የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ የገንዘብ ፖሊሲ ማዕቀፍ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ካለፈው ዓመት ጀምሮ በዋናነት ዝቀተኛና የተረጋጋ የዋጋ ሁኔታ መኖሩን ለማረጋገጥ የሚያስችል ዘመናዊ የገንዘብ ፖሊሲ ማዕቀፍ ለመዘርጋት ሲሠራ ቆይቷል። ይህም ከባንኩ የመካከለኛ ዘመን ስትራቴጂአዊ ዕቅዶች መካከል ቀዳሚው ሲሆን ፥ ይህንኑ... Read more »

 ብክለትና ብክነት የወቅቱ የህልውና ስጋት

የሰው ልጆች ኑሮን ለማዘመን በካይ የአኗኗር ዘይቤን በመከተላቸውና ከተፈጥሮ ጋር በገጠሙት ጦርነት ምድራችን ለመኖሪያነት የነበራትን ምቹነት እያጣች ትገኛለች። አለማችንም ከአየር ንብረት ቀውስ ለመፋታት ልጆቿን እየተማጸነች፣ ፍቱን የሆነ መድሃኒት እንኳን ባይገኝ ጊዜያዊም ቢሆን... Read more »

ካለፈው ስህተቱ መማር ያልቻለው ፌዴሬሽን የስፖርት ቤተሰቡን ተስፋ እንዳያጨልም

የተያዘው የውድድር ዓመት መቋጫ የሆነው ኦሊምፒክ ጥቂት ሳምንታት ብቻ ቀርተውታል። እንደሚታወቀው በዚህ ወቅት ሀገራት የባንዲራን ክብር ለማስጠበቅ ጠንክረው በአንድ ዓላማ የሚሠሩበት ነው። በመርህና የሁሉ የበላይ በሆነው ሕግ እየተመሩም የአትሌቶችን ምርጫና ዝግጅት ያካሂዳሉ።... Read more »

የመረዳዳት እሴቱን ካሸለበበት ያነቃቃው አገልግሎት

ኢትዮጵያውያን በረጅሙ ዘመናቸው ከሚታወቁባቸው እሴቶቻቸው መካከል መረዳዳታቸው በእጅጉ ይጠቀሳል፤ የማንነታቸው አንዱ መለያም እሱው ነው። የእምነቶቻቸው መሰረቶችም ይሁኑ የወጡባቸው ማህበረሰቦች ማንነት ይህን ያደርጉ ዘንድ የግድ የሚሏቸው እንደመሆናቸውም ለቸገራቸው ሲሰጡ የኖሩት ከተረፋቸው አይደለም። ከአፋቸው... Read more »

አረንጓዴ ዐሻራ- የትውልድ አደራ

ከዛሬ 400 ዓመት በፊት የኢትዮጵያ የደን ሽፋን 40 በመቶ እንደነበርና በተለያዩ ሰው ሠራሽና ተፍጥሯዊ ችግሮች ምክንያት ይህ አሃዝ እስከ ሶስት በመቶ ወርዶ እንደነበር መረጃዎች ያመላክታሉ። ይህ በኢትዮጵያ የተስተዋለው የደን ሽፈን መቀነስ በአንዳንድ... Read more »

በአብሮነት ወደ ድሮነት

ትዮጵያዊነት በአብሮነት የቆነጀ የሕብረብሄራዊነት ውበት እንደሆነ ብዙዎች ይስማሙበታል። ብዝሀነትን እንደውበት እና እንደኃይል ተጠቅመን እልፍ የጋራ ታሪኮችን ጽፈናል። ዛሬ ላይ ከፊት ጎልተው በመታየት የክብርና የሉአላዊነት ቀለም ከሆኑን ውስጥ ቀዳሚዎች እነዚያ የጋራ ትስስሮቻችን ናቸው።... Read more »

 በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለዘላቂ የልማት መሠረት

የበጎ ፈቃድ ሥራ በገንዘብ የማይገዛ ነገር ግን በርካታ ስራዎች እየተሰሩበት ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ በጎ ተግባር ነው። የበጎ ፍቃድ ሥራ ሰዎችን ያለገንዘብ ክፍያ በመርዳት የህሊና እርካታ የሚሰጥ፣ የሰዎች ጥሩነትና ደግነት የሚገለጽበት በመሆኑ ይህ... Read more »

ፈር የሳተውን ኦሊምፒክ ኮሚቴ ማን “አንድ” ይበለው?

ታላቁ የስፖርት መድረክ በአራት ዓመት አንድ ጊዜ በመጣ ቁጥር በኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ውስጥ ባህል እስኪመስል ውዝግብ መፈጠሩ የተለመደ ነው። አሁንም የፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ ሊጀመር ከአንድ ወር ያነሰ ጊዜ በቀረው በዚህ ወቅት የተለመደው... Read more »

የሀገር መድህን የሆነው የበጎ ፈቃድ ሥራ

የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሰዎች በራሳቸው ተነሳሽነትና መልካም ፈቃድ ለኅብረተሰቡ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች ውስጥ በመሳተፍ ነፃ አገልግሎት የሚያበረክቱበት ተግባር ነው። የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የሰው ልጅ ምንም አይነት ክፍያ የማያገኝበት ይበጃል፣ ይሆናል፣ ያስደስታልና የህሊና... Read more »

የክረምት ጫንቃዎች

ሕይወት ፈርጀ ብዙ ገጽታዎች አሏት፤ መውጣት እንዳለ ሁሉ መውረድም ይኖራል። ከመውረድ ውስጥም በትጋት መውጣት ይቻላል። አግኝቶ ማጣት እንዳለ ሁሉ አጥቶም ይገኛል። ይህ የሕይወት እውነታ ነው፤ በጥቂቶች የህይወት መውጣትና መውረዶች ውስጥ ብዙዎች ይማራሉ።... Read more »