አዲስ አበባ፡- በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ የዓረብ ሊግ ያቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ ኢትዮጵያ አወገዘች፡፡ውሳኔውን ‹‹ቁልፍ ጉዳዮችን ሳያገናዝብ ለአንድ ወገን ያደላ ›› ሲል የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚኒስቴሩ ጉዳዩን አስመልክቶ ትናንት ባወጣው... Read more »
በአድዋ ድል ላይ በሀገር ቤትም ሆነ በውጭ ምሁራን የተደረጉ ጥናቶች ፣ ምርምሮች፣ ድርሳናት፣ የኪነ ጥበብ ስራዎች፣ ተረኮች እና አካዳሚያዊ ሙግቶች፤ አድዋ ከኢትዮጵያውያን አልፎ የአፍሪካውያን ከፍ ሲልም የጥቁር ሕዝቦች ድል መሆኑን የሚተርኩ ናቸው፡፡... Read more »
ምስረታውን በ1985ዓም ያደረገው ኢትዮ ዩናይትድ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ በዓለም አቀፍ ደረጃ ባለው መከፋፈል መሰረት በኢትዮጵያም በሶስት አሶሴሽኖች ሲንቀሳቀስ ቆይቷል። በኢትዮጵያ በተለይ በወጣቱ ዘንድ እጅግ ከተስፋፉ ስፖርቶች መካከል አንዱ የሆነው ይህ የማርሻል አርት ስፖርት... Read more »
ግለሰቦችና ቡድኖች ብቻ ሳይሆኑ ቃላትም በፖለቲካ ንክር ተፈርጀው ታርጋ እንደሚለጠፍባቸው የታወቀ ነው። ለምሳሌ፤ ከሰሞንኞቹ ዝነኛ ቃላት መካከል “ብልፅግና” የሚለውን ቃል ያህል ኒሻንና ሜዳሊያ የተጎናጸፈ ቃል ስለመኖሩ እርግጠኛ አይደለሁም። አየሩ፣ ሣር ቅጠሉ፣ ምግብ... Read more »
በመንግሥት ውሳኔ የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የካቲት 17 ቀን 2012 ዓ.ም የ63 የወንጀል ተጠርጣሪ ሰዎችን ክስ ማቋረጡን ይፋ ማድረጉ በሕዝብ ዘንድ ትልቅ የመነጋገሪያ ርዕሰ ጉዳይ ሆኖ ከርሟል፡፡ በጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ መግለጫ መሠረት... Read more »
የወጣትነት ዕድሜ በፈተናዎች የተሞላ መሆኑ እሙን ነው። በተለይም የተሻለ ሥራ መሥራትም ሆነ ጥሪት ማፍራት የሚቻለው በዚያ ዕድሜ እንደመሆኑ የሚያጋጥሙትን መሰናክሎች አልፎ መገኘት ትልቅ ብልሐትን ይጠይቃል። ይህ የዕድሜ ዘመን ስህተትም የሚበዛበት፤ ለአጓጉል ሱሶችም... Read more »
ከዋሽንግተን ዲሲ ክላይን ሶኖግራስ የተሰኘው ጸሐፊ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ጊዜ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዊኒስተን ቸርችል ያጋጠማቸውን አጣብቂኝና ፈታኝ ውሳኔ “መንታ እውነቶች” በተሰኘው መጣጥፉ እንዲህ ያስታውሰዋል። “የእንግሊዝ የመረጃ ሰራተኞች ከብዙ ልፋትና ሙከራ በኋላ... Read more »
Methicillin-Resistant Staphylococcus Aureus ሜቲሲሊን ሬሲስታንት ስታፍሎኮከስ ባጭሩ መርሳ( MRSA ) ተብሎ የሚታወቀው ባክቴሪያ በተፈጥሮው ለብዙ ፀረ ህዋስ (antibiotics) መድኃኒቶች የማይመለስ ወይም የማይድን በሽታ ይፈጥራል። ባለፉት አስር ዓመታት ይህ ባክቴሪያ በሰዎች ላይ የሚያደርሰው... Read more »
ደም ግፊት (Hypertension) ወይም በተለምዶ በአገራችን ደም ብዛት ስለሚባለው በሽታ አብዛኛው ሰው መጠነኛ ግንዛቤ አለው ተብሎ ይታሰባል። ነገር ግን በደም ግፊት ምክንያት የሚደርሰውን ሌሎች ተያያዥ የጤና ጉዳቶች የሰውነት ጉዳትና የህይወት ህልፈት በሚመለከት... Read more »
እናት የጡቷን ወተት፣ የእጇን ጉርሻ ለልጇ እንደምተለግስ ሁሉ አዲስ የጀመሩትን የስራ ዘርፍም ወደልጃቸው አሸጋግረዋል። ከታሸገ ምግብ ጋር የተያያዘው የንግድ ዘርፋቸው በበርካቶች ዘንድ ታውቆ ገቢ ማስገኘት እንዲችል አድርገዋል። የማታ የማታ ግን የለፉበትን ውጤት... Read more »