ሊየተናል ጄኔራል ነጋ ኃይለሥላሴ (አባ ይባስ) (1910 — 2000 ዓ.ም)

መቸም ጀግናና ጀግንነት ሲነሱ የሚያስነሱት ርእስና ርእሰ ጉዳይ የዋዛ አይደለም። የቱን ጥዬ፣ የቱን ይዤ … እስኪባል ድረስ ነው የሚያስጨንቁት። የዚህ ምክንያቱ ደግሞ ጀግንነትም ሆነ ጀግናነት (ጀግና መሆን) በቀላሉ ፊጥ የሚባልበት ባለመሆኑና እስከ... Read more »

”መቅድም ኢትዮጵያ”፤”ተስፋ ጎህ ኢትዮጵያ”እና ሌሎችም ሲታወሱ

 ብዙ ጊዜ በዚህ አምድ ስር ታሪካቸው የሚቀርብላቸው፤ ስራና ተግባራቸው በባለውለታነት የሚነገርላቸው … ሰዎች (በተፈጥሮ ሰው የሆኑ) ናቸው። ዛሬ ከዚህ ወጣ በማለት ተቋማት (በሕግ ሰው የሆኑ)ትን ማንሳት ፈለግን። ተቋማት ህጋዊ እውቅና እስካላቸው ድረስ... Read more »

ዘውዱ ጌታቸው (1952 — 1997 ዓ.ም)

ዘውዱ በብዙዎች እንደ አንድ ነፍስ አዳኝ ፍጡር ይታወቃል። ኤችአይቪ/ኤድስን በመጋፈጥና መከላከል ተግባር ፊት መሪነትም እንደዚያው። ሕልፈቱን ተከትሎ ቀርቦ ወደ ነበረው የሕይወት ታሪኩ እንሂድ። ዘውዱ ጌታቸው ኤች.አይ.ቪ/ኤድስን በሚመለከት ፀጥታና ዝምታ በሰፈነበት ወቅት ራሱ... Read more »

የዘመናዊት አፍሪካ መስራች አባቶች

ፕሮፌሰር አለማየሁ ኃይለማርያም ታዋቂውን ጸሐፊ ኒኮላስ ክሪስቶፍ (ማርች 2004)ን ጠቅሰው፤ “አፍሪካ በቀውስ የምትታመስ አህጉር ነች፡፡ ላለፉት አራት አስርት ዓመታት ከጊዜ ወደ ጊዜ ድህነት እየጨመረ የመጣባት፣ በእርስ በእርስ ጦርነት የምትታመስ፣ የዘር ማጥፋት ሰብአዊ... Read more »

እንደ ተፈቀረ የተሸኘው ፍቅሩ ኪዳኔ

«… እንደ ኮራ ሄደ፣ እንደ ተጀነነ» የሚል ዜማ እንዳለ እንሰማለን። በራሱ፣ ለሊጋባው በየነ በተዜመው ዜማ ሲነገር እንደሰማነው ማለት ነው። በሕይወት ዘመኑ ባደረገው አስተዋፅኦ እንደ ተወደደ፣ እንደ ተከበረ፣ እንደ ተፈቀረ … ነውና የሄደው... Read more »

ሁለ ገቡ ተፈሪ ሻረው

የዛሬው ባለውለታችን ሰው ሁለገብ ናቸው። እዚህ ሲሏቸው እዛ፤ እዛ ሲሏቸው ደግሞ እዚህ ይገኛሉ። በመሆኑም፣ እኛም ሁለገብነታቸውን ተገንዝበን በፈርጅ በፈርጁ ልንገልፃቸው፣ ስራዎቻቸውን በአይነት በአይነት ልናይላቸው ወደድን። እርግጥ ነው እኚህ የዛሬው የ ”ባለውለታዎቻችን” ተስተዋሽ... Read more »

አፓርታይድን ድባቅ የመታው የብዕር አለቃ

-ፒተር አብረሃምስ (1919 -2017) አፓርታይድ እንዲሁ እንዳልተገረሰሰ ይታወቃል። ከልጅ እስካዋቂ፤ ከሊቅ እስከ ደቂቅ … ዋጋ ከፍለውበታል። ሕይወታቸውን ቤዛ ያደረጉትን ቤቱ ይቁጠራቸው እንጂ ሌላ ምንም ማለት አይቻልም። የዘር አገዛዝ የሆነውን አፓርታይድ (በደቡብ አፍሪካ... Read more »

”… የኢትዮጵያ አንድነት” ቋጠሮ – ተክለጻድቅ መኩሪያ (1906 – 1992 ዓ.ም)

ሰዎች ተለይተው የሚታወቁበት ምክንያቱ ብዙ ነው። አንዱ በቁንጅናው፤ ሌላው ደግሞ በጀግንነቱ የተቀረው ደግሞ በዕውቀቱ … ሊታወቅ ይችላል። አንዱ በስንፍናው፤ አንዱ ደግሞ በአዘጥዛጭነቱ። በሁሉም መስክ እንደዚህ እያሰቡ የልዩነቶችን ምክንያት መለየት ይቻላል። አንዳንዱ ጦር... Read more »

ወልደሕይወት – የ17ኛው ክፍለ ዘመን ፈላስፋ

አገራት በተለያዩና ባፈሯቸው ሀብቶች (ተፈጥሯዊም ይሁን ሰው ሠራሽ) ይታወቃሉ። ዜጎቻቸው በሠሯቸው ሥራዎች ወይ ከፍ፤ ወይም ደግሞ ዝቅ ሊሉ ይችላሉ። በጀግኖቻቸው “ሌጋሲ” ታፍረውና ተከብረው ይኖራሉ። ፈላስፎቻቸው ባራመዷቸው ፍልስፍናዎች ይፈረጃሉ። ባላቸው ተፈጥሯዊ አቀማመጥም ሆነ... Read more »

ችግር ፈቺው ተመራማሪ – ዶ/ር አበበ አጥላው

በዚህ ፍጥረተ ዓለም ውስጥ ከተረጋገጡት እውነቶች መካከል አንዱ ሞት ነው። ማን ነበር ”ከመሞት አልድንም …. አትጠራጠሪ …” ያለው ድምፃዊ? አዎ፣ እውነት ነው። ልዩነቱ ይህ የተረጋገጠ እውነት ድምፃዊው ጋ ሲደርስ በዜማ መገለፁ ብቻ... Read more »