ቅድመ- ታሪክ ልጅነቱን ያሳለፈው ውጣ ውረድ በሞላው ህይወት ነው። ዕድሜው ከፍ ሲል ወላጆቹ ትምህርት ቤት አልሰደዱትም። ከብት እየጠበቀ ግብርናን ብቻ እንዲያውቅ መንገዱን አሳዩት። በቀለ እንደ እኩዮቹ ከሜዳ እየዋለ ሲመሽ ቤቱ ይመለሳል። የእነሱ... Read more »
አኒታ ጳውሎስ የተባለች ያኔ የአሶሽየትድ ፕሬስ ጋዜጠኛ የነበረች ከዐሥር ዓመት በፊት አንድ ጥያቄ ጠይቃ ነበር። ጥያቄው የቀረበው ሚሊኒየም ጽሕፈት ቤት ይባል ለነበረው ተቋም አንድ የሥራ ኃላፊ ነበር። በወቅቱ ኃላፊው ኢትዮጵያ ሦስተኛውን ሺህ... Read more »
የሰው ልጅ የተለያየ ባህርይ አለው። አንዳንዱ በቀላሉ ሊናደድ ይችላል። ሌላው ደግሞ ትዕግስቱ የሚገርም ነው። አንዳንዱ ቁጡ ሲሆን ሌላው ደግሞ ዝምታን ይመርጣል…። በአጠቃላይ የሰው ባህርያት እንደመልካችን የተለያዩ ናቸው። ከነዚህ ውስጥ ደግሞ ንዴት የሚያስከትለው... Read more »
የሀገራችን ረጅም ዘመን የጦርነት ታሪክ ነው። በነገሥታቱ ዘመን የአካባቢ ገዢዎች ገብሩ ሲባሉ አልገብርም ካሉ ግጭት ይነሳል። በነበረው የግብርና ሥራ እያረሰ እየገበረ ግጭት ሲመጣ ደግሞ ተነሳና ተዋጋ ይባላል፤ ሳይወድ በግድ ይዘምታል ይዋጋል። በሰላም... Read more »
የሀገራችን ጋዜጠኝነት የአጤ ምኒልክ አባት ጋዜጠኛ ይባሉ በነበሩት ደስታ ምትኬ ይጀምር ወይም በብርሃንና ሰላሙ ትንታግ ጋዜጠኛ ተመስገን ገብሬ አልያም ሩቅ ዘመን ወደ ኋላ ተጉዞ በዜና መዋዕል ጸሐፍት አሀዱ ይባል ወይም በ”አእምሮ” ጋዜጣ... Read more »
አዲስ ዘመን ጋዜጣ ዛሬ የ79 ዓመት አልማዛዊ የልደት በዓሉን ሻማ የሚለኩስበት ዕለት ስለሆነ “በእንኳን አደረሰህ” መልካም ምኞት መዘከሩ አግባብ ብቻም ሳይሆን ተገቢም ነው። ጋዜጣው የኢትዮጵያን ታሪክ በጫንቃው ላይ የተሸከመ ባለ አደራ “ቤተ... Read more »
እንደ አለመታደል ሆኖ በመጀመር ፣ ፋና ወጊ ፣ አልፋ በመሆን ፤ መንፈሳዊውንም ሆነ አለማዊውን ዳና ፣ ፋና በመከተል የሚቀድመን የለም ። ጅምራችንን በውጥን ምዕራፍ ሳያገኝ በማስቀረትም የሚወዳደረን የለም ። እንዲህ በተቃርኖ ከወዲያ... Read more »
የክፉ ገጽ ንባብ መንደርደሪያ፤ አሜሪካ ጣሯ በዝቷል። መከራዋም በርክቷል። በርካቶቹ ግዛቶቿ ታመዋል፤ ታምሰዋልም። የዜጎቿ ምሬትና ቁጣ ገንፍሎ አመጽ በተቀላቀለበት ሆታ አደባባይ ላይ መዋል ከጀመሩ አሥር ቀናት ተቆጥረዋል። የኮቪድ ወረርሽኝም በፊናው መቶ ሺህ... Read more »
የሕይወት ውጣ ውረድ እንደ ገብስ ቆሎ ፈትጋዋለች፤ በእርግጥ ዛሬም ብዙ የቤት ሥራዎች ከፊቱ እንደሚጠብቁት ያምናል። ከ100 ብር ወርሃዊ ደመወዝ ተነስቶ የራሱን የባህላዊ ውዝዋዜ ማሰልጠኛ እስከ መክፈት፤ በ16 ዓመት ዕድሜ በምሽት የባህል ቤቶች... Read more »
እውነተኛ ዴሞክራሲ ባለበት ሀገር ሚዲያ ከመንግስትና ከማኅበረሰብ ገለልተኛ ታዛቢ ሆኖ ያገለግላል። መገናኛ ብዙሃን ባይኖሩ ዜጎች የመንግስት ኃላፊዎች የሥልጣን አጠቃቀም ግንዛቤ አይኖራቸውም። ዴሞክራሲ በሌለባቸው ሀገራት ጋዜጠኞች ይደበደባሉ፣ ይታሰራሉ እና የሚዲያ ነፃነት ይታፈናል። እነዚህ... Read more »