የዓለም ጤና ድርጅት ክትባቶች ኦሚክሮንን መቋቋም አለባቸው አሉ

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በጥቅም ላይ እየዋሉ የሚገኙት ክትባቶች በአዲሱ ኦሚክሮን ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ከባድ የጤና እክል እንዳይገጥማቸው መከላከል እንደሚችሉ የዓለም ጤና ድርጅት ከፍተኛ ኃላፊ ተናገሩ። ኃላፊው ይህን ያሉት በደቡብ አፍሪካ በተደረጉ ሙከራዎች... Read more »

በላልይበላና አካባቢዋ ከፍተኛ የአስገድዶ መድፈርና ዘረፋ መፈጸሙን ነዋሪዎች ገለጹ

ላሊበላ፡- የአሸባሪው ሕወሓት ቡድን በላልይበላ ከተማና አካባቢዋ በሚገኙ የገጠር ከተሞች ከፍተኛ የአስገድዶ መድፈር እንዲሁም ዘረፋ መፈጸሙን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ካነጋገራቸው የላልይበላና በዙሪያዋ ከሚገኙ የገጠር ከተማ ነዋሪዎች መካከል አንዱ የሆነው... Read more »

የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ደሴ ቅርንጫፍ በአሸባሪው ሕወሓት ተዘረፈ

አዲስ አበባ፦ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ደሴ ቅርንጫፍ በሽብርተኛው የሕወሓት ቡድን መዘረፉንና ከፍተኛ ውድመት እንደደረሰበት ተቋሙ አስታወቀ። የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ አወል ሁሴን ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት... Read more »

በክልሉ የወደሙ ትምህርት ቤቶችን ጠግኖ ትምህርት ለማስጀመር ርብርብ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፡- አሸባሪው የሕወሓት ቡድን በአፋር ክልል በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ላይ ያደረሰውን ከፍተኛ ውድመትና ጉዳት በአፋጣኝ ጠግኖ ትምህርት ለማስጀመር ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ እንደሆነ የአፋር ክልል ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡ የአፋር ክልል ትምህርት ቢሮ... Read more »

‹‹አሸባሪው ሕወሓት ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከውጭ ጠላቶች አብሮ መሰለፉ የባንዳነት ተግባሩን አረጋግጧል›› አቶ ሊላይ ኃይለማርያም የቀድሞው የሕወሓት ታጋይ

አዲስ አበባ፡– አሸባሪው ሕወሓት ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከውጭ ጠላቶች አብሮ መሰለፉ የባንዳነት ተግባሩን አረጋግጧል ሲሉ የቀድሞው የሕወሓት ታጋይ አቶ ሊላይ ኃይለማርያም አስታወቁ፡፡ አቶ ሊላይ ኃይለማርያም በተለይ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ የሽብር ቡድኑ አባላት... Read more »

‹‹ደሴና ኮምቦልቻ በአጭር ጊዜ ነጻ መውጣታቸው የሽብር ቡድኑ አከርካሪው መሰበሩን ያሳያል›› – ዶክተር አልማው ክፍሌ የሕግና ታሪክ መምህር

አዲስ አበባ፡- ደሴና ኮምቦልቻ ከተሞች በአጭር ጊዜ በጥምር የጸጥታ ሃይሎች ነጻ መውጣታቸው የአሸባሪው ሕወሓት ወታደራዊ አቅሙ መዳከሙንና አከርካሪው መሰበሩን እንደሚያሳይ በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የሕግና ታሪክ መምህር ዶክተር አልማው ክፍሌ ገለጹ፡፡ ዶክተር አልማው... Read more »

አሸባሪው ሕወሓት ባደረሰው ውድመት በክልሉ ሁለት ሚሊዮን የሚጠጉ ሕፃናት ትምሕርታቸውን አቋርጠዋል

አዲስ አበባ፡- አሸባሪው የሕወሓት ቡድን በአማራ ክልል በወረራቸው አካባቢዎች በትምህርት ቤቶች ላይ ባደረሰው ውድመት ከአንድ ነጥብ ዘጠኝ ሚሊዮን በላይ ሕፃናትና ታዳጊዎች ከትምሕርት ገበታ ውጪ መሆናቸው ተገለጸ። አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በአማራ ክልል... Read more »

ሂዩማን ራይትስ ዋች አሸባሪው ሕወሓት በቆቦና ጭና የፈጸማቸውን የጅምላ ግድያዎች አጋለጠ

አዲስ አበባ፡- ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ድርጅት ሂዩማን ራይትስ ዋች የአሸባሪው ሕወሓት ቡድን በአማራ ክልል ቆቦና ጭና የፈጸማቸውን የጅምላ ግድያዎች አጋለጠ። ሂዩማን ራይትስ ዋች ባወጣው ሪፖርት የሕወሓት ኃይሎች በአማራ ክልል ቆቦና ጭና... Read more »

‹‹የእነ አቶ እሸቴ ሞገስ ተጋድሎ የኢትዮጵያውያንን የተጋድሎ ታሪክ የሚያመላክት ነው›› -አቶ ግዛቸው ሙሉነህ

አዲስ አበባ፡- እየተካሄደ ባለው የህልውና ዘመቻ አቶ እሸቴ ሞገስና ሌሎችም ጀግኖች የፈጸሙት ጀብዱና ያደረጉት ተጋድሎ የአማራ ሕዝብም ሆነ የመላው ኢትዮጵያውያን የጀግንነት ታሪክ የሚያመላክት መሆኑን የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ግዛቸው... Read more »

‹‹አሸባሪው ሕወሓት ደሃው ገበሬ ላይ ግፍ የፈጸመው የሕዝቡን አንገት ለማስደፋት ነው››- መቶ አለቃ እዮብ ሽባባው የቀድሞ አየር ሃይል አባል

አዲስ አበባ፡- የአሸባሪው የሕወሓት ቡድን በደሃው ገበሬ ላይ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ግፍ የፈጸመው መላውን የአገሪቱን ሕዝብ አንገት ለማስደፋትና ዘላቂ የሥነ ልቦና ጉዳት ለማድረስ በማሰብ መሆኑን የቀድሞ አየር ሃይል አባልና የቦስተን ግብረ ሃይል... Read more »