ቀኑ እንደማንኛውም ቀን ነው፤ ምሽቱም እንዲሁ የተለየ ስሜት የለውም። አለወትሮዬ ማታ ቴሌቪዥን በቤታችን አልተከፈተም። ቤተሰቡ እርስ በእርሱ እየተጫወተ ነው። ቀን በሥራ ድካም የዛለውን ሰውነቴን ሶፋው ላይ እንዳሳረፍኩና ትንሹ የልጄ ልጅ ጭኔ ላይ... Read more »
ቅድመ- ታሪክ … ከስልጤ ሜዳማ ስፍራዎች በአንዱ ሲቦርቅ ያደገው ሁሴን መሀመድ ልጅነቱን ያጣጣመው ከመንደር እኩዮቹ ጋር ነበር። በወቅቱ ከእሱ መሰል ባልንጀሮቹ ጋር ትምህርትቤት ገብቶ ፊደልን ቆጥሯል።ስድስተኛ ክፍል ሲደርስ ግን ሁኔታዎች ተለወጡ።ወላጆቹ መኖሪያቸውን... Read more »
በኢትዮጵያ የንግድ ማህበረሰብ ውስጥ ስማቸው ጎልቶ ከሚጠሩ ሰዎች መካከል አንዱ ናቸው። በተለይም ደግሞ በግል ኢንሹራንስና ባንኮች ምስረታ ፈር ቀዳጅ እንደሆኑ ይነሳል። አቶ ዛፉ እየሱስ ወርቅ ዛፉ። ከዛሬ 83 ዓመታት በፊት መርሃቤቴ ዓለም... Read more »
የምትጠባ ጥጃ አትጮህም ።ይህ የአባቶቻችን ብሂል እውነት ነው ።ማግኘት ያለባትን ለማግኘት ስራ ላይ ስለሆነች።ይህን ወደ ሰውኛ ስናመጣው የሚሰራ እና በስራውም ውጤታማ የሆነ ማንም አካል እዩኝ እዩኝ አይልም። ምክንያቱም ሰውየው ከሚናገረው በላይ ስራው... Read more »
ለዘመናት አልሰማም፤ ጆሮዬን አልሰጥም ብሎ ለም አፈራችንን ይዞ ሲጋልብ የነበረው አባይ፤ በዛሬው ትውልድ እንዲሰማ ተነግሮት የዛሬ ዘጠኝ አመት አቤት ማለቱ ተሰምቶ ነበር።አዎ ዛሬ በኢትዮጵያውያን ታላቅ ተጋድሎ ቀድሞ ሲነገረው እንቢኝ ብሎ የእነሱን ሰምቶ... Read more »
“እንነሳና የፈራረሰውን ቅጥራችንን እንጠግን። እጃችንንም ለመልካም ነገር እናበርታ።” (ነህምያ) የታሪክ አረዳድ እውነታ፤ በርካታ ጸሐፍትም ሆኑ ተናጋሪዎች መቶም ሆነ ሺህ ዓመታትን ወደ ኋላ አፈግፍገው ያልኖሩበትን ዘመን በማስታወስ ከታሪክ መጻሕፍትና ባለታሪኮች የወደዱትን ወይንም ይጠቅማል... Read more »
ዓለማቀፉ የቀይ መስቀል ድርጅት፣ በአንድ ወቅት ባወጣው መግለጫ በዋናዋ ሶማሊያ ግዛት በእርስ በርስ ውጊያው ላይ በአንዳንድ ስፍራዎች ጦርነቱ ከፈጠረው መፈናቀልና ስደት ሌላ ድርቅና ረሐብ ገብቶ ስለነበረ “የማርያም መንገድ“ አግኝተን እርዳታውን ለማድረስ በገባንባቸው... Read more »
የኑሮ እሽክርክሪቷ ማቆሚያ ድንበር የላትም። ከምስራቅ አንስታ ምዕራብ፤ ከሰሜን ወስዳ ደቡብ ትሰዳለች። የሰው ልጅ እትብቱ ከተቀበረት ወስዳ ባህር ማዶ ታሻግራለች።በአገር ውስጥም ቢሆን ከቆላው ደጋ፣ ከብርዳማው ሞቃታማ ስፍራ፤ እንዲሁ በተቃራኒው ከሐሩሩ ወስዳ ውርጭ... Read more »
በደመ ግቡ ፊታቸው ላይ ትህትናቸው ታክሎበት ልዩ መገለጫቸው ሆኗል። ተግባቢና ሰራተኞቻቸውን በፍቅር መያዙ የሚችሉ ሰው መሆናቸውን ደግሞ ባልደረቦቻቸው ይመሰከራሉ። ከ20 ዓመት በላይ አብረዋቸው ከሰሩ ሰራተኞቻቸው ጋር ደግሞ ቅርበታቸው ልክ እንደቤተሰብ ነው ።... Read more »
በዓለም የጤና ድርጅት መረጃ መሰረት ከ120 ሚሊዮን የሚበልጡ ሰዎች መስማት የተሳናቸው ናቸው፤ ይህ ቁጥር ቀላል የሚባል አይደለም፤ በመሆኑም ትኩረት ያሻዋል።የመስማት ችሎታ እንደ ትልቅ ሀብት ሊቆጠር የሚገባው ውድ ስጦታ ነው። ይሁን እንጂ ዕድሜያችን... Read more »