹ። በመቀሌው ኢንዱስትሪ ፓርክ ሦስት ኩባንያዎች ወደ ሥራ... Read more »

በአስር ወራት ከ400 ኪሎ ሜትር በላይ መንገዶች ተጠግነዋል

• በዝናብ የሚፈጠሩ አደጋዎችን ለመከላከል በቂ ዝግጅት ተደርጓል፤ አዲስ አበባ፡– የከተማዋ መንገዶች የተሻለ አገልግሎት መስጠት እንዲችሉና የትራፊክ እንቅስቃሴውን የተሳለጠ ለማድረግ ባለፉት አስር ወራት ከ400 ኪሎ ሜትር በላይ የሚሸፍኑ የተለያዩ የመንገድ ጥገና ሥራዎች... Read more »

የኢፌዴሪ መንግሥት ዶክተር ካትሪንን ሸለመ

አዲስ አበባ፡– የኢፌዴሪ መንግሥት የሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ መስራች ዶክተር ካትሪን ሐምሊን በኢትዮጵያ ባለፉት 60 ዓመታት በጤናው ዘርፍ ላበረከቱት አስተዋፅኦ ሽልማት አበረከተ፤ በስማቸው የቆመው ሐውልትም ተመርቋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ትናንት በአዲስ... Read more »

‹‹ሕዝብን ከሕዝብ እያስታረቅን ለውጡን ያልተቀበሉ አመራሮች ግን ፈተና ሆነውብናል›› የሀገር ሽማግሌዎች

‹‹ አመራሮችን ጨምሮ 33 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል›› – የወረዳው መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አዲስ አበባ፡– ‹‹በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ተፈጥሮ የነበረውን ግጭት በዘላቂነት ለመፍታት ሕዝብን ከሕዝብ እያሥታረቅን ባለንበት ወቅት አንዳንድ ለውጡን ያልተቀበሉና... Read more »

የአፍሪካ የነጻነት ቀን ሲያስቡ ሊያውቁት የሚገባዎ የአንድነት ድርጅቱ ታሪክ

“የተማረ ሰው ማለት ክህሎት ያለው ማለት ብቻ አይደለም፡፡ ከዓመት ዓመት በስልጠና ውስጥ የኖረ እና ያነበበ ሰው ማለትም አይደ ለም፡፡ ሚዛናዊ የሆነ ፤ መጠየቅ የሚችል ፤ ሁኔታዎችን ማገናዘብ የሚችል . . . ወደ... Read more »

የዩኒቨርሲቲው ግንባታ ኮሚቴ ከድጋፍ አድራጊዎች ጋር በትብብር እየሰራ ነው

አዲስ አበባ፡- የዓድዋን ድል ለመዘከር ለሚገነባው የዓድዋ ፓን አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ ግንባታ የሚውሉ የገንዘብ፤ የቁሳቁስና የእውቀት ድጋፎችን ለማሰባሰብ ከድጋፍ አድራጊ አካላት ጋር በትብብር እየሰራ መሆኑን የዓድዋ ፓን አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ የምስረታ አስተባባሪ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡... Read more »

የአማራ ክልል ጉዳት ለደረሰባቸው ተቋማት ካሳ ሊሰጥ ነው

ባህርዳር፤ በቅርብ ዓመታት በአማራ ክልል ተከስተው በነበሩ ግጭቶች ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው የግል ተቋማት ከሐምሌ ወር 2011 ዓ.ም ጀምሮ 25 በመቶ የጉዳታቸውን ዋጋ በመክፈል ወደሥራ ለማስገባት መታቀዱን የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አስታወቀ። በአማራ... Read more »

ሚኒስቴሩ ሁለት ሺህ 44 ዜጎችን ከየመን ወደ አገራችው እየመለሰ ነው

አዲስ አበባ፤- በየመን በተፈጠረው ግጭት በኤደን አካባቢ ተጠልልው የሚገኙ ሁለት ሺህ 44 ዜጎችን ማስመለስ መጀመሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አቶ ነቢያት ጌታቸው ትናንት ረፋዱ ላይ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፤ በየመን... Read more »

አማራጭ ይዞ ለመቅረብ ውህደት ሊኖር ይገባል -ፓርቲዎች

በሚቀጥለው ዓመት ይደረጋል ተብሎ ለሚታሰበው ምርጫ ህዝቡ ፓርቲዎቹን በአግባቡ እንዲያውቃቸው እና ሃይላቸውን አስተባብረው ጠንካራ አማራጭ ይዘው ለመቅረብ እንዲያስችላቸው በጋራ ጉዳዮች ላይ አብሮ መስራቱ አማራጭ መሆኑን ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለጹ፡፡ የጋምቤላ ህዝቦች ነጻነት... Read more »

የኦቶና ዓይነ ስውራን ትምህርት ቤት የመዘጋት አደጋ ተጋርጦበታል ተባለ

አዲስ አበባ፦ የኢትዮጵያ አይነ ስውራን ብሔራዊ ማህበር ከ1971 ዓ.ም ጀምሮ ሲያስተዳድረው የነበረው የወላይታ ሶዶ ኦቶና ዓይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት በመዘጋት አፋፍ ላይ መሆኑ ተገለፀ። አቶ ወሰን ዓለሙ የኢትዮጵያ ዓይነ ስውራን ብሔራዊ... Read more »