አእምሯችን የሰውነታችን ዋነኛ አንቀሳቃሽ ክፍል ነው፡፡ ያለ አእምሯችን ምንም ማድረግ አንችልም። አእምሯችን ሲጎዳ ሃሳብ ማመንጨት የለም፡፡ እንደልባችን ሰውነታችንን ማዘዝ ይሳነናል። ጤናማ ሕይወት አይኖረንም፡፡ ለዛም ነው የአእምሮ ጤና የሁሉም የሰውነት ክፍል ጤና ነው... Read more »
በዓለም ላይ ያሉ ሕዝቦች 75 በመቶዎቹ በሃይማኖት ተጽዕኖ ሥር እንደ ሆኑ እና በከፍተኛ ሁኔታ ከሃይማኖት ጋር ቁርኝት እንዳላቸው ጥናቶች ያመላክታሉ። በሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ ደግሞ ከጠቅላላው ሕዝብ 99 በመቶ የሚሆነው አማኝ እንደሆነ መረጃዎች... Read more »
ከዛሬ ይልቅ ስለ ነገ ማሰብ የሰው ልጆች ሁሉ ባህርይ መሆኑን የበርካታ የጥናት መስክ ምሁራን እውነታውን ያረጋግጡልናል። ለእኛ ለኢትዮጵያ ልጆችም እንዲሁ፡፡ ትናንት ለየትኛውም የአዳምና የሄዋን ዘር የትዝታ፣ የቁጭትና የነበር ወግ ማህደር ነው፡፡ “ትናንትን... Read more »
ዕትብቷ የተቀበረው ከአባ ጅፋር ሀገር ከጅማ ምድር ነው፡፡ ተወልዳ ባደገችበት ከተማ ተምራ፣ ትዳር ይዛ ወግ ማዕረግ ማየት አልታደለችም። ድንገት ከ ቤተሰብ ጋ ር የ ተነሳ ግ ጭት ሰላሟን ነሳት፡፡ ይህ እውነት ለቀጣይ... Read more »
የብሄራዊ ደህንነት ሥጋት የሆነውን የሳይበር ጥቃት ለመከላከልና ለመመከት የጋራ ጥረትና ትብብር የሚጠይቅ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ሶካ በዚያ ሰሞን የገለጹ ሲሆን ፤ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር /ኢንሳ/ 4ኛው... Read more »
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የኑሮ ውድነትን የሚያባብሱ ምክንያቶች በሀገራችን እያስተዋልን ነው። የገበያ ሥርዓቱን የሚረብሹ ሕገወጥ ድርጊቶች ለዚህ አለመረጋጋት ምክንያት ይሁኑ እንጂ ሌሎች አያሌ ምክንያቶችንም ማንሳት ይቻላል። ከእነዚህ ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች የሚከሰቱ ግጭቶች፣ ፖለቲካዊ... Read more »
ኢትዮጵያ በዓለም በከብት ሀብቶቻቸው ከሚታወቁ አስር ሀገሮች ተርታ እንዲሁም ከአፍሪካ ቀዳሚዋ ብትሆንም፣ ከዘርፉ ተጠቃሚ በመሆን በኩል ግን ተጠቃሽ መሆን አልቻለችም። ሀገሪቱ በተለይ በቆዳና ስጋ ሀብቷ የሚገባትን ያህል ተጠቃሚ አለመሆኗን በዘርፎቹ የተሰማሩ አካላትም፣... Read more »
በሰላም ሥራውን እየሰራ የሚገኝ ዶክተር በሚሰራበት ሐኪም ቤት ለሕክምና እርዳታ የመጣችው ሴት ልጁ ከአትንኩኝ ውጭ ብዙም አትጠይቅም፡፡ ሚስቱ የራሷን ጉዳት ረስታ “ልጄ የሱፍን አግኘው” ስትል ወንድ ልጁም የራሱም ሕመም ዋጥ አድርጎ “ወንድሜን... Read more »
ግብርና ለአንድ ሀገር የሕልውና ምንጭ መሆኑ የሚያጠያይቅ ባይሆንም እንደ እኛ ላሉ ሀገራት ደግሞ ትርጉሙ ከዚህም በላይ የዘለለ ነው:: ከሀገራችን አጠቃላይ ሕዝብ ከሰማኒያ ከመቶ በላይ የሚሆነው በግብርና ስራ የሚተዳደር ነው። ከምንከተለው ባሕላዊ አስተራረስ... Read more »
ብዙ ጊዜ ስለ ሰላም ጥቅምና አስፈላጊነት የሀይማኖት አባቶች ይሰብካሉ፣ ዘማሪዎች ይዘምራሉ፣ አርቲስቶች ያቀነቅናሉ፣ ገጣምያን ይገጥማሉ፤ ባለቅኔዎችም ይቀኛሉ። ስለ ጦርነትን አስከፊነትን፣ አውዳሚነት፣ የእድገት ፀርነት፣ ጎታችነት በሚመለከት በርካቶች ፅፈዋል። የጦርነት አውዳሚነት ጠቅሰው የሰላም ዋጋን... Read more »