እንደ ነብር ጅራት ከያዙ የማይለቁት …! ?

 ፈረንጆች ብረትን መቀጥቀጥና ማጣጠፍ እንደ ጋለ ነው የሚል ወርቃማ ይትበሀል አላቸው። ከአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ አሳዛኝ ግድያ በኋላ በመልካው፤ በአየሩ ጮኽው ከሚሰሙ፣ ጎልተው ከሚታዩ ርዕሰ ጉዳዮች አንዱ የሕግ የበላይነት ነው። የዛሬ መጣጥፌ እዚህ... Read more »

ሰብአዊ ተሐድሶ ያስፈልገናል

የጽንሰ ሃሳብ ማስታወሻ፤ ሰብአዊነት ፍቺው ጥልቅ፤ ትርጉሙም ከ እስከ ተብሎ ተተንትኖ የሚያበቃ አይደለም። ጥንታዊያን ፈላስፎችም ሆኑ ዘመናዊዎቹ ብጤዎቻቸው ሰብአዊነትን “የሰው ልጆች አስተሳሰብ፣ ስሜትና ተግባር መገለጫ ተፈጥሯዊ ምንነት ነው” የሚለውን ጥቅል ጽንሰ ሃሳብ... Read more »

በማለዳ የተፈተነች ህይወት

ህይወት ነዋሪዎቿን ከአንዱ ክፍል ወደ ሌላኛው ክፍል ለማለፍ ሳይሆን ከቀን ቀንን ለማሸጋገር ስትከጅል “ማርክ” ሳትይዝ በራሷ መንገድ የምትፈትነን እልፍ ፈተና አለ። ባለታሪካችን የተመሰቃቀለ ህይወቷን ፈር ለማስያዝ የምትውተረተር የቀን ጎዶሎ ያጋጠማት ምስኪን ሴት... Read more »

የግብጽን ኩራት መጋራት አይደለም ሃጢያት !!

ዓባይ ላለፉት አራት ሺህ ዓመታት መነሻውን አድርጎ ለታችኛዎቹ ተፋሰስ ሀገራት ለግብጽና ሱዳን ሲሳይ ሲሆን ለምንጭቱ ሐገረ ኢትዮጵያ ደግሞ ከአካፋይነት ያልዘለለ ሚና ሲጫወት ቆይቷል። አሁን ግን ላለፉት ሃምሳ ዓመታት ኢትዮጵያውያን ስናልመው ቆይተን ባለፉት... Read more »

ከትዳር ባሻገር በስራ ፈጠራውም የተጣመሩ ጥንዶች

የትዳር አጋርነታቸው ይበልጥ እንዲተጋገዙ ረድቷቸዋል። በፍቅር እና በአክብሮት የሚያሳልፉት ጊዜም በርካታ መሆኑን ይናገራሉ፤ በዚህም ስራቸውን ከማሳደግ ባለፈ ለሌሎችም መትረፍ የቻለ ዘርፍ ላይ መሳተፍ ችለዋል። የሚያውቁትን ለማሳወቅ እንደማይሰስቱ እና በከፈቱት ድርጅት ውስጥ ሙያቸውን... Read more »

አልማዝ ባለጭራ(Herpes Zoster)

በግማሽ የሰውነት ክፍል ላይ በድንገት የሚወጣ ሽፍታ ሲሆን በአገራችን አባባሉ ሳይንሳዊ መሰረት ባይኖረውም አልማዝ ባለጭራ እየተባለ ይጠራል፤ ሽፍታው ውኃ ቋጥሮ በጣም የሚያም ነው፤ አብዛኛውን ጊዜ በጀርባ፣ በማጅራት፣ በደረት ወይም በፊት ላይ ይወጣል።... Read more »

የእረኛ ብሶት

 ‹‹እረኛ ምናለ?›› በሚለው ጽሑፍ ስለእረኛ ጥበባዊ ሥራዎች አስነብበናችኋል። በወቅቱ እረኛ እንደ አንድ የመገናኛ ብዙኃን ይታይ እንደነበርና መንግሥትም በእረኛ በኩል የህዝቡን ስሜት እንደሚረዳ አይተናል። ዛሬ ደግሞ ስለእረኛ የብሶት ግጥሞች እናወራለን። ግጥም የብዙ ስሜቶች... Read more »

በነጻነት ሀዲድ ሽምጥ ወደ ባርነት

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 29(2) ማንኛውም ሰው ያለምንም ጣልቃ ገብነት ሀሳቡን የመግለጽ ነጻነት አለው። ይህ ነጻነት በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ወሰን ሳይደረግበት በቃልም ሆነ በጽሑፍ ወይም በህትመት በሥነ ጥበብ መልክ ወይም... Read more »

መላጦች በማበጠሪያ ሲጣሉ…

ያለነው ጸጥ ባለ ባህር ላይ አይደለም፤ ገና የሚሰክኑ፣ ገና የሚታረሙና ገና የሚረጋጉ ነገሮች አሉን። ይህ የለውጥ ህግ ነው። በለውጥ ውስጥ አንድ ዓይነት ገጽ የሚባል የለም። ለውጥ፣ ልዩ ልዩ ገጾች አሉት። ይህ ለኢትዮጵያችን፣... Read more »

«መንግስት አኩራፊዎችንና ሴረኞችን ዝም ብሎ እየለመነና እየተለማመጠ አገር መምራት አይችልም» – ብርጋዴል ጀነራል አሰፋ አፈርዖም

ከዛሬ 80 ዓመታት በፊት በቀድሞው አጠራር በኤርትራ ጠቅላይ ግዛት መንደፈራ ወይም አዲጉሪ እየተባለች በምትጠራው አካባቢ ነው ተወልደው ያደጉት። በዛው አካባቢ ይገኝ በነበረው ቅዱስ ጊዮርጊስ ትምህርት ቤት የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ተከታተሉ። የሁለተኛ ደረጃ... Read more »