‹‹አሀዱ ሳቡሬ … አጠገበኝ ወሬ››

 ‹‹አሀዱ ሳቡሬ›› የሚባል ስም ሲነሳ ‹‹አጠገበኝ ወሬ›› የሚል ሐረግ ይከተላል። ይህ ስያሜ ሰውየውን በሚያውቋቸውም ሆነ በማያውቋቸው ዘንድ የተለመደ ነው። በአስተርጓሟነት ጀምረው፤ ጋዜጠኝነትን ተረማምደውበታል፤ ዝነኛም ሆነውበታል። በጸሐፊነት አሟሽተው እስከ አምባሳደርነት ድረስ ዘልቀዋል። በ1940ዎቹና... Read more »

ምሩፅ ይፍጠር – ማርሽ ቀያሪው ጀግና

‹‹ማርሽ ቀያሪው›› በሚለው ቅፅል ስሙ ይታወቃል። በሩጫ ውድድሮች የማብቂያ ዙሮች ላይ ፍጥነቱንና የአሯሯጥ ዘዴውን በድንገት በመቀየር ተፎካካሪዎቹን አስከትሎ የሚገባ ታላቅ አትሌት ነው። በጠንካራ ስራና በጥልቅ የሐገር ፍቅር ስሜት የታጀቡ የበርካታ አንጸባራቂ ድሎች... Read more »

ተፈራ ደግፌ – የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ የባንክ ዋና ሥራ አስኪያጅ

የኢትዮጵያ የባንክ ሥርዓት አሁን ያለበት ደረጃ ላይ እንዲደርስ ብዙ ባለሙያዎች አስተዋጽኦ አበርክተዋል። የአገሪቱን የባንክ ዘርፍ የመሩት የመጀመሪያዎቹ የባንክ ሥራ አስኪያጆች የውጭ አገራት ዜጎች ነበሩ። ‹‹ኢትዮጵያውያን ለባንክ ሥራ አመራር ብቁ አይደሉም›› የሚለውን አስተሳሰብ... Read more »

አምባሳደር ቆንጂት ስነ ጊዮርጊስ – የዲፕሎማሲ እናት

 የሙያ አጋሮቻቸው ሁሉ ‹‹ተንቀሳቃሿ የአፍሪካ ጉዳዮች ኢንሳይክሎፒዲያ (The Walking Encyclopedia of African Affairs) ብለው ይጠሯቸዋል። ለ52 ዓመታት ከ10 ወራት ያህል የኖሩበት የዲፕሎማሲው ዓለም ባለረጅም ዘመን አገልግሎቷ አፍሪካዊት ዲፕሎማት አሰኝቷቸዋል … አምባሳር ቆንጂት... Read more »

የሰላም አምባሳደሩ የስነ- ፅሁፍ ኮከብ

በልጅነታቸው ብዙ ውጣ ውረዶችን አይተዋል።የቀለም ትምህርትን እንደልባቸው ለማግኘት አልቻሉም።ይሁን እንጂ የሕይወትን ፈተናዎች ተጋፍጠው የአገር ባለውለታ እንዲሆኑ ያስቻሏቸውን ተግባራት አከናውነዋል።ምንም እንኳ በቀለም ትምህርት ብዙ ባይገፉም ከ50 በላይ መጻሕፍትን መጻፍ (በድርሰትና በትርጉም) ችለዋል።ከስነ ጽሑፉ... Read more »

ነጋሽ ገብረማርያም – የኢትዮጵያ ዘመናዊ ጋዜጠኝነት ፈር ቀዳጅ

79 ዓመታትን ያስቆጠረው አንጋፋው ‹‹አዲስ ዘመን›› ጋዜጣ ዛሬ ያለበት ደረጃ ለመድረስ ብዙ ሂደቶችን አልፏል፤ በርካታ ለውጦችንም አስተናግዷል። በሙያው የሰለጠኑ ጋዜጠኞች ባልነበሩበት በቀደመው ዘመን ከነበረው አሰራር በመውጣት ጋዜጣውን ለመለወጥም ሆነ ሙያውን ለማሳደግ የተከፈለው... Read more »

ሀብተሥላሴ ታፈሰ – የኢትዮጵያ ቱሪዝም አባት

በኢትዮጵያ የቱሪዝም ኢንዱስትሪ መሥራች፣ የአሥራ ሦስት ወራት ፀጋ (13 Months of Sunshine) በሚል መጠሪያ የአገሪቱን የቱሪዝም ዘርፍ ለበርካታ ዓመታት ሲያስተዋውቅ የኖረውን ስያሜ /መለያ/ የፈጠሩ፣ እድሜያቸውን በሙሉ ኢትዮጵያን ያስተዋወቁ፤ እንዲሁም በዘርፉ በርካታ ሥራዎችን... Read more »

ኀይለማርያም ማሞ- የጦሩ ገበሬ

እንደ ኢትዮጵያውያን የዘመን አቆጣጠር 1888 ዓ.ም ዓድዋ፣ የቅኝ ግዛት ፍላጎቱን ለማሳካት ኢትዮጵያን የወረራው ዒላማ አድርጎ ገስግሶ የመጣው የኢጣሊያ መንግሥት/ጦር በኢትዮጵያውያን ልዩና ታሪካዊ አንድነት በተሰጠ ምላሽ የሽንፈት ማቁን ተከናነበ:: ጣልያኖች ዓድዋ ላይ ድል... Read more »

‹‹ብሞትም እውነት እየተናገርኩ ነውና ነፍሴ አትጨነቅም›› ጳውሎስ ኞኞ

ዛሬ በኢትዮጵያ የጋዜጠኝነት ሙያ ታሪክ በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሰው፤የአስደናቂ ሰብዕና ባለቤት ከነበረው … ከጋዜጠኛ፣ ደራሲ፣ ፀሐፌ ተውኔት፣ ሠዓሊ፣ የታሪክ ፀሐፊ … ጳውሎስ ኞኞ አስገራሚ የሕይወት ጉዞ መካከል ጥቂቱን እንመለከታለን:: ጳውሎስ የተወለደው ኅዳር 11... Read more »

ዐቢይ ፎርድ – የኢትዮጵያ ዐቢይ ባለውለታ

ማንነታቸውና ዘራቸው ኢትዮጵያውያን የሆኑ ሰዎች ለኢትዮጵያ ነፃነት፣ አንድነት እና እድገት መስዋዕትነትን ቢከፍሉና አስተዋፅዖ ቢያበረክቱ ብዙም የሚያስገርም ላይሆን ይችላል። ነገር ግን የዘር ሀረጋቸው ከሌሎች አገራት የሚመዘዝ ሰዎች ለኢትዮጵያ በዋጋ የማይተመን አስተዋፅዖ ሲያበረክቱ መስማት/ማየት... Read more »