ኢትዮ-ቴሌኮም በደቡብ ሪጅን በ12 ከተሞች የ4ጂ አገልግሎት አስጀመረ

ሃዋሳ፡- ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ሪጅን በ12 ከተሞች የ4ጂ ኤል ቲ ኢ አድቫንስድ አገልግሎትን ማስጀመሩን አስታወቀ። በተቋም ደረጃ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብርን በሀዋሳ ከተማ አስጀመረ። ኩባንያው አገልግሎቱን ትናንት በሀዋሳ ከተማ ሲያስጀምር... Read more »

«አሸባሪው ህወሓት የራያን ህዝብ እየጨፈጨፈ ነው» -መምህር እያሱ በርሄ ቸኮለ የራዴፓ ማእከላዊ ኮሚቴ አባል

 አዲስ አበባ፦ የአሸባሪው ህወሓት አባላት በራያ ህዝብ ላይ ጭፍጨፋ እያከናወነ እንደሆነ የራያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ራዴፓ/ ማእከላዊ ኮሚቴ አባል መምህር እያሱ በርሄ አስታወቁ። መንግስት ንጹሀንን እንዲታደግ ጥሪ አቀረበ።  መምህር እያሱ በተለይ ለአዲስ ዘመን... Read more »

“ ክልሉን ከማናቸውም የአሸባሪው ትህነግ ጥቃት ለመመከት አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል” – አቶ አገኘሁ ተሻገር የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

አዲስ አበባ፡- ክልሉን ከማናቸውም የአሸባሪው ትህነግ ጥቃት ለመመከት አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር አስታወቁ። የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ቡድኑ የሁሉም ጠላት መሆኑን አውቀው አደብ እንዲገዛ የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ጥሪ... Read more »

ኢትዮጵያ በመርሆዎች ስምምነት መሰረት ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌት መጀመሯን ለግብጽና ለሱዳን በይፋዊ ደብዳቤ ማስታወቋ ተገለፀ

አዲስ አበባ:- ኢትዮጵያ እ.አ.አ በ2015 በሶስቱ ሀገራት መካከል በተደረሰው የመርሆዎች ስምምነት መሰረት ግብፅና ሱዳን ለዝግጅት እንዲያመቻቸው የግድቡን ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌት መጀመሯን በይፋዊ ደብዳቤ እንዳስታወቀች የታላቁ ህዳሴ ግድብ የተደራዳሪ ኮሚቴ አባል ፕሮፌሰር... Read more »

“እሳት ለኩሶ እሳት እየሞቁ ሌሎችን ማቃጠል እንደማይቻል አሁን ያለው ሁኔታ ለሌሎቻችንም ትምህርት ይሰጣል” -ዶክተር ዐብይ አሕመድ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፡- ባለፉት ስምንት ወራት በትግራይ በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ላይ የተካሄደው ህግ የማስከበር ዘመቻ ብዙ ዋጋ ያስከፈለ ቢሆንም እሳት ለኩሶ፣ እሳት እየሞቁ ሌሎችን ማቃጠል እንደማይቻል አሁን ያለው ሁኔታ ለሌሎቻችንም ትምህርት የሚሰጥ መሆኑን... Read more »

ከተማ አስተዳደሩ ዶክተር አበበች ጎበና የጀመሩትን የበጎነት ሥራ አጠናክሮ እንደሚያስቀጥል አስታወቀ

የዶክተር አበበች ጎበና የቀብር ሥነሥርዓት ተፈጸመአዲስ አበባ፦ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ዶክተር አበበች ጎበና የጀመሯቸውን በጎ ስራዎች እንደሚያስቀጥል አስታውቀዋል። ለወገን ደራሽነታቸው በቃልም በተግባርም የታየ መሆኑን አመለከቱ። ክብርት ዶክተር አበበች ጎበና... Read more »

በሙስና የጨቀዩ እጆች- በደቡብ አፍሪካ

ሙስና እንደ ተላላፊ በሽታ አለምን ያዳረሰ መጥፎ ክስተት ቢሆንም በአህጉረ አፍሪካ የሚያደርሰው ተጽዕኖ ግን የከፋ ነው:: የአፍሪካ እድገት በሚፈለገው ፍጥነት እንዳያድግ ከሚያደርጉት ተግዳሮቶች ሙስና አንዱና ዋነኛ መሆኑን ብዙዎች ይስማሙበታል:: ለሙስና መስፋፋት ጉልህ... Read more »

አብን መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሀገሪቱ ከገጠማት የብሔራዊ ደህንነት አደጋ ለመታደግ በአንድነት እንዲሰለፍ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፡- መላው የኢትዮጵያ ህዝብ፣ ወጣቱ የህብረተሰብ ክፍልና ሀገር ወዳድ ዜጎች ሀገሪቱ ከገጠማት የብሔራዊ የደህንነት አደጋ ለመታደግ ግልፅ ግንዛቤ በመያዝ በአንድነት እንዲሰለፉ ጥሪ አቀረበ። በስድስተኛው ሀገራዊ የመራጩ ድምጽ እንዲከበር ተገቢውን ሰላማዊና ህጋዊ... Read more »

“ፓርላማው በችግር ጊዜ ጫናን ተቋቁሞ በጽናት የሰራ ነው” -ዶክተር ዐብይ አሕመድ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፡- ተሰናባቹ ፓርላማ በችግር ወቅት የነበረበትን ጫና ተቋቁሞ ሀገርን ለማሻገር በጽናት የሰራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አስታወቁ። መጪው ፓርላማም በሌሊት ተሰልፎ የመረጠውን ህዝብ ለማገልገል ከወዲሁ ሊዘጋጅ እንደሚገባ አመለከቱ። ጠቅላይ ሚኒስትር... Read more »

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሀገር መከላከያ ሰራዊት 500 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሀገር መከላከያ ሰራዊት 500 ሚሊዮን ብር ድጋፍ እንደሚያደርግ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡ ህብረተሰቡ በጁንታው የውሸት ፕሮፓጋንዳ ሳይደናገር የተጀመረውን የልማት፣ የሰላምና ሌሎች... Read more »