በኢትዮጵያ የሀገር ውስጥ አምራች ኢንዱስትሪዎች 48 ነጥብ ሁለት አልሙኒየም ስልፌት፤ 22 ነጥብ አራት ስልፈሪክ አሲድና አምስት ነጥብ አንድ ሀይድሮጅን ፐር ኦክሳይድ እንደሚጠቀሙ በቅርብ ጊዜ የተደረገ ጥናት ያመለክታል፡፡ በተጨማሪም አምራች ኢንዱስትሪዎች 81 በመቶ... Read more »
ኳታር በሀገሪቱ የሚኖሩ ከፍተኛ የሀማስ አመራሮችን ለማስወጣት ከአሜሪካ የቀረበላትን ጥያቄ መቀበሏ ተሰማ፡፡ ሀማስ በ2012 በሶርያ የእርስ በእርስ ግጭት መቀስቀሱን ተከትሎ ዋና ቢሮውን ከደማስቆ ወደ ዶሃ አዘዋውሯል፡፡ የጥቅምት ሰባቱን ጥቃት ተከትሎ አሜሪካ “ኳታር... Read more »
የዶናልድ ትራምፕ መንግሥት ትኩረቱን በሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት ማስቆም እንጂ በኃይል የተያዙ ቦታዎች ላይ አያደርግም ተባለ፡፡ ለአንድ ሳምንት ተብሎ የተጀመረው የሩሲያ -ዩክሬን ጦርነት ሶስተኛ ዓመቱ ላይ የሚገኝ ሲሆን፤ አሜሪካ ለዩክሬን ከፍተኛ የገንዘብ እና ጦር... Read more »
አዲስ አበባ፡– በሀዋሳ ከተማ እየተገነባ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ለከተማው የቱሪዝም እንቅስቃሴ ምቹ ሁኔታን የሚፈጥር መሆኑን የሲዳማ ክልል የመንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በከተማው ስድስት ነጥብ ሰባት ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት እየተሠራ ነው::... Read more »
ቦንጋ፦ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የተካሄደው አጀንዳ የማሰባሰብ ሂደት አሳታፊና ሃሳቦች ያለምንም ተጽእኖ የተንሸራሸሩበት እንደነበር የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ሲያካሂደው የነበረውን የአጀንዳ ማሰባሰብና ለሀገራዊ... Read more »
አዲስ አበባ፡– የአዲስ አበባ ከተማ በቱሪዝሙ ዘርፍ ያላትን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሆቴሎች አገልግሎት አሰጣጥን ማሳደግ እንደሚገባ የከተማዋ ሆቴልና ቱሪዝም ባለሙያዎች ማህበር አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ሆቴልና ቱሪዝም ባለሙያዎች ማህበር ፕሬዚዳንት አቶ አሸናፊ ሙሉጌታ ለኢትዮጵያ... Read more »
– ባንኩ የሰጠው የብድር መጠን 45 ነጥብ 18 ቢሊዮን ብር ደርሷል አዲስ አበባ፡– ወጋገን ባንክ አጠቃላይ ሀብቱ 65 ነጥብ 7 ቢሊዮን መድረሱን አስታወቀ፡፡ ባንኩ የሰጠው የብድር መጠን 45 ነጥብ 18 ቢሊዮን ብር... Read more »
የዓለም የምግብና የእርሻ ድርጅት (FAO) በኢትዮጵያ ከ30 በመቶ በላይ የሚሆነው የግብርና ምርት እንደሚባክን አሳውቋል። ምርቱ የሚባክነው ድህረ ምርት ስብሰባ መሆኑን ጠቅሶ፤ ምርት በመሰብሰብ፣ በማድረቅ እና በማከማቸት ላይ መሆኑን ነው ያሚያስረዳው። እነዚህ ኪሳራዎች... Read more »
በከተሞች የተጀመረውን የኮሪደር ልማት ሥራ በገጠሮችም ለማከናወን መታቀዱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መግለጻቸው የሚታወስ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዳስረዱት፤ የገጠር ኮሪደር ማለት የእያንዳንዱን አርሶ አደር ቤት እና የአኗኗር ዘዬ መቀየር እና በቤተሰብ... Read more »
አዲስ አበባ :- መንግሥት ለግል አልሚዎች ትኩረት ሰጥቶ ችግሮችን የሚፈታበት አሰራር ዘርግቶ እየሰራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ሴክሬታሪያት 15ኛው የንግድ ሚኒስትሮች ካውንስል ጉባኤ ተሳታፊዎችና የአባል... Read more »