መሪ ተዋናይ ፍቃዱ ተክለማሪያም (1948 – 2010 ዓ.ም)

መቸም ”አንጋፋው የኪነጥበብ ባለሙያ፣ የመድረኩ ንጉስ ፍቃዱ ተክለማርያም ከዚህ አለም በሞት ተለየ”ን የሰማ ሁሉ፣ ወደደም ጠላም ”ክው” ያላለ የለም፤ በተለያዩ መድረኮች የተመለከታቸው የፍቄ የተለያዩ ሰብእናዎች ሁሉ እየተግተለተሉ ወደ አእምሮው ጓዳ ያልመጡ፤ ወይንም... Read more »

መራሄ-ተውኔት አባተ መኩሪያ (1932 -2008 ዓ.ም

 የዛሬው ንባባችን ወደ ኪነጥበቡ፣ በተለይም ወደ ትያትሩ አለም ያዘነበለ ነው። የዚህ ምክንያቱ ደግሞ ዛሬ የምናስታውሰው ባለውለታችን ሙያዊ ማንነት በርእሳችን እንደገለፅነው መሆኑና በዚሁ ዘርፍ አንቱ የተባለ ባለሙያ መሆኑ ነው። እንደማንኛውም ዘርፍ በኪነጥበቡ አለም... Read more »

ተሰማ ሀብተሚካኤል (1882 – 1952)

ከዚህ በፊት፣ ምናልባትም ከሁለት ወራት በማይበልጥ ጊዜ፣ ከዛሬው እንግዳችን ጋር በተመሳሳይ ተግባር የሚታወቁ ሁለት አንጋፋና የአገር ባለ ውለታ ምሁራንን አስታውሰን፤ ባለውለታነታቸውንም ዘክረን ነበር። ‹‹’አስተማሪዬ መምህር ክፍለ ጊዮርጊስ የጀመሩትን ግዕዝ አማርኛ ግስ እንድጨርስ... Read more »

የወታደራዊ ህክምና አመራር ቁንጮ

ከአፄ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግስት ጀምሮ እስከ ወታደራዊ የደርግ መንግስት ድረስ ከአርባ አመት በላይ በውትድርናው መስክ አገራቸውን አገልግለዋል። በተለይ በሰሜንና ምስራቅ ጦር ግንባሮች የክፍለ ጦር ምክትል አዛዥና ዋና አዛዥ በመሆን አገራቸው የጣለችባቸውን ግዴታ... Read more »

ፕሮፌሰር ክላውድ ሰምነር (1919-2012)

ብዙ ጊዜ እንደምንለው ባለውለታዎቻችን ብዙ ናቸው። የዛሬውን አያድርገውና፣ ጠላት የለንም እስክንል ድረስ ወዳጆቻችን ተቆጥረው አያልቁም ነበር። ከአፍሪካ እስከ ምስራቁ አለም – ሩሲያ፣ ቻይና … ድረስ፤ ምእራቡን አካልሎ፣ አሜሪካንን ጨምሮ፤ እሲያን አዳምሮ ወዘተርፈ... Read more »

የአከርካሪ አጥንት ህክምና እናት

 ‹‹ካይሮፕራክቲክ›› የአጥንት፣ የነርቭ ፣ ጡንቻና በተለይ ደግሞ የአከርካሪ አጥንት ላይ የሚያተኩር የህክምና ዘርፍ መሆኑን በዚህ ዘርፍ ያሉ የህክምና ባለሞያዎች ያስረዳሉ። ይህ የህክምና ዘርፍ ግን በኢትዮጵያ ብዙም የተለመደ ባለመሆኑ ትምህርቱ በኮሌጅ አልያም በዩኒቨርሲቲ... Read more »

ለሰብዓዊ መብት የታገሉ የሀገር ባለውለታ

 ለረጅም ዓመታት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በመምህርነት አገልግለዋል። ከመምህርነታቸው ባሻገርም በአፍሪካ ቀንድ፣ በሶማሊያ ጉዳዮች ፣በኢትዮጵያ ረሀብና የአስተዳደር ጉዳዮች እንዲሁም በቅርብ ግዜ በፃፏቸው ጽሑፎችና በግጥማቸው ይታወቃሉ። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ጉባኤም መሥራች ናቸው። ከመሥራችነት በዘለለም... Read more »

አለቃ ደስታ ተክለ ወልድ(ሐምሌ 19 ቀን 1893 ዓ.ም – ጳጉሜን 2 ቀን 1977 ዓ.ም)

ባለፈው ሳምንት ለኢትዮጵያ ሥነጽሑፍ ታላቅ አስተዋፅኦ ስላደረጉት፤ ስለ መምህራቸውና አሻራ አስረካቢያቸው አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ (መጽሐፈ ሰዋስው ወግስ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ) ሕይወትና ስራዎች (በዚሁ ገጽና አምድ ላይ) ማንሳታችን ይታወሳል። በእግረ-መንገዳችን የዛሬው እንግዳችንንም... Read more »

አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ (ከ፲፰፻፷፬ እስከ ፲፱፻፴፯ ዓ.ም)

ከዚህ በፊትም በአንድ ጽሑፋችን እንዳልነው፣ ከአንዳንድ (በተለይም የአፍሪካ) አገራት በስተቀር፣ በአለማችን ደራሲ ክቡር ነው። በተለይም የማስተማሪያ መጻሕፍትን እና መዝገበ ቃላትን ያዘጋጀ ደግሞ የበለጠ ክቡር ነው። እንደመታደል ሆኖ ሌሎች አገራት (ወይም፣ ሕዝቦች) ለብዕር... Read more »

ስለኢትዮጵያ እውነቱን የመሰከረችው ድሩሲላ

ዛሬ ከነበርንበት፣ የራሳችንን ባለውለታዎች ከምንዘክርበት አካሄድ ለጊዜውም ቢሆን ወጣ እንበልና ከውጪው አለም ለኛ ሲሉ፣ ለኢትዮጵያ ሲሉ ያልሆኑት የሌላቸውን፣ ድሩሲላ ዱንጂ ሂውስተንን የመሳሰሉትን (በተለመደው አገላለፅ፣ ”የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ወዳጆች” የምንላቸውን) በማንሳት ልፋትና ስለ... Read more »