በምድራችን የተፈጥሮም ሆነ የሰው ሰራሽ አደጋዎችና ወረርሽኞች ሲከሰቱ ከጥንት ጀምሮ በአብዛኛው የመሪዎች ተቀባይነት ከቀደመው ጊዜ እንደሚጨምር በዘረፉ የተጻፉ ድርሳናት ያመለክታሉ። እንደ ፒው/ Pew/ እና ጋሉፕ /Gallup/ ያሉ የሕዝብ አስተያየት ሰብሳቢ፣ አጥኝና ተንታኝ... Read more »
ከቤት የሚያውሉ ነባር ”የተፈጥሮ ጀግኖች‘ “ቤታችሁ ውስጥ ተሰብሰቡ!” የሚለው መንግሥታዊ ትዕዛዝ ለእኛ ለኢትዮጵያዊያን በይፋ ከደረሰን ሳምንታት ተቆጥረዋል። ስሙን ቄስ ይጥራውና (ለነገሩ ከቄስ ይልቅ የጤና ባለሙያዎች እርግማኑን ቢያጸኑልን የሚሻል ይመስለኛል) ይሄ ምንትስ የሚባለው... Read more »
አዎ! ተደጋግሞ እንደሚነገረው የምርጫ ዓላማ ሠላማዊ ሽግግርን ማምጣት ነው። ሥልጣን ላይ መወጣጫ ድልድይ ነው። በዴሞክራሲ ሥርዓት የሥልጣን ምንጭ ሕዝብ ነው። እኛ ጋ ሲደርስ ግን የተገላቢጦሽ የሚሆንበት ጊዜ ብዙ ነው። ባለፉት ዓመታት የምርጫ... Read more »
እንደ መግቢያ ዓለም እየተጨነቀች ባለበት በአሁኑ ወቅት ፈፅሞ የማይታመኑ ነገሮች እየተሰሙ ነው። አንዳንዶቹ ጉዳዮች የሰው ልጅ መልካምነት ይህን ያክል ስለመግዘፉ ሰብዓዊነት ከመስፈሪያው አልፎ ከአፍ እስከ ገደፉ የተሸከሙ የዋሆች ስለመኖራቸው ያሳብቃል። በሌላ ጎኑ... Read more »
ሶስት አይነት የጎሮሮ ካንሰር ያለ ሲሆን፥ በርካቶች ግን ይህንን ለመረዳት ሲቸገሩ ይስተዋላል።ለዚህ ግራመጋባት አንዱ ነው የሚባለው ደግሞ የጉሮሮ ካንሰር የሚለው በህክምና ቋንቋ ዘርፍ ጥቅም ላይ ስለማይውል ሰዎች በቀላሉ ለመረዳት ይቸገራሉ።በእንግሊዝ ሀገር የሚገኘው... Read more »
የሎው ፊቨር ወይም ቢጫ ወባ የሚባለው በሽታ በአይን በማይታዩ ተህዋሲያን አማካኝነት የሚመጣና የመድማት ችግር የሚያስከትል በወባ ትንኝ አማካኝነት የሚተላለፍ የትኩሳት በሽታ ነው።ትንኟ በበሽታው ከተያዘ ሰው ደም በምትመጥበት ጊዜ በተህዋሲያኑ ትያዛለች፤ የተህዋሲያኑ ተሸካሚ... Read more »
የበጎ አድራጎት ስራዎችን መከወን የህሊና እርካታ እንደሚሰጠው ይናገራል። ወጣቱን በተለይ በባህር ዳር እና ጎንደር ከተሞች ከኮሮና በሽታ ጋር ተያይዞ በሚያስተላልፋቸው መልዕክቶች እና የህክምና ባለሙያዎች አልባሳትን በማቅረብ ተግባር በርካቶች ያውቁታል። በወጣትነት እድሜው ለበርካቶች... Read more »
የፊታችን ማክሰኞ ሚያዝያ 27 ለ79ኛ ጊዜ የሚከበረው የአርበኞች ቀን ነው። ይህ የድል ቀን በየዓመቱ አራት ኪሎ በሚገኘው የድል ሀውልት አደባባይ በድምቀት ይከበር ነበር። በዚህ ዓመት ዓለም አቀፉ የኮሮና ወረርሽኝ አልፈቀደልንም። ሆኖም ግን... Read more »
የእኛ የኢትዮጵያውያን የአኗኗር ስልት እርስ በእርሱ የተጎናጎነ ነው። በሰፈር በጉርብትና፣ በእድር፣ በእቁብ፣ በሀዘንና በደስታ፣ በሥራ ቦታ፣ በቤት አሰራራችን ብቻ በሁሉም መስክ ትስስራችን የበረታ ነው። ይህ መልካም መስተጋብራችን የአንዱ ቤት ሀዘን ለሌላው ቤት፣... Read more »
በዕድሜው ገና ለጋ የሚባል ወጣት ነው።ልጅነቱ ከብዙ ቢያውለው ጠብና ግርግር ከሚበዛበት ጥግ አይታጣም።የዘወትር ግልፍተኝነቱ ከብዘዎች ሲያጋጨው ይውላል።ችኩልነቱም ከስህተት ይጥለዋል።ትዕግስት ይሉት ባህሪይን አያውቅም።ከማዳመጥ መጮህ፣ ከመሸሽም ቀድሞ መጋፈጥ ይቀነናዋል።የአስራ ስምንት አመቱ ወጣት ስለሺ ተገኑ፡፡... Read more »