«ለሁሉም ጊዜ አለው፤»

ትውልድ ቢሔድ ቢመጣ ዘመን የማይሽረው ወርቅ የጠቢቡ ይትበሀል አለ። «ለሁሉም ጊዜ አለው፤» የሚል። ዘመን ተሻጋሪ። ዛሬም ያልጨረተ። ሕያው። በታላቁ ቅዱስ መጽሐፍ መክብብ 3:1-8 ላይ ደግሞ፤«ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፤ ከሰማይ በታች ለሚከናወነው ለማንኛውም... Read more »

 በርግጥም የሰብአዊ ድጋፍን በራስ አቅም መሸፈን የሉአላዊነትና የክብር ጉዳይ ነው

ኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት ያለፈችባቸው የተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋዎች የበርካታ ችግሮቿ ጠባሳዎች ናቸው። ይህ እውነታ ለሰብአዊ እርዳታዎች እጆቿን ወደሌሎች ሀገራት እንድትዘረጋ ሲያስገዳዳት ቆይቷል። ሀገራችን እስከዛሬ በውስጥና በውጭ ኃይሎች በተነሱባት ጦርነቶች የሕይወት ጥፋትና የንብረት... Read more »

ሀገር እና ሊቀ ሃሳቦች

ሀገራችን ኢትዮጵያ በተግባቦት መንፈስ ሀገራዊ አንድነትን ለመፍጠር የምክክር ኮሚሽን አቋቁማ ከዛም ዘለግ ሲል የተለያዩ የምክረ ሃሳብ መድረኮችን አዘጋጅታ የአንድነት ጎዳናዎቿን በማሰናዳት ላይ ትገኛለች፡፡ ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አንጻር ስንቃኘው ያለፉትን ሁለትና ሶስት ዓመታተት... Read more »

”የፌዴራል መንግሥት የፕሪቶሪያውን ስምምነት በተመለከተ ከሚጠበቅበት በላይ ተጉዟል‘ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነትን አንደኛ ዓመት በተመለከተ ከኢፌዴሪ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ ሙሉቃል  የኢትዮጵያ መንግሥትና ሕዝብ ለሰላም ባላቸው የጸና አቋም የተነሣ የውጭም ሆኑ የውስጥ ጠላቶች በተነሡ ጊዜ ሁሉ እየተጠቁም ቢሆን አስቀድመው የሰላምን አማራጭ ይፈልጋሉ።... Read more »

የባህር በር ሰሞንኛ “አጀንዳ” ወይስ የ“ህልውና” ጉዳይ?

ዜጎች ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ በሆኑ ምክንያቶች በኢኮኖሚ ጫና ውስጥ እንደሚገኙ እያስተዋልን ነው። ኑሮ አሻቅቧል። ከትንሿ መርፌ እስከ ትልቁ የቅንጦት ቁስ የመግዛት አቅምን ባላገናዘበ ሁኔታ ዋጋው ጣሪያ ነክቷል። አንድ ርምጃ ወደፊት ስንጓዝ ሁለት... Read more »

የባህር በር ሰሞንኛ “አጀንዳ” ወይስ የ“ህልውና” ጉዳይ?

ዜጎች ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ በሆኑ ምክንያቶች በኢኮኖሚ ጫና ውስጥ እንደሚገኙ እያስተዋልን ነው። ኑሮ አሻቅቧል። ከትንሿ መርፌ እስከ ትልቁ የቅንጦት ቁስ የመግዛት አቅምን ባላገናዘበ ሁኔታ ዋጋው ጣሪያ ነክቷል። አንድ ርምጃ ወደፊት ስንጓዝ ሁለት... Read more »

 የባህር በር ጥያቄ የነበረ ያለና ተገቢውን ምላሽ እስኪያገኝ የሚቀጥልም ነው !!!

 ከሰላሳ ዓመት በፊት ኢትዮጵያ ሁለት የራሷ ወደቦች የነበሯት ሀገር ነበረች። በየትኛውም ዘመን የነበሩ የኢትዮጵያ መንግሥታት በወደብ ጉዳይ የሄዱበት ርቀት ቢለያይም ኢትዮጵያ ወደብ አያስፈልጋትም ወይንም የወደብ ታሪኳ ተዘግቷል ብለው አያውቁም። ዛሬም በወደብ ጉዳይ... Read more »

መኅልዬ መኅልዬ ዘ ፕሮፌሰር ገቢሳ ኤጄታ፤

መኅልዬ መኅልዬ ዘሰሎሞን ከሁሉም የሚበልጥ የሰለሞን መዝሙር ማለት ነው:: የሁለት ፍቅረኛሞች ንግግር ተደርጎም ይወሰዳል:: የፍቅረኞች ንግግር በግጥም ነውና ምት፣ ዜማ አለው:: ሰለሞን ስለ ሙሽራውና ሙሽሪት፣ ስለፈጣሪና ስለ ቤተ ክርስቲያን የዘመራቸውን 1005 መዝሙሮችን... Read more »

ጥቅምት 24፤መቼም የትም አይደገምም!

 የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ለሀገሩ ክብር የሚከፍለው መስዋዕትነት በተግባር ከታየባቸው ቀናት መካከል ጥቅምት 24፣ 2013 ዓ.ም አንዱ ነው። በዕለቱ በመከላከያ ሠራዊት የሰሜን ዕዝ ላይ የደረሰው ጥቃት በሀገራችን ታሪክ ጥቁር ጠባሳ አሳርፎ ያለፈ ክስተት... Read more »

 ስደትና ፍልሰት “የታሪካችን ሾተላይ”

 “እግር ከቤት ልብ ከደጅ” “በዜጎች ጎርፍ የሚጥለቀለቀው ኢሚግሬሽን” በሚል መሪ ርዕስ በዚህ ዓምድ የጥቅምት 17 ቀን 2016 ዓ.ም ዕትም በተስተናገደው ጽሑፍ ስለተጠቀሰው መንግሥታዊ ተቋም መረርና ኮስተር ያለ ትዝብት ማስነበባችን ይታወሳል፡፡ ባለጉዳዩ መንግሥታዊ... Read more »