የሀገር ዋርካው ጥበበ

አንተነህ ቸሬ  ሰውየው ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው የቆዳ ስፔሻሊስቶች (Dermatologists) መካከል ግንባር ቀደሙ ናቸው። የቆዳ፣ የስጋ ደዌ፣ የአባላዘር፣ የትራኮማና ሌሎች ትሮፒካል በሽታዎችን በመቆጣጠር ረገድ ያከናወኑት ተግባርና ያስመዘገቡት ውጤት በዋጋ የሚተመን፤ በቃላት የሚገለጽ አይደለም ።... Read more »

በሻህ ተክለማርያም – የሐገረሰብ ሙዚቃ አድባር

አንተነህ ቸሬ ዛሬ በኢትዮጵያ ትያትር ቤቶችና ሌሎች የኪነ ጥበብ ተቋማት ውስጥ መልክ ይዞ ለሚታየውና ኢትዮጵያን ወክሎ በመላው ዓለም እየተዘዋወረ የባሕል አምባሳደርነት ተልዕኮውን በሚያኮራ ሁኔታ ለፈፀመውና እየፈጸመ ለሚገኘው የሐገረሰብ የሙዚቃ ቡድንና ጨዋታ የመጀመሪውን... Read more »

ተዓምረኛው ሰዓሊ

አንተነህ ቸሬ ‹‹ሁለት እጆቹን ያጣው ሰው ድንቅ ሰዓሊ ሆነ›› መባልን ‹‹ተዓምር›› ከማለት ውጪ ምን ሊሰኝ ይችላል? ሁለቱንም እጆቻቸውን ገና በልጅነታቸው ቢያጡም እጅግ ተደናቂ ሰዓሊ መሆን የቻሉ ተዓምረኛ ሰው ናቸው:: ‹‹እጆች ሳይኖሯቸው እንዴት... Read more »

ወግ ቀማሪው መስፍን ሀብተማርያም

አንተነህ ቸሬ  ዛሬ በብዙዎች ዘንድ እጅግ ተወዳጅ የሆነውን ‹‹ወግ›› የተሰኘውን የስነ-ጽሑፍ ዘውግ የጀመረና ፈር ያስያዘ አንጋፋ ባለሙያ ነው። ወጣት ደራሲያን ይህን የስነ-ጽሑፍ ዘርፍ እንዲሞክሩትና ተወዳጅነትን እንዲያተርፉበት በር የከፈተላቸው እርሱ ነው። ወጎቹን በሬዲዮ... Read more »

ፕሮፌሰር ማህዲ ሀሚድ ፡ አባ በሪሳ

አንተነህ ቸሬ የመጀመሪያው የኦሮምኛ ቋንቋ ጋዜጣ፣ ‹‹በሪሳ (Bariisaa)››፣ መስራችና ዋና አዘጋጅ ነበሩ። የኦሮምኛ መዝገበ ቃላትን ጨምሮ ሌሎች በርካታ መጽሐፍትንም ጽፈዋል። በሒሳብና በፊዚክስ ምሁርነታቸውም ይታወ ቃሉ። የነፃነት ታጋይም ነበሩ … አንጋፋው ምሁር ፕሮፌሰር... Read more »

ኢዩኤል ዮሐንስ – የጥበብ መሃንዲስ

አንተነህ ቸሬ ድምፃዊ፣ ተወዛዋዥ፣ ጸሐፌ ተውኔት፣ አስተማሪ፣ ደራሲና የኪነ-ጥበብ ስራዎች ኃላፊ ሆኖ አገልግሏል ። በእርግጥ እርሱ ስፖርተኛም ነበር ።የልጃቸው ‹‹አዝማሪ›› መባል ያስጨነቃቸውን የወላጆቹን ጫና ተቋቁሞ በኪነ ጥበብ ባሕር ውስጥ በብቃት መዋኘት ችሏል... Read more »

ጭቆናን በብዕሩ የታገለው ደፋር ደራሲ

 አንተነህ ቸሬ  ‹‹አልወለድም›› በተሰኘው ገናና ልብ ወለድ ይታወቃል። ከ20 በላይ የልብ ወለድ፣ የድራማና የግጥም መጽሐፍትን ያሳተመ ደራሲ፣ ባለቅኔና ገጣሚ ነው። የጽሑፎቹ ጭብጦች በጭቆና፣ በሙስና፣ በመሃይምነት እና በማኅበራዊ ኑሮ ላይ ያተኮሩ ነበሩ። የመንግሥትን... Read more »

ባለውለታዎቻችን

አንተነህ ቸሬ  ‹‹መጽሐፈ ሰዋስው ወግስ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ›› የተሰኘውና የመዝገበ ቃላት ጣሪያ እየተባለ የሚታወቀው የሊቁ አለቃ ኪዳነወልድ ክፍሌ መጽሐፍ ከጥንስሱ እስከ ፍፃሜው እንዲደርስ መምህር ክፍለ ጊዮርጊስ፣ አለቃ ኪዳነወልድ ክፍሌ እና አለቃ ደስታ... Read more »

ሎሬት መላኩ ወረደ፦ የአርሶ አደሩ ጠበቃ፣ የአገር ባለውለታ

አንተነህ ቸሬ ‹‹የገበሬው እውቀት ትኩረት ይሰጠው፤ የገበሬን ሙያ በሳይንስ ማገዝ እንጂ በሳይንስ መተካት እንዳይሞከር›› እያሉ በአደባባይ ይናገራሉ። በርካታ የኢትዮጵያ የግብርና ኮሌጆችና የምርምር ተቋማት የእርሳቸውን ትጋት ይመሰክራሉ። የኢትዮጵያን የብዝሐ ሕይወት ሀብትን የሚያከማችና የሚጠብቅ... Read more »

አጥናፍ ሰገድ ይልማ አንጋፋው የድርሰትና የጋዜጠኝነት አድባር

አንተነህ ቸሬ ከቢሮ እስከ ጦር ግንባር ድረስ በተግባር የተፈተነ የጋዜጠኝነት ልምድ አላቸው። ከጀማሪ ዜና ዘጋቢነት ተነስተው የሙያው ቁንጮ እስከሆነው፣ ዋና አዘጋጅነት ድረስ ደርሰዋል። በመጠሪያ ስማቸውና በብዕር ስማቸው በርካታ ጽሑፎችን ጽፈዋል። ዘግይተው በጀመሩት... Read more »